Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

ገዳማውያን
#በእዚህ ቻናል ስለ #ገዳማት እና #አድባራት #ታሪኮች የሚለቀቁበት እና #የአባቶች ትምህርት የሚቀርብበት ቻናል ነው ። #ይህን የቴሌግራም ቻናል ላይክ ሼር እንድታደርጉ ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና እንጠይቃለን 🙏
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваныНадзейнасць
Не надзейныРазмяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаApr 01, 2025
Дадана ў TGlist
Apr 02, 2025Рэкорды
15.04.202523:59
432Падпісчыкаў01.04.202512:26
233Індэкс цытавання10.04.202514:01
600Ахоп 1 паста10.04.202514:01
1.6KАхоп рэкламнага паста08.04.202523:59
5.13%ER02.03.202512:26
292.31%ERRРазвіццё
Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR

07.04.202516:49
💛
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🕊 [ ምክረ ቅዱሳን ] 🕊
▷ " ከጸሎት በፊት ምን ላድርግ ? "
[ 💖 " ከሶሪያ ቅዱሳን አባቶች " 💖 ]
[ 🕊 ]
▬▬▬▬▬▬ ♱ ▬▬▬▬▬▬
❝ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ❞
[ ፊልጵ . ፬ ፥ ፮ ]
🕊 💖 🕊

01.04.202521:14

07.04.202516:49
07.04.202505:08
🕊
[ † እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ የጽንሰት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። † ]
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †
🕊 † በዓለ ጽንሰት † 🕊
† ይሕች ቀን ለቤተ ክርስቲያን በእጅጉ ልዩ ናት:: በዓመቱ ከሚከበሩ በዓላትም አንደኛውን ሥፍራ ትይዛለች::
በዚሕ ዕለት አምላካችን እግዚአብሔር:-
፩. ሰማይና ምድርን ፈጠረ:: [ዘፍ.፩፥፩]
፪. በቅዱስ ገብርኤል ብሥራት በድንግል ማርያም ማኅፀን አደረ [ተጸነሰ]:: በዓሉም "በዓለ ትስብእት" ይባላል:: "አምላክ ሰው : ሰው አምላክ የሆነበት" ማለት ነው:: [ሉቃ.፩፥፳፮]
፫. የክብር ባለቤት መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ:: [ማቴ.፳፰፥፩ ፣ ማር.፲፮፥፩ ፣ ሉቃ.፳፬፥፩ ፣ ዮሐ.፳፥፩]
፬.ጌታችን ዳግመኛ ለፍርድ በዚሕች ቀን ይመጣል:: [ማቴ.፳፬፥፩]
††† በነዚሕ ታላላቅና ድርብርብ በዓላት ምክንያት ቀኑ "ርዕሰ በዓላት" [የበዓላት ራስ] : "በኩረ በዓላት" እየተባለም ይጠራል::
† ቸሩ እግዚአብሔር ዓለምን ከመፍጠሩ : ከጽንሰቱ : ልደቱና ትንሣኤው በረከትን ይክፈለን:: በጌትነቱም ሲመጣ በርሕራሔው ያስበን::
† ዳግመኛ በዚህች ቀን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እልዋሪቆን ገብቷል:: ይህች ሃገር የምድራችን መጨረሻ ናት:: ከዚያ በኋላ ሰውና ሃገር የለም:: እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ወንጌልን የሰበከ ሐዋርያ የለም::
† ከቅዱሱ ሐዋርያ ትጋት : ቅናት : መንፈሳዊነትና ንጽሕና አምላካችን ይክፈለን::
🕊
[ † መጋቢት ፳፱ [ 29 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ በዓላት ]
፩. ጥንተ ዕለተ ፍጥረት [ዓለም የተፈጠረችበት]
፪. በዓለ ትስብእት [የጌታችን ጽንሰቱ]
፫. ጥንተ በዓለ ትንሣኤ
፬. ዳግም ምጽዐት
፭. ቅድስት ማርያም መግደላዊት
፮. ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ
፯. ቅዱሳት አንስት [ትንሣኤውን የሰበኩ]
፰. ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ [ጽንሰታ]
፱. አብርሃ ወአጽብሐ [ጽንሰታቸው]
፲. ቅዱስ ኢያሱ ነቢይ [ጽንሰቱ]
፲፩. ቅዱስ ላሊበላ [ጽንሰቱ]
፲፪. አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ [ጽንሰታቸው]
[ † ወርኀዊ በዓላት ]
፩. የፈጣሪያችንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት
፪. ቅድስት አርሴማ ድንግል
፫. ቅዱስ ጴጥሮስ ተፍጻሜተ ሰማዕት
፬. ቅዱስ ማርቆስ ዘቶርማቅ
፭. ቅዱስ ዘርዐ ክርስቶስ [ጻድቅና ሰማዕት]
† " እነሆ ከደመና ጋር ይመጣል:: ዓይንም ሁሉ : የወጉትም ያዩታል:: የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ:: አዎን አሜን:: ያለውና የነበረው: የሚመጣውም: ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ: አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል::" ††† [ራእይ ፩፥፯]
† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †
† ወለወላዲቱ ድንግል †
† ወለመስቀሉ ክቡር †
[ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ]
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬
💖 🕊 💖

01.04.202513:27
†
† 🕊 መንፈሳዊው መሰላል 🕊 †
[ ከ ነ ገ ሮ ች ስ ለ መ ላ ቀ ቅ ! ]
[ ክፍል ሃያ ]
▬▬▬▬▬▬ ♱ ▬▬▬▬▬▬
❝ ጌታ እንደ ተናገረ ነቢይ ሁሉ በገዛ ሀገሩ ሳይከበር ያለፈ ከሆነ [ ዮሐ 4፡ 44 ] እንኪያስ ስደታችን ለውዳሴ ከንቱ የሚዳርገን አጋጣሚ እንዳይሆን እንጠንቀቅ፡፡ ስደት አሳብን ከእግዚአብሔር ላለመለየት ተብሎ የሚደረግ ከማንኛውም ነገር መለየት ነውና፡፡ ስደት የማያቋርጥ እንባን መውደድና ማፍሰስን የሚያስገኝ ነው፡፡ ስደተኛ ከገዛ ወገኖቹም ሆነ ከባዕዳን ጋር ካለው ግንኙነት ሁሉ የሚኮበልል ነው፡፡
ሌባው [ ሞት ] ሳይታሰብ የሚመጣ ነውና ለተባሕትዎና ለስደት ስትፋጠን ዓለምን የሚወዱ ነፍሳትን አትጠብቅ፡፡ ምክንያቱም በጊዜ ሂደት የነፍስ እሳት ወጥቶ የሚሄድ ነውና ፣ ብዙዎች ቸልተኞችንና ሐኬተኞችን ከራሳቸው ጋር ለማዳን ሲሞክሩ ከእነርሱ ጋር አብረው ጠፍተዋል፡፡ መቼ ጨለማ ውስጥ ትቶህና ጥሎህ እንደሚሄድ አታውቅምና ነበልባሉ በውስጥህ ነድዶ ሳለ ወዲያውኑ ሩጥ፡፡ ሁላችን ሌሎችን ማዳን የሚጠበቅብን [ የታዘዝን ] አይደለንም፡፡ ታላቁ ሐዋርያ እንዲህ ይላል ፦ እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን፡፡ [ሮሜ.14፥12] ዳግመኛም እንዲህ ይላል ፦ እንግዲህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? [ሮሜ.2፥21] እንዲህ እንደ ማለት ነው ፦ እኛ ሁላችን ሌሎችን ማስተማር ያለብን እንደ ሆነ አላውቅም ፤ ነገር ግን ይበልጥ በርግጠኝነት ራሳችንን ማስተማር አለብን፡፡
ስደት ዕድል ይሰጠዋልና ወደ ስደት በሄድህ ጊዜ መቅበዝበዝና ሥጋዊ ምኞት ከሚያመጣ አጋንንት ተጠንቀቅ፡፡
[ከነገሮች] መላቀቅ እጅግ መልካም ነገር ናት ፤ ነገር ግን እናቷ ስደት ናት፡፡ ስለ ጌታ ብለን ስንሰደድ ፣ ከቶም የሥጋ ፈቃዳችንን ለማርካት የምንቅበዘበዝ በመምሰል የታሠርን መሆን የለብንም፡፡ ❞
[ ዮሐንስ ክሊማኮስ [ ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋስው ]

23.04.202516:54
04.04.202516:17

13.04.202505:31

13.04.202514:00
†
[ ሰ ሙ ነ ሕ ማ ማ ት ]
▬▬▬▬▬▬ † ▬▬▬▬▬▬
[ በምሽቱ መርሐ-ግብር ]
[ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዕለተ ዓርብ መከራ በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ]
[ ሕማማት ]
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬
[ ሰ ሙ ነ ሕ ማ ማ ት ]
▬▬▬▬▬▬ † ▬▬▬▬▬▬
[ በምሽቱ መርሐ-ግብር ]
[ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዕለተ ዓርብ መከራ በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ]
[ ሕማማት ]
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬

06.04.202516:14
07.04.202516:49
05.04.202516:22
05.04.202514:56
05.04.202516:22
†
[ 🕊 ድምፀ ተዋሕዶ 🕊 ]
🍒▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🍒
[ ሕይወት የሚገኝባቸው የቅድስት ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርቶች በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በድምፅ ይቀርባሉ። ]
[ ሳምንታዊ መርሐ-ግብር ]
🕊
[ " ኒ ቆ ዲ ሞ ስ ! " ]
❝ ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ። መምህር ሆይ ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን አለው።
ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ❞
[ ዮሐ.፫፥፩-፫ ]
💖 ድንቅ ትምህርት 💖
[ በመምህራችን በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ ]
❝ የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።❞ [ ምሳ.፩፥፴፫ ]
† † †
▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬
👇

05.04.202512:04
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.