Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
የኔ መዝሙር ዘተዋህዶ$ጥያቄ እና መልስ😍🥰🇪🇹21 avatar

የኔ መዝሙር ዘተዋህዶ$ጥያቄ እና መልስ😍🥰🇪🇹21

የሚቻሉ ቀለል ያሉ መዝሙሮች💕💓💝እና መንፈሳዊ ጥያቄዎች ከእነ ማብራሪያቸው🙏🙏🙏
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаNov 06, 2024
Дадана ў TGlist
Feb 06, 2025
Прыкрепленая група

Статыстыка Тэлеграм-канала የኔ መዝሙር ዘተዋህዶ$ጥያቄ እና መልስ😍🥰🇪🇹21

Падпісчыкаў

1 192

24 гадз.
8
0.7%Тыдзень
48
4.2%Месяц
266
28.8%

Індэкс цытавання

0

Згадкі1Рэпостаў на каналах0Згадкі на каналах1

Сярэдняе ахоп 1 паста

178

12 гадз.1330%24 гадз.178
513.8%
48 гадз.29
52.5%

Узаемадзеянне (ER)

3.77%

Рэпостаў0Каментары0Рэакцыі1

Узаемадзеянне па ахопу (ERR)

4.46%

24 гадз.
2.01%
Тыдзень
3.51%
Месяц
2.29%

Ахоп 1 рэкламнага паста

29

1 гадз.46158.62%1 – 4 гадз.1655.17%4 - 24 гадз.59203.45%
Падключыце нашага бота да канала і даведайцеся пол аўдыторыі гэтага канала.
Усяго пастоў за 24 гадзіны
1
Дынаміка
-

Рэкорды

24.04.202506:46
1.2KПадпісчыкаў
13.03.202511:19
100Індэкс цытавання
07.04.202516:47
809Ахоп 1 паста
20.04.202511:29
429Ахоп рэкламнага паста
15.03.202506:12
22.22%ER
08.02.202505:33
472.48%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
FEB '25MAR '25APR '25

Папулярныя публікацыі የኔ መዝሙር ዘተዋህዶ$ጥያቄ እና መልስ😍🥰🇪🇹21

👉 ለምን እንፆማለን ?

1~
መርፌ ባለፈበት ክር እንደሚያልፍ ሁሉ። ክርስቶስ ባለፈበት ማለፍ አለብን ተጠምቆ ተጠመቁ ፁሞ ፁሙ ብሎናልና። ስንፆም የሀጥያት ስርኤትን እናገኛለን።

2~ጠላታችንን እምናሸንፍበት ፆምና ፀሎት ስለሆነ። ጦረኛ ካልተዘጋጀ ጠላቱን ማሸነፍ አይችልም እኛም ክርስትያኖች ካልፆምን ካልፀለይን ሰይጣንን ማሸነፍ አንችልም።
በመብል ምክንያት አዳም እንደወደቀ በዳግማዊው አምዳ በክርስቶስ መፆም ጠላት ድል ተመቷል።


3~ፈቃደ ስጋን ለፈቃደ ነብስ ለማስገዛት። መኪናም ፍሬን አለው ፈረስም ልጒም አለው ይህ ስጋችን ልጓሙ ፆምና ፀሎት ነው።

4~ሞገስን ለማግኘት። አስቴር 3ቀን 3 ለሊት በመፀለይ በንጉሱ ፊት ሞገስን አግኝታለች።

5~ለተራቡ ሰወች እንድናዝን። ክርስትያን መፆም ያለበት አፍ እስኪመረው ድረስ ነው በዛ ችግር ውስጥ ካለፍን የሰወችን ችግር መረዳት እንችላለን።

🌺 አምላከ ቅዱሳን ይርዳን🙏


https://t.me/mary21God
11.04.202510:17
ወር በገባ በ3 ቅድስት እናታችን በዓታ ማርያም ናት። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን ።🙏❤



✝️🕊


@mary21God
28.03.202509:20
17.04.202513:15
አላውቅህም ብዬ

አላውቅህም ብዬ በሰው ፊት የምክድህ
ለጠላት አንስቼ አሳልፌ የምሰጥህ
እኔ እሆንን ጌታ ሆይ እኔ እሆንን
እኔ እሆንን አምላክ ሆይ እኔ እሆንን?
አዝ

ይሁዳ ነኝ ወይስ ጴጥሮስ ሐሙስ ማታ እኔ ማነኝ
የዛሬን መቆሜን እንጂ አላውቅም መጨረሻዬን
እወድሃለውም ብዬ የዛሬን እናገራለሁ
አላውቅህም እንዳልልህ ስለነገ ግን እፈራለሁ
አዝ

ስንት የአጥቢያ ኮከቦች ላንተ ዘምረውልህ ወደቁ
በሰማይ መቅደስህ አጥነው በትዕቢት ረግፈው አለቁ
እፈራለሁ ለኔም ለራሴ መንገዴን ንገረኝ ጌታ
ጠዋት በዘመርኩበት አፍ እንዳልሳደብ በማታ
አዝ

ሣጥናኤል መላዕክ ነበረ ይሁዳም ሃዋርያ
ንስጽሮስም ጳጳስ ነበር አርዮስም ባለሙያ
እነዚህ ሁሉ ከወጡ ከአምላካቸው ጉያ
ደካማ ለሆንኩትማ የት ይሆን የኔ መገኛ
አዝ

ታናሹን ጅማሬ አንተው ታላቅም አድርግልኝ
ነበረች ከመባል ፈተና አንተ በፍቅር አድነኝ
ያስጀመርከኝ አምላኬ ሆይ እንግዲህ መንገዴን አደራ
በፊትህ ቆሜ ለማመስገን አብቃኝ ከቅዱሳን ጋራ

ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
💚 @mary21God 💚
💛 @mary21God 💛
❤️ @mary21God ❤️
24.03.202509:07
01.04.202503:29
የሰው ልጅ በኃይልህ

የሰው ልጅ በኃይልህ ፈጽሞ አትመካ/4/
አንድ አምላክ አለና በኃይሉ ኃይልን የሚለካ/2/
አዝ

ኃይል እንደ ሶምሶን ከአምላክ ሲሰጥ እንጂ/2/
በጉልበት መመካት ለማንም አይበጅ/2/
ሰናክሬም ቢነሳ በሕዝቅያስ ላይ/2/
የደረሰበትን አልሰማህም ወይ/2/
አዝ

ጎልያድ በኃይሉ ዳዊትን ቢንቀው/2/
አዋረደው እንጂ ኃይሉ ምን ጠቀመው/2/
እንደ ዳታንና እንደ አቤሮን አይሆንም በግድ/2/
ተመርጦ ነው እንጂ ለክብር በአምላክ ፈቃድ/2/
አዝ

ክህነትን ለአሮን ሕግንም ለሙሴ/4/
ከሰው ሁሉ መርጠው ሰጧቸው ሥላሴ/2/

ዘማሪት ማርታ ኃይለሥላሴ
💚 https://t.me/mary21God 💚
💛 https://t.me/mary21God 💛
❤️ https://t.me/mary21God ❤️
20.04.202501:31
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም"ሉቃ 24፥5

እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ።❤❤🥰

@mary21God
@mery21God
21.04.202506:06
እግዚአብሔር ሄዋንን ከአዳም ከየትኛው የሰውነት ክፍሉ ነው የፈጠራት ❔
29.03.202520:57
👉 መኑ ውእቱ ገብር ኄር ጠቢብ ወምዕመን ዘይረክቦ እግዚኡ በድልው 👉

   ጾመ ድጓ ዘገብርኄር

✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝

🙏 እንኳን ለሳምንተ ገብርኄር በስላም አደረሳችሁ አደረስን 🙏

👉 ፮ ሳምንት ገብር ኄር 👉

✝ የቅዳሴ ምንባባት ✝

፪ ጢሞ ም ፪ ቁ ፩-፲፮
፩ ጴጥ ም ፭ ቁ ፩-፲፪
ግብ.ሐዋ ም ፩ ቁ ፮-፱

❖ ምስባክ ❖

ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ
ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ
ዜኖኩ ጽድቀከ በማኀበር ዐቢይ

🙏 ትርጉም 🙏

አምላኬ ሆይ ፈቃድኹን ለማድረግ ወደድኹ
ሕግኸንም በልቤ ውስጥ ነው
በታላቅ ጉባኤ ጽድቅን አወራሁ

❖ ወንጌል ❖

ማቴ ም ፳፭ ቁ ፲፬-፴፩
            25     14  31

❖ ቅዳሴ ❖

ዘባስልዮስ

" ከነርሱ ዘንድ ላቀረቡትም ሁሉ በሰማይ ያለ ዋጋቸውን ስጣቸው ያንድ ልጅህ ትዕዛዝ ይህ ነውና ከጥንት ጀምሮ ያገለገሉህ ቅዱሳንህን እናስብ ዘንድ "
        ቅዳሴ ባስልዮስ
          ም ፩ ቁ ፸
              1    70

✝ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱ ይማረን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እግዝእትነ ማርያም ድንግል በምልጇዋ አትለየን ከልጇ ከወዳጇ ታማልድን በዕፀ መስቀሉ ይባረክን ይጠብቅን ቤተክርስቲያን ቅድስት በረድኤት ይጠብቅልን በየሰዓቱ በየደቂቃው ጠባቂ መላዕክት አያሳጣን በቅዱሳኑ ፀሎት ይማረን ከሰንበተ ክርስቲያን በረከት ይክፈልን ከቅዱስ ዮሐንስ ዘኢየሩሳሌም ከአባ ሚካኤል ዘእስክንድርያ ከእናታችን በዓታ ለማርያም ከአቡነ ዜና ማርቆስ ከአባ ሊባኖስ ዘመጣዕ በረከታቸው ይደርብን ፆሙን ፆመ በረከት ፆመ አኰቴት ያድርግልን ፆሙን ለማበርከት ያብቃን ድርሳነ ሰንበት ፆመ ድጓ ዝማሬ ዳዊት ቅዳሴ መላዕክት ፆመ ነቢያት ወሐዋርያት የተቀበለ የኛንም ፆም ፀሎት ምጽዋት ስግደት ንስሐ በብሩህ ገጽ ይቀበልልን መክሊታችንን ለመጠቀም አምላክ አበው ይረዳን አቤቱ ለሃገራችን ስላም ለህዝባችን አንድነት ይስጥልን አቤቱ ሁላችንም ለንስሐ ሞት ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን አቤቱ ሁላችሁም በፀሎታቸው አስቡን አስቡኝ ✝

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  የኔ መዝሙር ዘተዋህዶ$ጥያቄ እና መልስ😍🥰🇪🇹21

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
           💚
@mary21God 💚   
           💛
@mary21God 💛   
           ❤
@mary21God ❤   
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
28.03.202512:24
የኖህ መርከብ ከምንድነው የተሰራው ?
ጸሎት ማለት ምን ማለት ነው ?

በጸሎት ጊዜ ምን እናድርግ ?

በምን አይነት መንገድ መፀለይ ነው የሚገባን ?

🔴 ሌሎችንም ጥያቄዎችን እና መልሶች ያገኙበታል 💞 JOIN💞 ይበሉ 👇
https://t.me/addlist/UCpF5EXgfnplNjc8
30.03.202505:11
✝️ ባለ ማኅተቦች ብቻ JOIN ይበሉ ✝️
  °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ JOIN ይበሉ 🌼
  °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
10.04.202521:10
#የሚያዝያ_3_ቀን_ግጻዌ

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#ሚያዝያ_3_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበቡት_መልእክታት👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ገላትያ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ስለምፅፍላችሁም ነገር፥ እነሆ፥ በእግዚአብሔር ፊት ሐሰት አልናገርም።
²¹ ከዚያ ወዲያ ወደ ሶርያና ወደ ኪልቅያ አገር መጣሁ።
²² በክርስቶስም ያሉት የይሁዳ ማኅበሮች ፊቴን አያውቁም ነበር፤
²³ ነገር ግን፦ ቀድሞ እኛን ያሳድድ የነበረ፥ እርሱ በፊት ያጠፋው የነበረውን ሃይማኖት አሁን ይሰብካል ተብሎ ሲነገር ይሰሙ ነበር፤
²⁴ ስለ እኔም እግዚአብሔርን ያከብሩ ነበር።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
1ኛ ጴጥሮስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²-³ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።
⁴ በሰውም ወደ ተጣለ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ወደ ተመረጠና ክቡር ወደ ሆነው ወደ ሕያው ድንጋይ ወደ እርሱ እየቀረባችሁ፥
⁵ እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ።
⁶ በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።
⁷ እንግዲህ ክብሩ ለእናንተ ለምታምኑት ነው፤ ለማያምኑ ግን አናጢዎች የጣሉት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ የዕንቅፋትም ድንጋይ የማሰናከያም ዓለት ሆነ፤
⁸ የማያምኑ ስለ ሆኑ በቃሉ ይሰናከሉበታልና፤ ለዚህ ደግሞ የተመደቡ ናቸው።
⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።
¹¹ ወዳጆች ሆይ፥ ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞት ትርቁ ዘንድ እንግዶችና መጻተኞች እንደ መሆናችሁ እለምናችኋለሁ፤
¹² ስለሚመለከቱት ስለ መልካም ሥራችሁ፥ ክፉ እንደምታደርጉ በዚያ እናንተን በሚያሙበት ነገር፥ በሚጎበኝበት ቀን እግዚአብሔርን ያከብሩት ዘንድ በአሕዛብ መካከል ኑሮአችሁ መልካም ይሁን።
¹³ ስለ ጌታ ብላችሁ ለሰው ሥርዓት ሁሉ ተገዙ፤ ለንጉሥም ቢሆን፥ ከሁሉ በላይ ነውና፤
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ሐዋርያት 17
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ጳውሎስም በአርዮስፋጎስ መካከል ቆሞ እንዲህ አለ፦ የአቴና ሰዎች ሆይ፥ እናንተ በሁሉ ነገር አማልክትን እጅግ እንደምትፈሩ እመለከታለሁ።
²³ የምታመልኩትን እየተመለከትሁ ሳልፍ፦ ለማይታወቅ አምላክ የሚል ጽሕፈት ያለበትን መሠዊያ ደግሞ አግኝቼአለሁና፦ እንግዲህ ይህን ሳታውቁ የምታመልኩትን እኔ እነግራችኋለሁ።
²⁴ ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም፤
²⁵ እርሱም ሕይወትንና እስትንፋስን ሁሉንም ለሁሉ ይሰጣልና አንዳች እንደሚጎድለው በሰው እጅ አይገለገልም።
²⁶-²⁷ ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ፥ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ፥ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ መደበላቸው። ቢሆንም ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም።
²⁸ ከእናንተ ከባለ ቅኔዎች አንዳንዶች ደግሞ፦ እኛ ደግሞ ዘመዶቹ ነንና ብለው እንደ ተናገሩ፥ በእርሱ ሕያዋን ነንና እንንቀሳቀሳለን እንኖርማለን።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

#ሚያዝያ_3_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበበው_የሚዜመው_የቅዳሴ_ምስባክ👇

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
"ኰሎ ዘፈቀደ ገብረ #እግዚአብሔር። በሰማይኒ ወበምድርኒ። በባሕረኒ ወበኵሉ ቀላያት። መዝ.134÷6
#ትርጉም➣ “በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቆች ሁሉ፥ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ።” መዝ.134÷6
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

#ሚያዝያ_3_ቀን_የእለቱን_ወንጌል_እናንብብ📖👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ማቴዎስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ማዶ በመጡ ጊዜ እንጀራ መያዝን ረሱ።
⁶ ኢየሱስም፦ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁና ተጠበቁ አላቸው።
⁷ እነርሱም፦ እንጀራ ባንይዝ ነው ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ።
⁸ ኢየሱስም አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ እንጀራ ስለ ሌላችሁ ስለ ምን እርስ በርሳችሁ ትነጋገራላችሁ? ገና አታስተውሉምን?
⁹ ለአምስቱ ሺህ አምስቱ እንጀራ፥ ስንት መሶብም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን?
¹⁰ ወይስ ለአራቱ ሺህ ሰባቱ እንጀራ፥ ስንት ቅርጫትም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን?
¹¹ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ እንድትጠበቁ ብዬ ስለ እንጀራ እንዳልተናገርኋችሁ እንዴት አታስተውሉምን?
¹² እነርሱም ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንጂ ከእንጀራ እርሾ እንዲጠበቁ እንዳላላቸው ያን ጊዜ አስተዋሉ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
የሚቀደሰው ቅዳሴ የ #ቅዱስ_ዲዮስቆሮስ_ቅዳሴ ነው። መልካም በዓልና የጾም ጊዜ ለሁላችንም ይሁንልን።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@mary21God
24.04.202503:06
የመጥምቁ ዮሐንስ ልብስ ምን ነበረ❔
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.