Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማኅደረ ተዋህዶ avatar

ማኅደረ ተዋህዶ

#የአባቶቻችንን አርያ በመከተል ወንጌል የምንማርበት ቻናል ነው !
#መንፈሳዊ ትምህርቶች ስብከት ጥያቄ ይቀርብበታል
ሐሳብ አስተያየት ካልዎት ያድርሱን➝ @Mahdere_tewahedo3bot
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаСіч 15, 2025
Дадана ў TGlist
Лют 19, 2025
Прыкрепленая група

Рэкорды

24.04.202523:59
2.2KПадпісчыкаў
26.03.202523:59
1100Індэкс цытавання
14.04.202520:11
2.3KАхоп 1 паста
28.03.202523:59
983Ахоп рэкламнага паста
24.04.202508:35
14.00%ER
14.04.202520:11
133.12%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
БЕР '25КВІТ '25

Папулярныя публікацыі ማኅደረ ተዋህዶ

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወራሀዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌺
እንኳን አደረሳችሁ
❤❤❤
24.03.202507:58
ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠው በስንት ዲናር ነበር ?
24.04.202506:17
ውድ እግዚአብሔር ቤተሰቦች


በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችስብከቶች፤ ፤ጥያቄዎች እና የአባቶች ምክር እንለቃለን ።

እርስዎም ይህ ማኅደረ ተዋህዶ ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድና እንዲቀላቀሉ ቤተሰብ እንዲሆኑ በተለያዩ ግሩፖችና ቻናሎች ላይ  ሼር በማድረግ ይተባበሩ!
ሁላችንም በእግዚአብሔር ስም እንተባበር

@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
23.04.202517:30
24.04.202508:29
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13

@Mahdere_tewahedo
Пераслаў з:
ፍኖተ ሕይወት media avatar
ፍኖተ ሕይወት media
20.04.202519:47
ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-

#ሰኞ
#ማዕዶት_ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡

#ማክሰኞ
#ቶማስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29

#ረቡዕ
#አልአዛር_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡

#ሐሙስ
#አዳም_ሐሙስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡

#አርብ
#ቅድስት+ቤተክርስቲያን_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡

#ቅዳሜ
#ቅዱሳት_አንስት_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡

#እሁድ
#ዳግም_ትንሳኤ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡

ፔጁን #Like_Sebscribe_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ።

🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 👇👇👇
https://t.me/Fnote_Hywet
https://t.me/Fnote_Hywet
21.04.202517:33
"እሳትና ውኃን ማዋሐድ እንደ ማይቻል በሰው ኃጥያት መፍረድ በራስ ኃጥያት ከመፀፀት ጋር አብሮ አይሄድም "
         
             ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋሰው
02.04.202506:59
ላያልፍ የመጣ ክፉ ነገር የለምና እስከያልፍ ታገስ ❗️
ቤተሰብ ይሁኑ👍
17.04.202502:49
💠 ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማወቅ ያሉብን 👇🙏

✅ 13ቱ ሕማማተ መስቀል
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
✅ 7ቱ የመስቀሉ ቃላት
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
✅ 7ቱ ተዓምራቶች
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

✅ 5ቱ ቅንዋተ መስቀል
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

    
➦ 13ቱ ሕማማተ መስቀል

➡️ 1ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)
➡️ 2ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)
➡️ 3ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)
➡️ 4ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)
➡️ 5ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)
➡️ 6ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)
➡️ 7ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)
➡️ 8ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)
➡️ 9ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት) ➡️ 10ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)
➡️ 11ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)
➡️ 12ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይመሰቀል)
➡️ 13ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትንመጠጣት)


  ➦ ሰባቱ የመስቀሉ ቃላት (ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሆኖ የተናገራቸው ቃላቶች)

➡️ 1. አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ (ማቴ 27፡46)
➡️ 2. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው (ሉቃ 23፡34)
➡️ 3. ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር እንድትኖር በእውነት እነግርሃለሁ (ሉቃ 23፡ 43)
➡️ 4. እነሆ ልጅሽ አነኋት እናትህ (ዮሐ 19፡26-27)
➡️ 5. ተጠማሁ (ዮሐ 19፡28)
➡️ 6. አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ (ሉቃ 23፡46)
➡️ 7. የተጻፈው ሁሉ ደረሰ ተፈጸመ አለ (ዮሐ 19፡30)

       
➦ ሰባቱ ተዐምራት ጌታ እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ በተሰቀለ ጊዜ የተፈጸሙ ተዐምራት

➡️ 1. ጸሐይ ጨልሟል
➡️ 2. ጨረቃ ደም ሆነ
➡️ 3. ከዋክብት ረገፉ
➡️ 4. ዐለቶች ተሠነጠቁ
➡️ 5. መቃብራት ተከፈቱ
➡️ 6. ሙታን ተነሡ
➡ 7. የቤተ መቅደስም መጋረጃ ለሁለት ተቀደደ


➦5ቱ ቅንዋተ መስቀል (ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተቸነከረባቸው አምስቱ ችንካሮች)

➡️ 1. #ሳዶር ፣ በሚባል ችንካር ቀኝ እጁን ቸነከሩት ።
➡️ 2. #አላዶር ፣ በሚባል ችንካር ግራ እጁን ቸነከሩት።
➡️ 3. #ዳናት ፣ በሚባል ችንካር ሁለት እግሩን ቸነከሩት።
➡️ 4. #አዴራ ፤ በሚባል ችንካር ማሀል ልቡን ቸነከሩት።
➡️ 5. #ሮዳስ ፣ በሚባል ችንካር ደረቱን ቸነከሩት።

ክብርና ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ስግደት ዝማሬ ተሰ* ቅሎ ሞቶ ላዳነን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።🙏❤️

*በጌታ ቢያንስ ለ 3 ሰው #ሼር
          ✥••●◉ ✞ ◉●••✥
     @Mahdere_tewahedo
     @Mahdere_tewahedo
Пераслаў з:
ፍኖተ ሕይወት media avatar
ፍኖተ ሕይወት media
100 ብር ለግሸን
01.04.202517:21
"ራስህን በሐሰት አትውቀስ ራስን መክሰስ ትህትና አይደለም ታላቁ ትህትና ስዎች ሲወቅሱህ መታገስ ነው።"

ቤተሰብ ይሁኑ👍
13.04.202515:28
በሰሙነ ሕማማት የሚፈጸሙ ሥርዓቶች
"በሰዎች ስትገፋ ለምን አትበል ቅቤም ተገፍታ ነው  ከሰው እራስ የምትወጣ ።"
       ማኅደረ ተዋህዶ

  
@Mahdere_tewahedo
     #ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏

    
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊

24.03.202507:27
ኢየሱስ የተሰቀለበት ቦታ ምን ይባላል ?
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.