Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
SKY ስፖርት ET™ avatar
SKY ስፖርት ET™
SKY ስፖርት ET™ avatar
SKY ስፖርት ET™
የአለን ሽረር የዘንድሮው የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ TOP 5 ደረጃ ግምት

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
➨ ፔድሪ ጎንዛሌዝ ባለፉት 15 ጨዋታዎች ያገኘው ሬቲንግ ✨

Maestro🧠


@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
🗣️ ኬይለር ናቫስ ከባርሴሎና ጥያቄ ቀርቦለት እንደነበር ተናግሯል።

"ባርሳ ከቴር ስቴገን ጉዳት በኋላ ደውለውልኝ ነበር? አዎ ለወኪሌ ደውለው ነበር። ነገር ግን የደወለልኝ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ(የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት)ቢሆን ኖሮ በእርግጠኝነት ጥያቄውን እቀበል ነበር።" በማለትም የባርሳን ጥያቄ እንዳልተቀበለ ተናግሯል።

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
🎁ልዩ ስጦታ🎁 🎊

🌼🌼🌼🌼
👌ዘመን ተሻጋሪ ስጦታዎችን ለሚወዱት ያበርክቱ።
  📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size ባማረ መልኩ የሚሰራ፣ ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣ 🎊ለበዓል፣🎂ለልደት።፣🎓 ለምርቃት ፣💍 ለሠርግ እና ለመሳሰሉ....

ይዘዙን ባሉበት በነፃ እናደርሳለን

inbox=@firamk
          =@kiyamik
 
Call:-0987579035
        0941759900
ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም 👇👇

Join:-@afripix1
        :-@afripix1
🚨 አማድ ዲያሎ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ልምምድ ሊመለስ ነው።

ዲያሎ ከጉዳቱ በኋላ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ከሜዳ ይጠናቀቃል ተብሎ ቢጠበቅም በአጭር ጊዜ ውስጥ አገግሞ በመጪው ሳምንት ለልምምድ ዝግጁ ሆኗል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ ⭐️

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
በ2023 የትክሻ ጉዳት ያጋጠመው ጁድ ቤሊንግሀም በዚህ መልኩ የጥንቃቄ ልብሶችን በማድረግ ከባለፈው የውድድር አመት ጀምሮ እየተጫወተ ይገኛል!

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
⏳ የአለም ክለቦች ዋንጫ ሊጀመር 50 ቀናት ቀርተዋል።

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
25.04.202509:35
📰 ዛሬ በአውሮፓ ሚዲያዎች የፊት ገፅ ላይ ሲዘዋወሩ የቆዩ የዝውውር ጭምጭምታዎችን እነሆ 🫴🏻

➨ አርሰናል በሪያል ሶሲዳድ ኮንትራቱ ላይ 60ሚ ዩሮ የውል ማፍረሻ ያለውን ማርቲን ዙቢሜንዲን ለማስፈረም ጥሩ ድርድር ላይ ናቸው።

(ምንጭ፡ ESPN)

➨ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ኦሊ ዋትኪንስን ይፈልጋሉ እና አስቶንቪላ በክረምቱ ለአጥቂው የዝውውር ጥያቄ እንደሚቀርብላቸው ተማምነዋለሰ።

(ምንጭ፡ ፉትቦል ኢንሳይደር)

➨ ዣቢ አሎንሶ ካርሎ አንቸሎቲን በሪያል ማድሪድ የሚተካ ከሆነ  አዲስ የመሀል ተከላካይ ፣ የግራ ተከላካይ እና የመሀል አማካኝ የሚያስፈርም ይሆናል።

(ምንጭ፡ ፊቻጄስ)

➨ ባየር ሙኒክ እና ጁቬንቱስ አደም ዋርተንን ከክሪስታል ፓላስ ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ማንችስተር ዩናይትድን ተቀላቅለዋል።

(ምንጭ፡ TEAMtalk)

➨ ባርሴሎና ቲያኒ ራይንደርስን ከኤሲ ሚላን ለማስፈረም €50m አዘጋጅቷል።

እናም ይሄን ዝውውር እውን የሚያደርጉት ምናልባትም ፍሬንኪ ዴ ዮንግ አዲስ ኮንትራት በክለቡ ካልፈረመ ብቻ ነው።

(ምንጭ፡ ኤል ናሲዮናል)

➨ ካልቪን ፊሊፕስ የአይፕስዊች የውሰት ውሉ እንደተጠናቀቀ በመጪው ክረምት በድጋሚ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጋቸውን ያረጋገጡትን የቀድሞ ክለቡን ሊድስ ዩናይትድን ሊቀላቀል ይችላል።

(ምንጭ፡ ፉትቦል ኢንሳይደር)

➨ ጄምስ ማዲሰን በዚህ ክረምት አሰልጣኙ አንጌ ፖስቴኮግሉ ክለቡን የሚለቅ ከሆነ በክለቡ የመቆየት እድሉ ሰፊ ነው።

(ምንጭ፡ ቲቢአር ፉትቦል)

➨ አርሰናል እና ሊቨርፑል በኖቲንግሃም ፎረስት £70m ያህል የተገመተውን ተከላካይ ሙሪሎን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።

(ምንጭ፡ CaughtOffside)

➨ ማንቸስተር ዩናይትዶች በክረምቱ የማቲያስ ኩንሃን እና የፊሊፔ ማቴታን ፊርማ ለማግኘት እየሰሩ ነው።

(ምንጭ: ቲቢአር ፉትቦል)

➨ ማንቸስተር ዩናይትድ ለናይጄሪያዊው አጥቂ አዴሞላ ሉክማን ዝውውር ከገንዘብ በተጨማሪ ራስሙስ ሆይሉንድን ለአታላንታ ሊያቀርበው ይችላል።

(ምንጭ፡ ዘ ሰን ፉትቦል)

➨ ማንቸስተር ዩናይትድ ከኤስፓኞሉ ግብ ጠባቂ ሁአን ጋርሺያ ተወካዮች ጋር ተገናኝተው የዝውውር ጥያቄ አቅርበዋል።

(ምንጭ፡ COPE)

➨ ቶትንሃም በአዲስ ኮንትራት ላይ ድርድር ቢጀምርም ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ የክርስቲያን ሮሜሮን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ነው።

ተከላካዩ በላሊጋ መጫወት እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል።

(ምንጭ፡ CaughtOffside)

➨ ቶትንሃም የማንቸስተር ዩናይትዱን አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድን በክረምቱ በቋሚነት የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

(ምንጭ፡ Transfersdotcom)

ራሽፎርድን ብትሆኑ ማንን መቀላቀል ትመርጣላችሁ - አስቶንቪላ ወይስ ስፐርስ? 🤔


➨ አትሌቲኮ ማድሪድ ከክርስቲያን ሮሜሮ በተጨማሪ የቡድን አጋሩን ሮድሪጎ ቤንታንኩርን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

(ምንጭ: Times)


[✍🏻Compiled by @Cherubb_12]

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
ጁሊያን አልቫሬዝ ለ አትሌቲኮ ማድሪድ

🏟️ 50 ጨዋታ
⚽ 27 ጎል
🎯 5 አሲስት

Incredible

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
➨ ነገ ቅዳሜ ከሚደረገው የኮፓ ዴል ሬይ ፍጻሜ ጨዋታ ውጪ የሆኑ ተጫዋቾች፡-

በሪያል ማድሪድ በኩል:

⚪️ ካርቫሀል
⚪️ ሚሊታኦ
⚪️ ካማቪንጋ

በባርሴሎና በኩል:

🔵🔴 ሌዋንዶስኪ
🔵🔴 ባልዴ
🔵🔴 ካሳዶ
🔵🔴 በርናል
🔵🔴 ቴር ስቴገን

#El_Classico
#CopaDelRey_Final

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
✅ || ዕለትን በታሪክ

ልክ በዕዚች ዕለት በ 2009 ማንቸስተር ዩናይትድ በቶተንሃም 2-0 እየተመሩ እረፍት ይወጣሉ ። በወቅቱ የነበረው ታላቁ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰንም በመልበሻ ክፍል ውስጥ ተጫዋቾቹን "ምን ሆናቹሀል ? ይሄኮ ቶተንሃም ነው" ሲል ይናገራቸዋል። የጨዋታው ፍፃሜም በ ማንቸስተር ዩናይትድ 5-2 አሸናፊነት ይጠናቀቃል ።

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
➨ ትናንት በተደረገ የጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቦሎኛ ኢምፖሊን 2-1 በማሸነፍ የፍፃሜው ተፋላሚ መሆናቸውን ያረጋገጡ ሲሆን በፍፃሜውም ኢንተር ሚላንን በመጣል ያለፈው ኤሲሚላንን የሚገጥሙ ይሆናል።

📌 የፍፃሜ ጨዋታው በፈረንጆቹ ግንቦት 14 የሚደረግ ይሆናል።🏆

#CoppaItallia

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
#Fact

አርኔ ስሎት = 79 ነጥብ
አንጌ ፖስቴኮግሉ + ሩበን አሞሪም = 75 ነጥብ

🫡Respect Slot!

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች የሪያል ቤቲሱን አማካኝ ጆኒ ካርዶሶን በቅርብ ሳምንታት ውስጥ  ሲከታተሉት ቆይተዋል።

የማንቸስተር ዩናይትዱ ብራዚላዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች አንቶኒ አሁን በውሰት ሪያል ቤቲስ ይገኛል። እስካሁን በይፋ የቀረበ ጥያቄ ባይኖርም በካርዶሶ ላይ ያለው ፍላጎት በሁለቱ ክለቦች መካከል የተጫዋች መለዋወጥ ስምምነት ሊያመጣ ይችላል ወይ የሚለው ወደፊት የሚታይ ይሆናል።

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
已删除25.04.202511:52
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም

ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
ከ12 አመታት በፊት

በ356 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች : 8 የወርቅ ጫማ አሸናፊዎች፣1 የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ እና ኤፌኤ ካፕ አሸናፊ በአንድ ላይ ሆነው የተነሱት ምስል👏

@Skysport_Ethiopia
እንደ ሜሲ ስዋሬዝን የመሳሰሉ ተጫዋቾችን ይዘው ወደ Bc place ያመሩት ኢንተር ሚያሚ ያልተጠበቀ ሽንፈት አጋጥሟቸዋል !

በሜዳቸው የማይታሙት ኢንተር ሚያሚ የመልሱን ጨዋታ ቀልብሰው ወደ ኮንካፍ ቻምፒዮንስ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ያመሩ ይሆን ?

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
ይሄንን ያውቃሉ?

➨ የእንግሊዙ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በዘንድሮው የ2024/25 የውድድር ዘመን ከ10ኛ ደረጃ ማለትም ከወገብ በላይ መሆን የቻለው በመጀመሪያው ሳምንት ብቻ ነው እሱም ቀሜዳቸው ፉልሀምን 1-0 ካሸነፉ በኋላ ፤ ከ2ኛው ሳምንት ጀምሮ ባሉት ሳምንታት ከወገብ በታች ያሉ ደረጃዎችን ነበር እያቀያየረ ሲይዝ የነበረው።

አሁን በ38 ነጥቦች 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል!

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
已删除25.04.202511:51
እግር ኳስ የሚወዱ ከሆነ ይህን ቻናል እንዳያመልጦ በፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የሙሌ ስፖርት ቻናልን ይቀላቀላሉ

የሙሌ ስፖርት አዲሱን ቻናል ይቀላቀላሉ 👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
በጉዳት ለረዥም ጊዜ ከሜዳ ርቆ የነበረው ማርክ አንድሬ ተርስታይገን አሁን ከጉዳቱ አገግሟል ።

ማን ቋሚ የሚሆን ይመስላቹሀል ? ሼዝኒ ወይስ ተርስታይገን ?

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
已删除25.04.202511:52
25.04.202507:25
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
🇧🇷✨ካካ በ2007፡-

🏆 የባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ
🏆 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ አሸናፊ
🏆 የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት አሸናፊ
🏆 የአመቱ የፊፋ ምርጥ ስብስብ ውስጥ መካተት ቻለ
🏆 የአውሮፓ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
🏆 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ
🏆 የጣሊያን ሴሪ ኤ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
🏆 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ስብስብ ውስጥ መካተት ቻለ

Unreal Talent. 👑

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
🗞 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች  

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

03:30 | ስቱትጋርት ከ ሃይደናይም

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

03:45 | ፒኤስጂ ከ ኒስ

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
显示 1 - 24 14745
登录以解锁更多功能。