22.04.202519:55
ሐዋርያዊ መልሶች በቴሌግራም🥰
❤️ ለኦርቶዶክሳውያን ምርጥ ቻናል ነዉ
join በማለት ቤተሰብ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።የመፀሃፍ ቅዱስ ጥናት፣ዶግማ ኤና ቀኖና እና ብዙብዙ ትምህሮችን ያገኙበታል᎓᎓

21.04.202516:36
ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜቶማስ
የሁለተኛው ዕለተ ማክሰኞ
ማኅደረ ተዋህዶ
@Mahdere_tewahedo
18.04.202516:03
17.04.202502:49
💠 ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማወቅ ያሉብን 👇🙏
✅ 13ቱ ሕማማተ መስቀል
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
✅ 7ቱ የመስቀሉ ቃላት
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
✅ 7ቱ ተዓምራቶች
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
✅ 5ቱ ቅንዋተ መስቀል
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
➦ 13ቱ ሕማማተ መስቀል
➡️ 1ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)
➡️ 2ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)
➡️ 3ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)
➡️ 4ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)
➡️ 5ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)
➡️ 6ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)
➡️ 7ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)
➡️ 8ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)
➡️ 9ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት) ➡️ 10ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)
➡️ 11ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)
➡️ 12ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይመሰቀል)
➡️ 13ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትንመጠጣት)
➦ ሰባቱ የመስቀሉ ቃላት (ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሆኖ የተናገራቸው ቃላቶች)
➡️ 1. አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ (ማቴ 27፡46)
➡️ 2. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው (ሉቃ 23፡34)
➡️ 3. ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር እንድትኖር በእውነት እነግርሃለሁ (ሉቃ 23፡ 43)
➡️ 4. እነሆ ልጅሽ አነኋት እናትህ (ዮሐ 19፡26-27)
➡️ 5. ተጠማሁ (ዮሐ 19፡28)
➡️ 6. አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ (ሉቃ 23፡46)
➡️ 7. የተጻፈው ሁሉ ደረሰ ተፈጸመ አለ (ዮሐ 19፡30)
➦ ሰባቱ ተዐምራት ጌታ እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ በተሰቀለ ጊዜ የተፈጸሙ ተዐምራት
➡️ 1. ጸሐይ ጨልሟል
➡️ 2. ጨረቃ ደም ሆነ
➡️ 3. ከዋክብት ረገፉ
➡️ 4. ዐለቶች ተሠነጠቁ
➡️ 5. መቃብራት ተከፈቱ
➡️ 6. ሙታን ተነሡ
➡ 7. የቤተ መቅደስም መጋረጃ ለሁለት ተቀደደ
➦5ቱ ቅንዋተ መስቀል (ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተቸነከረባቸው አምስቱ ችንካሮች)
➡️ 1. #ሳዶር ፣ በሚባል ችንካር ቀኝ እጁን ቸነከሩት ።
➡️ 2. #አላዶር ፣ በሚባል ችንካር ግራ እጁን ቸነከሩት።
➡️ 3. #ዳናት ፣ በሚባል ችንካር ሁለት እግሩን ቸነከሩት።
➡️ 4. #አዴራ ፤ በሚባል ችንካር ማሀል ልቡን ቸነከሩት።
➡️ 5. #ሮዳስ ፣ በሚባል ችንካር ደረቱን ቸነከሩት።
ክብርና ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ስግደት ዝማሬ ተሰ* ቅሎ ሞቶ ላዳነን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።🙏❤️
*በጌታ ቢያንስ ለ 3 ሰው #ሼር
✥••●◉ ✞ ◉●••✥

15.04.202520:18
ከሚከተሉት አንዱ የመለኮት ባሕርይ አይደለም?
22.04.202519:41

19.04.202502:14
ቅዳሜ
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
✨🌷 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌷✨
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
ማኅደረ ተዋህዶ
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
➦ ቀዳም ስዑር ትባላለች ፦
ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ይባላል።
➦ ለምለም ቅዳሜ ይባላል፡-
ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት በመሆኑም ለምለም ቅዳሜ ይባላል። ምዕመናንም ይህንን ለምለም ቀጤማ እስከ ትንሣኤ ለሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል።
➦ ቅዱስ ቅዳሜ ይባላል፡-
ቅዱስ የሆነው እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ያረፈበት ቀን ሲሆን በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ስራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ በነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዶ ሲኦልን በርብሮ ባዶዋን ሲያስቀራት በዚያ የነበሩትን ነፍሳት የዘላለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ቅዱስ ቅዳሜ ይባላል።
✨🌷 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌷✨
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
ማኅደረ ተዋህዶ

17.04.202517:46
ሰሙነ ሕማማት
ዕለተ ዓርብ
ዕለተ ዓርብ
16.04.202515:42
ህማማት
አራተኛው ቀን
#ዕለተ ሐሙስ
አራተኛው ቀን
#ዕለተ ሐሙስ

15.04.202519:36
⇛ኦርቶድክሳዊ ፎቶና ስዕላድኖች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍትች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ ዜናወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ TikTok video ወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን..🙏
ማግኘት ከፈለጉ JOIN የሚለውን ይንኩት 🙏❤️🩹
⇛ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍትች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ ዜናወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ TikTok video ወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን..🙏
ማግኘት ከፈለጉ JOIN የሚለውን ይንኩት 🙏❤️🩹

21.04.202517:50
"በሰዎች ስትገፋ ለምን አትበል ቅቤም ተገፍታ ነው ከሰው እራስ የምትወጣ ።"
ማኅደረ ተዋህዶ
@Mahdere_tewahedo
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊

21.04.202504:15
ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ
የመጀመሪያው ዕለተ ሰኞ
🔷on Telegram
🔸 @Mahdere_tewahedo
የመጀመሪያው ዕለተ ሰኞ
🔷on Telegram
🔸 @Mahdere_tewahedo
Пераслаў з:
ማኅደረ ተዋህዶ

18.04.202517:52
ይደመጥ ....................
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo

17.04.202516:39

16.04.202504:10
#ሰሙነ ሕማማት
15.04.202518:31
የሰሙነ ሕማማት
ሦስተኛው ቀን
#ምክረ አይሁድ
#የመልካም መዓዛ
#የእንባ ቀን
ሦስተኛው ቀን
#ምክረ አይሁድ
#የመልካም መዓዛ
#የእንባ ቀን
21.04.202517:33
"
እሳትና ውኃን ማዋሐድ እንደ ማይቻል በሰው ኃጥያት መፍረድ በራስ ኃጥያት ከመፀፀት ጋር አብሮ አይሄድም
"
ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋሰው
Пераслаў з:
ፍኖተ ሕይወት media

20.04.202519:47
ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-
#ሰኞ
#ማዕዶት_ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡
#ማክሰኞ
#ቶማስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29
#ረቡዕ
#አልአዛር_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡
#ሐሙስ
#አዳም_ሐሙስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡
#አርብ
#ቅድስት+ቤተክርስቲያን_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡
#ቅዳሜ
#ቅዱሳት_አንስት_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡
#እሁድ
#ዳግም_ትንሳኤ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡
ፔጁን #Like_Sebscribe_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ።
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 👇👇👇
https://t.me/Fnote_Hywet

ዕለተ ቅዳሜ
Пераслаў з:
ፍኖተ ሕይወት media

17.04.202510:32
የእመቤታችን አምስቱ ሀዘናት ❤️
#የእመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም 5ቱ ታላላቅ ሀዘናት የሚባሉት እነማን ናቸው? ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በእኔ ምክንያት ካገኙሽ ኃዘናት የትኛው ይበልጣል ብሎ በጠየቃት ጊዜ እመቤታችንም ልጄ ወዳጄ ሆይ ባንተ ምክንያት ካገኙኝ ኃዘናት እነዚህን #አምስቱ ይበልጣሉ ብላ እመቤታችን የጠቀሰቻቸው ታላላቅ ኃዘናት የሚከተሉት ሲሆኑ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም እነዚህን ያንችን ኃዘናት እያሰበ የጸለየ ኃጢአቱን ይቅር እለዋለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጥቷታል።
1. ስምዖን በቤተ መቅደስ ትንቢት በተናገረ ጊዜ
ስምዖን የተባለው ፦ አረጋዊው ስምኦን ነው የእመቤታችን ሐዘን የሚጀምረው ገና አንድዬ ልጇን ከመውለዷበስምተኛው ቀን ነው ቤተመቅደስ ይዛው በሄደች ጊዜ አረጋዊው ስምዖን “በአንቺም ደግሞ በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል (ልጅሽ በቀራንዮ ይሞታል)”ሉቃስ 2፥34-35 ብሎ በነገራት ጊዜ ድንግል ማርያም አምርራ አዘነች አለቀሰች።እነሆ፥ የብዙዎች ልብ አሳብ ይገለጥ ዘንድ፥ ይህ በእስራኤል ላሉት ለብዙዎቹ ለመውደቃቸውና ለመነሣታቸው ለሚቃወሙትም ምልክት ተሾሞአል፥ በአንቺም ደግሞ በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል አላት።
ሉቃ (2፡34-35)
2. ከቤተ መቅደስ ፈልጌህ ባጣሁህ ጊዜ
ወላጆቹም በያመቱ በፋሲካ በዓል ወደ ኢየሩሳሌም ይወጡ ነበር። የአሥራ ሁለት ዓመት ልጅ በሆነ ጊዜ፥ እንደ በዓሉ ሥርዓት ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ፤ ቀኖቹንም ከፈጸሙ በኋላ፥ ሲመለሱ ብላቴናው ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ቀርቶ ነበር፥ ዮሴፍም እናቱም አላወቁም ነበር።ከመንገደኞች ጋር የነበረ ስለመሰላቸው የአንድ ቀን መንገድ ሄዱ፥ ከዘመዶቻቸውም ከሚያውቋቸውም ዘንድ ፈለጉት፤ ባጡትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። ከሦስት ቀንም በኋላ በመምህራን መካከል ተቀምጦ ሲሰማቸውም ሲጠይቃቸውም በመቅደስ አገኙት፤ የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ተገረሙ። ባዩትም ጊዜ ተገረሙ እናቱም። #ልጄ_ሆይ፥ ለምን እንዲህ አደረግህብን? እነሆ፥ አባትህና እኔ እየተጨነቅን ስንፈልግህ ነበርን አለችው።
ሉቃ (2÷41-48)
3. በጲላጦስ አደባባይ በገረፉህ ጊዜ
በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በራሱ ላይ አኖሩ ቀይ ልብስም አለበሱት፤ እየቀረቡም።የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፥ ሰላም ለአንተ ይሁን ይሉት ነበር፤ በጥፊም ይመቱት ነበር። ጲላጦስም ደግሞ ወደ ውጭ ወጥቶ። እነሆ፥ አንዲት በደል ስንኳ እንዳላገኘሁበት ታውቁ ዘንድ እርሱን ወደ ውጭ አወጣላችኋለሁ አላቸው። ኢየሱስም የእሾህ አክሊል ደፍቶ ቀይ ልብስም ለብሶ ወደ ውጭ ወጣ። ዮሐ (19÷1-5)
4. በዕለተ ዓርብበሰቀሉህ ጊዜ
ኢየሱስንም ይዘው ወሰዱት፤ መስቀሉንም ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሉት ወጣ። በዚያም ሰቀሉት፥ ከእርሱም ጋር ሌሎች ሁለት፥ አንዱን በዚህ አንዱን በዚያ ኢየሱስንም በመካከላቸው ሰቀሉ።ጲላጦስም ደግሞ ጽሕፈት ጽፎ በመስቀሉ ላይ አኖረው፤ ጽሕፈቱም። የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ የሚል ነበረ። ኢየሱስም የተሰቀለበት ስፍራ ለከተማ ቅርብ ነበረና ከአይሁድ ብዙዎች ይህን ጽሕፈት አነበቡት፤ በዕብራይስጥና በሮማይስጥ በግሪክም ተጽፎ ነበር። ስለዚህ የአይሁድ ካህናት አለቆች ጲላጦስን እርሱ። የአይሁድ ንጉስ ነኝ እንዳለ እንጂ የአይሁድ ንጉሥ ብለህ አትጻፍ አሉት። ጲላጦስም። የጻፍሁትን ጽፌአለሁ ብሎ መለሰ። ዮሐ. (19÷17-2
5. ዮሴፍናኒቆዲሞስ ገንዘው ወደ አዲስ መቃብር ባወረዱህ ጊዜ ናቸው!!!
የአምላክ ቸርነት! የድንግል አማላጅነት አይለየን ሀዘናችንን ታቅልልን።🙏🤗
ሼር SHARE ✅
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
https://t.me/Fnote_Hywet
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

16.04.202502:20
ረቡዕ
ረቡዕ እለት የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንዳለባቸው የመከሩበትና ውሳኔ ያሳለፉበት ቀን በመሆኑ ምክረ አይሁድ ይባላል። ወቅቱ የፋሲካን በዓል የሚያከብሩበት ቀን በመሆኑ እና ብዙ ህዝብም ጌታን ይከተለው ስለነበር ሁከት እንዳይነሳ ስጋት ነበራቸው ። ነገር ግን ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የአስቆሮቱ ይሁዳ አሳልፎ እንደሚሰጣቸው ስለነገራቸው ሉቃ ፳፪፥፩-፮ ጭንቀታቸው ተወግዶ በጌታ መያዝ ተስማምተዋል።
ጌታችን በዚህ ዕለት በለምጻሙ በሰምዖን ቤት ተቀምጦ ሳለ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት/ባለሽቶዋ ማርያም/ ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ የአልባጥሮስ ሽቱ አምጥታ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባቸው ማቴ ፳፮፥፮-፯ የመዓዛ ቀን ይባላል።
ባለሽቱዋ ሴት (ማርያም እንተ እፍረት) ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት እየለመነች በእግሩ ስር ተደፍታ በእንባዋ እግሩን አርሳለችና ማር ፲፬፥፱ የእንባ ቀን ይባላል።
💚 @Mahdere_tewahedo 💚
💛 @Mahdere_tewahedo 💛
❤ @Mahdere_tewahedo ❤
ምክረ አይሁድ ይባላል፦

የመልካም መዓዛ ቀንም ይባላል፡-
ጌታችን በዚህ ዕለት በለምጻሙ በሰምዖን ቤት ተቀምጦ ሳለ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት/ባለሽቶዋ ማርያም/ ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ የአልባጥሮስ ሽቱ አምጥታ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባቸው ማቴ ፳፮፥፮-፯ የመዓዛ ቀን ይባላል።
የእንባ ቀን ይባላል፡-
ባለሽቱዋ ሴት (ማርያም እንተ እፍረት) ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት እየለመነች በእግሩ ስር ተደፍታ በእንባዋ እግሩን አርሳለችና ማር ፲፬፥፱ የእንባ ቀን ይባላል።
💚 @Mahdere_tewahedo 💚
💛 @Mahdere_tewahedo 💛
❤ @Mahdere_tewahedo ❤
14.04.202517:53
Паказана 1 - 24 з 111
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.