Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
SKY ስፖርት ET™ avatar

SKY ስፖርት ET™

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a
ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com
TGlist 评分
0
0
类型公开
验证
未验证
可信度
不可靠
位置
语言其他
频道创建日期Трав 28, 2018
添加到 TGlist 的日期
Серп 10, 2024
关联群组
订阅者
引用指数
每篇帖子的浏览量
每个广告帖子的浏览量
ER
ERR
ЖОВТ '24СІЧ '25КВІТ '25

SKY ስፖርት ET™ 热门帖子

GOAT🐐

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
"በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው"(መዝ 117:25)


✝ ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ እያልን በቻናላችን SKY ስፖርት ET ስም መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🌿

©SKY ስፖርት ET
▪ሪካርዶ ካካ ሜሲ የአለም ዎንጫ ስላነስ የምንግዜውም ምርጡ ተጫዎች ነው ስለሚባለው:

የአለም ዋንጫን ማንሳት ምንም ለውጥ አያመጣም። እኔም አሸንፌአለሁ ግን እኔ በታሪክ ምርጡ ተጫዎች አይደለሁም። ሜሲ ምርጥ ነው ግን በታሪክ ምርጡ እና የተሟላው ተጫዎች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው።

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ

👕 1273 ጨዋታዎች
⚽️ 933 ግቦች
🎯 257 አሲስት  🥇
🤝 1186 የጎል ተሳትፎ 🥇
🏆 35 ዋንጫዎችን አሸነፈ
🥅 66 ሃትሪኮች ሰራ
🔮 5 ባሎንዶር አሸነፈ
👟 4 የወርቅ ኳሶች አሸነፈ

🐐

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
已删除19.04.202511:55
▪ በ2022 ሪያል ማድሪድ ቻንፒዮንስ ሊጉን ሲበላ የላሚን ያማል አባት ከማድሪድ ደጋፊዎች ጋር ደስታውን ሲገልጽ 👀

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
08.04.202521:16
#የተረጋገጠ

የጨዋታው ኮከብ ፣ ዴክላን ራይስ ✅

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
"እንደተናገረ ተነስቷል በዚህ የለም"
               ማቴ 28÷6

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

መልካም  በዓል
ቡድኑ ጫና ውስጥ በገባ ጊዜ ሀላፊነቱን በአግባቡ ተወቷል።

4-2 ሲመራ የነበረው ቡድን ጎል እንዲያገባ እያንዳንዷን የማጥቃት እንቅስቃሴ በሚገባ መርቷል።

ቡርኖ ፈርናንዴዝ- የዩናይትድ የቁርጥ ቀን ልጅ

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
ይሄን ልጅ 💎 ከጉዳት መልስ እያሳየ ያለው ብቃት እንዴት ነው ብላቹ ታስባላቹ ?

ሀሳባቹን ኮሜንት ላይ📩

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
አሁን አትሌቲኮ ማድሪድ እያደረገው በሚገኛው ጨዎታ ላይ የአትሌቲኮ ማድሪድ ደጋፊዎች

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
የ ቀያይ ሰይጣናቱ አለቃ ሩበን አሞሪም ደስታቸው ከ አቅም በላይ ሆኖባቸው ፈንጠዚያ ሲዘሉ ተስተውለዋል ።

ይገባቸዋል 🔥💯

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
ሶስቱም የዲያጎ ሲሞኔ ልጆች ኳስን በመጫወት ላይ ይገኛሉ 🔥

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
የነገሮች መገጣጠም

ከጨዋታ በፊት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ በማህበራዊ ትስስር ገፁ የመለጠፍ ልምድ ያለው ቲምበር ዛሬ ከጨዋታው በፊት የለጠፈው ጥቅስ እና አጠቃላይ የጨዋታው ድምር ውጤት 😁

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
ስለስኬሊ ትላንት  ከተሰጡ አድናቆቶች በጥቂቱ:

🗣|| ዳረን ፍሌቸር( ኮሜንታተር)

" ስኬሊ በበርናቢው 300 ጨዋታዎች ያደረገ ተጫዋች ነው ሚመስለው።"

🗣|| ሪዮ ፈርዲናንድ

" የስኬሊ መታወቂያ( እድሜ) መጣራት አለበት..."

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
#Fact

አርኔ ስሎት = 79 ነጥብ
አንጌ ፖስቴኮግሉ + ሩበን አሞሪም = 75 ነጥብ

🫡Respect Slot!

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
登录以解锁更多功能。