Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
ISLAMIE RELIEF avatar

ISLAMIE RELIEF

اسلام عليكم ورحمتالله وبركات
□ በቻናላችን ስር 👇
√ ኢስላማዊ ቂሳዎች (ታሪክ)
√ የታላላቅ_ዓሊሞች ምክር
√ አጫጭር _ቁርዓኖች
√ የነብዩ [ﷺ] _ሃዲሶች
√ ጥያቄና _መልሶች
ኢንሻአላህ እንለዋወጣለን
https://t.me/+fbajXNbjCc1kYTlk
TGlist 评分
0
0
类型私密
验证
未验证
可信度
不可靠
位置
语言其他
频道创建日期Apr 03, 2025
添加到 TGlist 的日期
May 16, 2025
关联群组

记录

17.05.202523:59
530订阅者
03.05.202523:59
0引用指数
10.05.202523:59
19每帖平均覆盖率
17.04.202513:22
3广告帖子的平均覆盖率
20.05.202511:44
0.00%ER
10.05.202513:22
2.10%ERR
订阅者
引用指数
每篇帖子的浏览量
每个广告帖子的浏览量
ER
ERR
04 MAY '2511 MAY '2518 MAY '25

ISLAMIE RELIEF 热门帖子

11.05.202518:46
አላህ የምትወደውን እና የሚያስፈልግህን ነገር እንዲያዘወትርልህ ከፈለክ እሱ በሚወደው እና በሚፈልገው ነገር ላይ ዘውትር !

.
የሸይኽ ኑረይን ሙሐመድ ሲዲቅ[ረሂመሁሏህ] የህይወት ታሪክ ቀንጨብ ተደርጎ።

ሸይኽ ኑረይን ስማቸዉን ኑረዉታል ለሱዳን፣ ለአፍሪካ፣ ለአለም ኑር መሆን ችለዋል። አሏህ በፊርደዉሱ ከነብዩ ﷺ ጎረቤት አድርጎ ያገናኘን! ሰዉ ከወደደዉ ጋር ነዉ ብለዋል ረሱል[ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም]። እስከዛዉ አሏህ በእዝነቱ ጥላ ስር ያቆይህ።
14.05.202517:52
የህመም ጭስ ሲያፍንሽ
የዱአን መስኮት ክፈቺ

ያአላህ በሚለው ቃል
አየሩ እንዲታደስ✨

.
转发自:
° avatar
°
17.05.202519:44
ስለ ዲናችን🌿
የተሰኘውን  ይህን ምርጥ
                  ቻነል ተጋበዙልኝ🙌   
ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች፤
#ቁርአናዊ አስተምሮቶች
#ሀዲሶች
#ጠቃሚ ንግግሮች

የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌
转发自:
° avatar
°
13.05.202509:20
👇👇
የነቢዩ (ﷴﷺ)የህይወት ታሪክ
ክፍል 1

👇👇
09.05.202511:29
አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ አንሁ)እንዳወሩት
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )እንዲህ ብሏል

<<"
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ
መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ፤
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ለጎረቤቱ ቸር
ይሁን ፤
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን
ያክብር">>
{ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል}
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
06.05.202502:44
በመንገድ ላይ ሂጃባቸውን ያልጠበቁ፣
ለብሰው እንዳለበሱ የሆኑ ሴቶችን ስታይ፣

ጎንበስ በልና
ወደ ጫማህ ተመልከት
ጫማህ ከነሱ የተሻለ ንፁህ ነውና....!
03.05.202503:39
.
አብሽሩ...🤍

ከችግር በኋላ ምቾት አለና❤️...


ሰባሁል ኸይር😊
登录以解锁更多功能。