Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ስካይ Sport ET™ avatar
ስካይ Sport ET™
ስካይ Sport ET™ avatar
ስካይ Sport ET™
🚨BREAKING: አርሰናል ማርቲን ዙቢሜንዲን ከሪያል ሶሼዳድ ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ደርሷል።አሁን ዝውውሩ ይፋ መደረግ ብቻ ይቀረዎል። [Ben Jacobs]🥇

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
ሜሰን ማውንት ከርቀት አትሌቲክ ቢልባኦ ላይ ያስቆጠረው ጎል የዩሮፓ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ጎል ተብሎ ተመርጧል !!

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
🗣ሉዊስ ኤንሪኬ፡-

“ከረጅም ጊዜ ጥበቃ በኋላ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ የሚገባው ቡድን ካለ ፓሪስ ሴንት ዤርሜይን ነው።”

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
"ማንም ከአንተ የሚበልጥ ስታይ ክብር መስጠት እና ወደዚያ ደረጃ ለመድረስ ጥረት ማድረግ አለብህ"- አርቴታ

🗣|| አርቴታ ቡድኑ ከሊቨርፑል ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ በፊት:

" እሁድ ለሊቨርፑል ክብር እንሰጣለን( guard of honour)። ይገባቸዋል። የተሻሉ ቡድን ነበሩ፤ ወጥ ብቃታም አሳይተዋል።

ይሄ ስፖርቱ ነው። ማንም ከአንተ የሚበልጥ ስታይ ክብር መስጠት እና ወደዚያ ደረጃ ለመድረስ ጥረት ማድረግ አለብህ።"

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
🗣ሚኬል አርቴታ:

🎙️ "በጥር ሁሉንም ነገር ግልጽ አድርገናል እናም ምርጥ ተጫዋቾችን እፈልጋለሁ በአመት 25 ግቦችን የሚያስቆጥሩ 3 ተጫዋቾች ካሉ ይምጡ ይህም ቡድኑን የተሻለ ያደርገዋል።"

🎙 "በዚህ የውድድር ዘመን በቻምፒየንስ ሊግ ምርጡ ቡድን እኛ ነበርን ይሄ 100% ሀቅ ነው።"

🎙"በቻምፒዮንስ ሊጉ ከአምናው የተሻለ ማድረግ ችለናል ፣ ግን መድረስ የምንፈልግበት ደረጃ አልደረስንም ምክንያቱም ማሸነፍ ስለምንፈልግ ። በአንፃሩ በሊጉ ወርደናል ፣ አምና የሰበሰብነው ነጥብ ያህል ማግኘት አልቻልንም ።"

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🚨OFFICIAL: ዣቪ አሎንሶ ባየር ሊቨርኩሰንን እንደሚለቅ አስታውቋል።

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
▪️የኮፓ ዴል ሬይ የዋንጫ ተፋላሚ (2022)
▪️የUEFA ኮንፈረንስ ሊግ የዋንጫ ተፋላሚ (2025)

በ2022 አርሰናልን ከለቀቀ በኋላ ሄክቶር ቤለሪን ከአርሰናል ክለብ በላይ ብዙ ጊዜ ለዋንጫ ፍፃሜ መድረስ ችሏል!

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
✔️ አሌክሲስ ማክ አሊስተር የሊቨርፑል የ ሚያዚያ ወር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
💬 ጂሚ ካራገር

አርሰናል በማይኬል አርቴታ እየተመራ ያለ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አምስተኛ አመቱን እያለፈ ነው። አርቴታ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ይህን ማድረግ አልቻለ ለቀጣዩ ተረኛ አሰልጣኝ መልቀቅ አለበት ፣ ።



@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
አጎበር (ዛንዚራ)

👍 ቢንቢ አላስተኛ ብሎዎታል ወይም የህፃን ልጅዎን ሰውነት እያበላሸ አስጨንቆዎታል!!!

✅ ለነብሰ ጡር

✅ ለአራስ ሴቶች

✅ ቢንቢ/ዝንብ ለሚበዛበት አካባቢ ተመራጭ

✅ ምንም አይነት ኬሚካል ስለሌለው አያቃጥልም

✅አራት ከለር አለዉ


ዋጋ፦ ✅1800 ብር ብቻ

❤️ ይዘዙን  ያሉበት በነፃ  እናደርሳለን!!
ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ🔽

📱0923888885          
ወይም                        
📱 0911885919

በቴሌግራም ለማዘዝ ከታች ያለውን አካውንት ይጠቀሙ🔽

    @kingmart2
ወይም
   @Smartplusb

አድራሻ ➡️ ሜክሲኮ የቄራ ታክሲ መያዝ አይመን ህንፃ 2ኛ ፎቅ 208 ቁጥር

📱የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የምንለቃቸውን አዳዲስ የሚገቡ እና ያሉንን እቃዎች በመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ

ሊንክ🔽🔽🔽

https://t.me/KingMart1

https://t.me/KingMart1

https://t.me/KingMart1
🚨ባየርን እና ፍሎሪያን ዊርትዝ በግል ጉዳዮች ከስምምነት ደርሰዎል! ባየርን ለሊቨርኩሰኑ 100 ሚሊየን ዩሮ ማቅረብ ይፈልጋሉ። [Christian Falk]

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
ቼልሲ የኮንፈረንስ ሊግን ዋንጫ ካሸነፉ በ ታሪክ ሶስቱን የአውሮፓ ታላላቅ ውድድሮች በማሸነፍ የመጀመሪያው ክለብ መሆን ይችላል።

🏆🏆 ቻምፒየንስ ሊግ
🏆🏆 ዩሮፓ ሊግ
🏆 ❓

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
የ2024/25 የጀርመን ቡንደስሊጋ የውድድር ዓመት ምርጥ ስብስብ ይፋ ሁኗል !

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
🚨አንድሬ ኦናና 350,000 ፓውንድ ሚያወጣው መኪናው ኢንሹራንስ ስለሌለው ልጊዜው መኪናው በፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል።[TheSunFootball]

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
🚨ክርስቲያኖ ሮናልዶ ካርሎ አንቼሎቲ የአል ናስር አሰልጣኛ እንዲሆን ይፈልጋል ተጫዋቹ ከካርሊቶ ጋር ካለው ጠንካራ ግንኙነት የተነሳ እሱን ለማሳመን ከአሰልጣኙ ጋር እየተነጋገረ ነው።

አሰልጣኙ ወደ የብራዚል ብሄራዊ ቡድንን ለማሰልጠን ከተስማሙ በኋላ ወደ አል ናስር ለመዘዋወር ካሰቡ ክለቡ እሱን ለመቀጠር ፋቃደኛ ነው። [Bruno Andrade]

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
💡💡💡

አርሰናል በአዲስ ኮንትራት ዙርያ ከዊሊያም ሳሊባ ጋር ንግግር መክፈቱ ታውቋል፤ እስካሁን የቀረበ ውል ባይኖርም ንግግሮቹ እየገፉ በሄዱ ጊዜ ውሉ እንደሚቀርብለት ይጠበቃል።

ዴቪድ ኦርነስታይን⭐️

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
OFFICIAL ፦ ጃኮብ መርፊ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የእግር ኳስ ማህበር (PFA) የ APRIL የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
➨ በውድድር ዘመኑ በዩሮፓ ሊጉ አንድም ጨዋታ ሳይሸነፉ ወደ ዩሮፓ ሊግ ፍጻሜ መግባት የቻሉ ክለቦች:

◎ ቤንፊካ (2013/14)
◎ ቼልሲ (2018/19)
◎ ኢንተር (2019/20)
◎ ቪላሪያል (2020/21)
◎ ፍራንክፈርት (2021/22)
◎ ሌቨርኩሰን (2023/24)
◉ ማንቸስተር ዩናይትድ (2024/25) 🆕

Devilish. 👹

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
已删除09.05.202519:07
🚨አንድሬ ኦናና 350,000 ፓውንድ ሚያወጣው መኪናው ኢንሹራንስ ስለሌለው ልጊዜው መኪናው በፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል።[TheSunFootball]

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
🗣ላሚን ያምል።

ለመጫወት የምፈልግባቸው ስታዲየሞች ኦልድትራፎርድ እና አንፊልድ ናቸው።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🚨ሳሊባ በአርሰናል ደስተኛ ነው ነገር ግን ከሪያል ማድሪድ ፋላጎት እንጻር የተሻሻለ ኮንትራት ይፈልጋል። [David Ornstein]

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
🚨🚨አርዳ ጉለር ዕለተ እሁድ በሚደረገው የኤልክላሲኮ ጨዋታ ላይ በቋሚነት እንደሚጀምር ተረጋግጧል!

{ሆሴ ሊዊስ ሳንቼዝ}🇪🇸

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
| የብራይተኑ አማካይ ካርሎስ ባልባ ዌስትሃም ላይ ያስቆጠራት ጎል የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ግብ ተብላ ተመርጣለች ።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
ከባርሳ ተጫዋቾች ውጪ ላንተ ሚመችህ ተጫዋች ማን ነው?

🎙ላሚን ያማል:ቡካዮ ሳካ እና ዴምቤሌ እነሱ በዚህ ሰአት ምርጥ ስራን እየሰሩ ነው።

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
显示 1 - 24 14 837
登录以解锁更多功能。