
ስለ ዲናችን 🌿
وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ
关联群组
"ስለ ዲናችን 🌿" 群组最新帖子
18.05.202504:02
ያልጠየከውን ውድ ውድ የሆኑ ፀጋዎችን
የሰጠህ ጌታ. . .
የጠየከውን የሚከለክልህ ይመስልሀል??
አንተ ብቻ ከልብህ ጠይቀው!
: { أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ}
የሰጠህ ጌታ. . .
የጠየከውን የሚከለክልህ ይመስልሀል??
አንተ ብቻ ከልብህ ጠይቀው!
: { أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ}
17.05.202507:25
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
«من أحيا سنتي فقد أحبني، ومن أحبني كان معي في الجنة»
❝ሱናዬን ህያው ያደረገ"የፈፀመ" ሰው በእርግጥም እኔን ወደደ እኔንም የሚወድ
ሰው ከእኔ ጋር በጀነት
ውስጥ ይኖራል።❞
📚 أصول الاعتقاد | للالكائي صـ٢٥
═════ ❁✿❁ ═════
17.05.202504:39
🕋 ሐጅ ለሚከውኑ ብስራት!
﴿الحَجُّ المَبْرُورُ ليسَ له جَزاءٌ إلّا الجَنَّةُ﴾
“ከወንጀል የራቀና ተቀባይነት ያለው ሐጅ (አል-ሐጅ አል-መብሩር) ምንዳው ጀነት ቢሆን እንጂ ሌላ አይደለም፡፡”
📚 ቡኻሪ (1773) ሙስሊም (1349) ዘግበውታል
አላህ ይወፍቀን🤲
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الحَجُّ المَبْرُورُ ليسَ له جَزاءٌ إلّا الجَنَّةُ﴾
“ከወንጀል የራቀና ተቀባይነት ያለው ሐጅ (አል-ሐጅ አል-መብሩር) ምንዳው ጀነት ቢሆን እንጂ ሌላ አይደለም፡፡”
📚 ቡኻሪ (1773) ሙስሊም (1349) ዘግበውታል
አላህ ይወፍቀን🤲
16.05.202503:27
((ሱረቱል ከህፍ))📖🎧
በቃሪእ ያሲር አዱስሪይ
በቃሪእ ያሲር አዱስሪይ
转发自:
حلاوة القران🍬

15.05.202517:08
አሰላሙ አለይኩም
ቁርአንን በተጅዊድ በትክክል ማንበብ
ለሚፈልግ ለሴቶች የቁርዓን ትምህርት ክፍል
እያቀረብን ነው።
ጀማሪም ሆነሽ ንባብሽን ማሻሻል ከፈለክሽ
ለመቀላቀል እንኳን ደህና መጣሽ።
ቁርአንን የመቅርት ፍላጎት ካሎት
@Selwaah በሚለው ያገኙናል
አላህ ለሁላችንም እውቀትና መመሪያን
ይስጠን🤲
15.05.202512:44
፨ ኢስላም ዐቂዳ ነው፤ አስኳሉ ተውሒድ ነው።
፨ ዒባዳ ነው፤ አስኳሉ ኢኽላስ ነው።
፨ መኗኗር ነው፤ አስኳሉ እውነተኝነት ነው።
፨ ሥነምግባር ነው፤ አስኳሉ እዝነት ነው።
፨ ህግ ነው፤ አስኳሉ ፍትህ ነው።
፨ ሥራ ነው፤ አስኳሉ ጥራት ነው።
፨ አደብ ነው ፤ አስኳሉ ትህትና ነው።
፨ መስተጋብር ነው፤ አስኳሉ ወንድማማችነት ነው።
፨ ሥልጣኔ ነው፤ አስኳሉ ሚዛናዊነት ነው።
፨ ዒባዳ ነው፤ አስኳሉ ኢኽላስ ነው።
፨ መኗኗር ነው፤ አስኳሉ እውነተኝነት ነው።
፨ ሥነምግባር ነው፤ አስኳሉ እዝነት ነው።
፨ ህግ ነው፤ አስኳሉ ፍትህ ነው።
፨ ሥራ ነው፤ አስኳሉ ጥራት ነው።
፨ አደብ ነው ፤ አስኳሉ ትህትና ነው።
፨ መስተጋብር ነው፤ አስኳሉ ወንድማማችነት ነው።
፨ ሥልጣኔ ነው፤ አስኳሉ ሚዛናዊነት ነው።


15.05.202512:16
15.05.202504:08
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ
#ቁርኣን
#ቁርኣን


14.05.202514:59
ልብህ ውስጥ አላህን
ባተለቅክ ቁጥር ህይወትህ
ደስ የሚል ጣእም እያገኘች
ትሄዳለች ።
ባተለቅክ ቁጥር ህይወትህ
ደስ የሚል ጣእም እያገኘች
ትሄዳለች ።
14.05.202506:44
ያሰብከው ነገር ሳይሳካልህ ሲቀር
መጥፎ እድሌ ነው አትበል
አላህ ለኔ የተሻለውን ፈልጎ ነው በል
መጥፎ እድሌ ነው አትበል
አላህ ለኔ የተሻለውን ፈልጎ ነው በል
14.05.202502:49
🌱ዱንያ ላይ ያለው አሳዛኙ እውነታ
ድሀ ምግቡን ለማግኘት ብዙ ኪሎ ሜትሮችን ይጓዛል።
ሐብታም ደግሞ የበላው እንዲዋሐድ ይጓዛል።
ድሀ ምግቡን ለማግኘት ብዙ ኪሎ ሜትሮችን ይጓዛል።
ሐብታም ደግሞ የበላው እንዲዋሐድ ይጓዛል።
13.05.202509:06
side effect የሌለው
መድሀኒት
.
.
ቁርዓን ብቻ ነው
转发自:
حلاوة القران🍬

13.05.202503:02
﴿وَكُلَّ إِنسانٍ أَلزَمناهُ طائِرَهُ في عُنُقِهِ وَنُخرِجُ لَهُ يَومَ القِيامَةِ كِتابًا يَلقاهُ مَنشورًا﴾


11.05.202518:40
የአላህ መልእክተኛ (ﷺ)
እንዲህ ብለዋል
እንዲህ ብለዋል
"መንገድ የጠፋበትን ሰው የመንገዱን
አቅጣጫ መምራት ለናንተ ሰደቃ ነው።"
11.05.202514:29
👉ከ8 ቢሊዬን ህዝብ መካከል አንተ
ተመርጠክ ሙስሊም በመሆንክ
አልሀምዱሊላህ በል!
እስልምናን የመረጡት ሳይሆን
የተመረጡት ናቸው ሚወፈቁት!
ተመርጠክ ሙስሊም በመሆንክ
አልሀምዱሊላህ በል!
እስልምናን የመረጡት ሳይሆን
የተመረጡት ናቸው ሚወፈቁት!
记录
18.05.202523:59
3K订阅者17.05.202523:59
450引用指数25.04.202512:45
2.3K每帖平均覆盖率02.05.202515:03
2.3K广告帖子的平均覆盖率04.05.202515:46
9.52%ER03.05.202504:47
82.60%ERR登录以解锁更多功能。