19.04.202516:21

18.04.202518:17
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 4 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/

Repost qilingan:
Ethio Exit Exam and COC Exam Materials

18.04.202508:07
አዉስትራሊያ ማስተርስ መማር ይፈልጋሉ?
Australia Awards Scholarship 2026 🇦🇺
በ Australia በሚገኙ ከፍተኛ ዩኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ሙሉ በሙሉ በገንዘብ የተደገፈ የማስተርስ ዲግሪ
Master’s degree in Australia at top universities!
የሚከተሉትን ወጪዎችም የሚሸፈን ይሆናል
* ሙሉ የትምህርት ክፍያ
* ነፃ በረራ እና መቋቋሚያ
* የጤና ኢንሹራንስ
What’s covered?
- Full tuition fees
- Return flight tickets
- Living allowance
- Health insurance
የሚሰጡት የትምህርት ዘርፎች
- ግብርና እና የምግብ ዋስትና
- የአየር ንብረት ለውጥ
- የውጭ ፖሊሲ እና ዓለም አቀፍ ደህንነት
- Gender, disability & social inclusion
- Mining & energy
Fields of study -
- Agriculture & food security
- Climate change
- Foreign policy & international security
- Gender, disability & social inclusion
- Mining & energy
ለዚህ ስኮላርሺፕ ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች?
• ዕድሜ፡ ቢያንስ 25 ዓመት የሆናችሁ (by 1 Feb 2026)
• ቢያንስ የ5 ዓመታት የሥራ ልምድ ያላችሁ
• Bachelor’s degree ያላችሁ
• በአሁኑ ወቅት ተቀጥራችሁ በመሥራት ላይ የምትገኙ
• የእንግሊዝኛ ችሎታ: IELTS 6.5 (if required)
Who can apply?
- Age: Minimum 25 years (by 1 Feb 2026)
- At least 5 years of work experience
- Bachelor’s degree holder
- Must be currently employed
- English proficiency: IELTS 6.5 (if required)
የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን፡ ረቡዕ, ሚያዝያ 22 2017/ 30 April 2025
ከዚህ በታች የሚያገኙትን link ይጠቀሙ - https://oasis.dfat.gov.au
መልካም ዕድል😊
⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር

17.04.202515:34
#Wolkite_University
በትላንትናው ምሽት በ champions league በ ሪያል ማዶሪድ እና በ አርሰናል መካከል የተደረገውን ትልቅ እና ተጠባቂ ጨዋታ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለገብ ስታድየም እንደዚ ባማረ እና በተዋበ መልኩ ማሳየት የተቻለ ሲሆን ጨዋታውንም አርሰናል 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፉን አረጋግጧል።
የተለያዩ ግቢያችን ላይ የሚደረጉ ስፖርት ነክ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሳቹ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ የዘርፋችንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 🙏
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹

17.04.202507:10
🇺🇸 USA WORK VISA 2025 FOR ETHIOPIAN
---—-------------------------------
♨️ እንኳን ደስ አላችሁ ለስራ ፈላጊ ኢትዮጲያዊያን!
✅ ከ 20,000- በላይ ስራዎች በ0 አመት እና በልምድ
✅ በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ ስራ
🔺የኮንትራት ሰራ ወደ አሜሪካ
🔺የስራ ማስታወቂያ በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺የስራው አይነት ኮንትራት
🔺ብዛት 20,000+
🔺ደሞዝ: በስምምነት $ በዶላር
🔺አየር ትኬት በነፃ
🔺ቪዛ በነፃ
🔷🏃 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
⁉️ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል
👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/usa-jobs-for-ethiopian-2024/
----------Follow Our Website------
👇👇👇👇👇👇
https://reportervacancy.com
----------Join Our Telegram-------
👇👇👇👇👇
https://t.me/reporter_vacancy

15.04.202516:59
#BahirDarUniversity
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ TOEFL ምዘና ፈተና መስጠት ሊጀምር ነው፡፡
ዩኒቨርሲቲው በዓለም አቀፍ ደረጃ የተረጋገጠ የፈተና አስተዳደር አገልግሎቶች በመሰጠት ከሚታወቀው የትምህርት ፈተና አገልግሎት (ETS) ተቋም የ TOEFL iBT ፈተና ማዕከል ሆኖ ፈቃድ አጊኝቷል፡፡
ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ የ TOEFL የእንግሊዘኛ ቋንቋ ምዘና፤ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመቀላቀል፣ ለሙያ እድገት እንዲሁም ለስኮላርሺፕ ዕድሎች አስፈላጊ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ TOEFL ፈተና ማዕከል ፔዳ ግቢ፣ ፈተናውን ለመውሰድ የአመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ በቅርቡ እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፦
☎️ +251911816361
📧 toefl.center@bdu.edu.et

19.04.202506:48
♨️የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ Jobs 2025 ✅
---—----------------------------
✅ በ0 አመት እና በልምድ
✅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ብዛት: ከ20,000 በላይ
ደሞዝ ማራኪ
How To Apply
👇👇👇
🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
⁉️ ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል
👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/national-election-board-of-ethiopia-jobs-2024/
--------Follow Our Website--------
👇👇👇👇👇👇
https://reportervacancy.com
--------Join Our Telegram---------

18.04.202516:16
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎች #ሞዴል የመውጫ ፈተና ሰጥቷል።
በዩኒቨርሲቲው የትምህርትና ስነ-ባህሪ ኮሌጅ እና የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ዕጩ ተመራቂዎች ሞዴል የመውጫ ፈተና መውሰዳቸወሰ ተገልጿል።
በቀጣይ የዩኒቨርሲቲው ሌሎች ኮሌጆች ለዕጩ ተመራቂዎቻቸው ሞዴል የመውጫ ፈተና ይሰጣሉ ተብሏል።
ቀጣዩ ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በሰኔ 2017 ዓ.ም ለሁሉም የመንግሥት እና የግል ዕጩ ተመራቂዎች እንደሚሰጥ ይታወቃል።
ፈተናውን ለመውሰድ ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ማውጣት የግድ እንደሆነ መገለፁ አይዘነጋም።
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
በዩኒቨርሲቲው የትምህርትና ስነ-ባህሪ ኮሌጅ እና የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ዕጩ ተመራቂዎች ሞዴል የመውጫ ፈተና መውሰዳቸወሰ ተገልጿል።
በቀጣይ የዩኒቨርሲቲው ሌሎች ኮሌጆች ለዕጩ ተመራቂዎቻቸው ሞዴል የመውጫ ፈተና ይሰጣሉ ተብሏል።
ቀጣዩ ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በሰኔ 2017 ዓ.ም ለሁሉም የመንግሥት እና የግል ዕጩ ተመራቂዎች እንደሚሰጥ ይታወቃል።
ፈተናውን ለመውሰድ ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ማውጣት የግድ እንደሆነ መገለፁ አይዘነጋም።
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
Repost qilingan:
Ethio Exit Exam and COC Exam Materials

18.04.202507:43
በ ጃፓን 🇯🇵 ሀገር undergraduate degree መማር ይፈልጋሉ ?
Japan 🇯🇵 MEXT Scholarship
Heyy,
This is a fully funded scholarship is for undergraduate studies in Japan
የ ኤምባሲዉ ድህረ ገጽ ዉስጥ የሚያገኙት ጠቅላላ መረጃ ነዉ በዚህም መደናገር የለባችሁም
በኢትዮጲያ የሚገኘው የ Japan ኤምባሲ የዚህን application መስፈርቶች እና ሙሉ መረጃ በያዝነው ሚያዚያ ወር ዉስጥ እንዲልክ ይጠበቃል።
Important note about the application process -
When you check the Embassy website and you saw only general info - that’s okay!
The Embassy of Japan in Ethiopia is expected to upload the detailed forms and application package very soon (usually early-mid April)
በመሆኑም የምታመለክቱት በኢትዮጲያ የሚገኘው የ Japan ኤምባሲ በአካል በመገኘት ይሆናል ።
የማመልከቻው form እስከሚለቀቅ ለማመልከት የሚያስፈልጉ የትምህርት ማስረጃዎችን አዘጋጁ ይህም የማመልከቻው form ሲለቀቅ ቶሎ ለማመልከት የሚረዳችሁ ይሆናል።
* ለማንኛዉም መረጃ ኤምባሲውን በቀጥታ ያግኙ፡-
• የጃፓን ኤምባሲ በኢትዮጵያ -
• ስልክ: +251-11-551-1088
• ኢሜል: japanembassy@ad.mofa.go.jp
የማመልከቻ form መቼ እንደሚገኙ ለማረጋገጥ ኤምባሲውን በአካል መጎብኘት ይችላሉ
Meanwhile, you do not apply online you will need to submit physical documents to the Embassy in Addis Ababa
If you want to get ahead, prepare your documents early so you’re ready when the forms are available
For updates contact the Embassy directly -
• Embassy of Japan in Ethiopia
• Phone: +251-11-551-1088
You can also visit the Embassy physically to confirm when the forms will be available
የትምህርት እድሉም የሚከተሉትን ወጪዎችም የሚሸፈን ይሆናል
• ወርሃዊ አበል (~117,000 ) የ ጃፖን ገንዘብ
• ሙሉ የትምህርት ክፍያ
• ነፃ በረራ
• መሰናዶ ዓመት በጃፓን ቋንቋ (አስፈላጊ ከሆነ)
What is covered?
- Monthly allowance (~117,000 yen)
- Tuition fully waived
- Airfare to & from Japan
- Prep year in Japanese language (if needed)
የሚሰጡት የትምህርት ዘርፎች
• Social Sciences & Humanities: Law, Politics, Economics, Literature, etc
• Natural Sciences: Engineering, Medicine, Agriculture, Pharmacy, and more
Timeline -
• Applications - (April 2025)
• First screening (documents + exams + interview) - May–August 2025
• Final results - Early 2026
• Travel to Japan - April 2026
እነዚህን ሰነዶች ያዘጋጁ:
• የመተግበሪያ ቅጽ (FY2025) — hopefully በቅርቡ ይለቀቃል
• የጤና የምስክር ወረቀት (በዶክተር የተፈረመ)
• የ recommendation ደብዳቤ (ከመምህር/ርእሰ መምህር)
• የአካዳሚክ ግልባጮች እና የምረቃ ሰርተፍኬት
• የቋንቋ ሰርተፍኬት (አማራጭ)
Prepare these documents
• Application form (FY2025) — hopefully coming soon!
• Certificate of health (doctor-signed)
• Recommendation letter (from teacher/principal)
• Academic transcripts and graduation/prospective certificate
• Language certificate (optional but helpful)

17.04.202511:00
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 4 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/

16.04.202514:17
#HawassaUniversity
በ2017 ዓ.ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች የምዝገባ ጊዜ ሚያዝያ 14 እና 15/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➫ ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውና ኮፒው
➫ ሁለት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ
➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (በጤና ሚኒስቴር ስፖንሰር ከተደረጉት ውጪ)
➫ የ 'NGAT' ውጤት
➫ የሥራ መልቀቂያ (Clearance) ይሰሩበት ከነበረ ተቋም
ምዝገባውን ለማድረግ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት በኢሜል (registrar@hu.edu.et) ወይም በፖ.ሳ.ቁ. 05 አስቀድሞ ማስላክ ያስፈልጋል።
ምዝገባው በዩኒቨርሲቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ የሚከናወን ሲሆን፤ ከዋናው ግቢ ሬጅስትራር እና ከድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት የ “Admission” እና የ “Acceptance” ደብዳቤ መያዝ ይጠበቅባችኋል።

15.04.202513:59
ፋይዳን ለትምህርት ቤት ምዝገባ፤
ለመጪው የትምህርት ዘመን በመንግስትም ሆነ በግል የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምዝገባ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ቅደም ሁኔታ ተደርጓል፡፡
በመሆኑም ወላጆች ከ 5 አመት በላይ የሆኑ ህጻናት ተማሪዎችን ከወዲሁ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን ሲል የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት ኤጀንሲ አስታዉቋል፡፡
የፋይዳ ቁጥር ከጠፋብዎ ወይም ካልደረስዎ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ወይም *9779# ደውለው ማግኘት ይችላሉ ተብሏል፡፡

18.04.202518:27
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።
ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል።
ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

18.04.202514:34
#BongaUniversity
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ተመድቦለታል።
ደገላ ኤርገና (ዶ/ር) ከሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም ጀምሮ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሆነው እንዲሠሩ የተወከሉ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም ተፈርሞ የወጣ ደብዳቤ ያሳያል።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት በመሆን ላለፉት ዓመታት ሲያገለግሉ የቆዩት ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ (ዶ/ር) ከኃላፊነታቸው የተነሱበት ምክንያት አልተገለፀም።
ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ (ዶ/ር) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከምስረታው ጀምሮ አሁን ለደረሰበት ስኬት በርካታ አበርክቶ እንደነበራቸው በመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጭምር ከዚህ ቀደም ሲገለፅ እንደነበር አይዘነጋም።

18.04.202507:34
የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ሥራ ዕድል በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ✅
ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።
1. ካርዲዬሎጂስት
2. የማርኬቲንግ ባለሙያ
3. ኬሚካል ኢንጅነር
4. ባስ ድራይቨር
5. አርክቴክት
6. አካውንታን
7. አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
8. የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
9. የአይ ቲ ባለሙያ
10. የፋርማሲ ባለሙያ
11. የሽያጭ ባለሙያ
12. የሶፍትዌር ባለሙያ
13. ሜዲካል ዶክተር
14. የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
15. ነርስ
16. ግራፊክስ ዲዛይነር
17. የፀጉር ባለሙያ
18. የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ
🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
⁉️ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል
👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/new-jobs-labor-and-skill-minister-of-ethiopia/
---------Follow Our Website---------
👇👇👇👇👇👇
https://reportervacancy.com
----------Join Our Telegram-------
👇👇👇👇👇
https://t.me/reporter_vacancy
ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።
1. ካርዲዬሎጂስት
2. የማርኬቲንግ ባለሙያ
3. ኬሚካል ኢንጅነር
4. ባስ ድራይቨር
5. አርክቴክት
6. አካውንታን
7. አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
8. የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
9. የአይ ቲ ባለሙያ
10. የፋርማሲ ባለሙያ
11. የሽያጭ ባለሙያ
12. የሶፍትዌር ባለሙያ
13. ሜዲካል ዶክተር
14. የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
15. ነርስ
16. ግራፊክስ ዲዛይነር
17. የፀጉር ባለሙያ
18. የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ
🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
⁉️ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል
👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/new-jobs-labor-and-skill-minister-of-ethiopia/
---------Follow Our Website---------
👇👇👇👇👇👇
https://reportervacancy.com
----------Join Our Telegram-------
👇👇👇👇👇
https://t.me/reporter_vacancy

17.04.202507:59
የሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ ጉዳይ
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) በትምህርት ዘርፍ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጻም ላይ በሕ/ተ/ም/ቤት ተገኝተው ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወቃል፡፡
የምክር ቤቱ አባላት ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሂጃብ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ችግር እየገጠማቸው መሆኑን አንስተዋል፡፡
በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ፣ በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ አንዲሁም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ከሂጃብ ጋር በተያያዘ ችግሮች መከሰታቸውን ያነሱት አባላቱ፤ በጉዳዩ ላይ መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ እንዲያስቀምጥ ጠይቀዋል፡፡
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ምን አሉ?
"የኢትዮጵያ ሕግና ደንቦች፥ በዚህ ጉዳይ ላይ የወጡት ደንቦች ሂጃብ ለብሶ ትምህርት መማርን የሚከለክል የኢትዮጵያ ሕግ የለም፡፡ በሂጃብ ምክንያት፥ ማንም ሂጃብ ለበሰ ተብሎ ትምህርት ቤት መከልከል አይችልም፡፡"
"ኒቃብ ግን የተለየ ነው፡፡ ህጻናቶች፣ ልጆች ባሉበት ትምህርት ቤት የአንድ ሰው ፊት ተሸፍኖ በሚገባ ጊዜ የsecurity risk (የደኅንነት ስጋት) አለው፡፡"
"ከመጅሊስ ሰዎች ጋር ተሰብስበን፣ ተወያይተን፣ ተማምነናል፡፡ በኒቃብ ላይ ሕግ ማስቀየር ካለባችሁ እዚሁ ፓርላማ በማምጣት ማስቀር ነው እንጂ፣ በየጊዜው Issue እየሆነ የግጭት ምክንያት መሆን የለበትም፡፡" "አሁን ያለው ሕግ ግን ሂጃብ በምንም ምክንያት የትም ቦታ መከልከል የለበትም፡፡"

16.04.202509:32
በ2017 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለ "Specialization" ስልጠና የተመደባችሁ ሬዝደንት ሀኪሞች ምዝገባ ሚያዝያ 14-15/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
👉 ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውና ኮፒው
👉 ሁለት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ
👉 የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (በጤና ሚኒስቴር ስፖንሰር ከተደረጉ ውጪ)
👉 'NGAT' ውጤት
ማሳሰብያ፦
❖ ምዝገባውን ለማድረግ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት በኢሜል (registrar@hu.edu.et) አሊያም በፖስታ ቁጥር ዐ5 አስቀድሞ ማስላክያስፈልጋል።
❖ ምዝገባው በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ የሚከናወን ሲሆን ነገር ግን ከዋናው ግቢ ሬጅስትራር እና ድህረምረቃ ት/ቤት "Admission" እና "Acceptance" ደብዳቤ መያዝ ይጠበቅባችሁዓል።
❖ ማንኛውም ተመዝጋቢ አስቀድሞ ይሰራበት ከነበረበት ቦታ ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

15.04.202509:49
#Phones_Ban_In_Schools
ተማሪዎች ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይሔዱ ክልከላ ሊቀመጥ ነው።
ተማሪዎች ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ በትምህርት ዘርፍ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጻምና የቀጣይ ሦስት ወራት ዕቅዶች ላይ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት እንደገለፁት፤ በቀጣይ ሳምንት ከክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጋር በስልክ ክልከላው ላይ ውይይት እንደሚካሔድ ገልፀዋል።
የጋራ ስምምነት ላይ ከደረስን ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ተማሪዎች ስልክ ወደ ትምህርት ቤት ይዘው እንዳይሔዱ ይደረጋል ብለዋል።

18.04.202512:36
⏰የ Linkedln Account የ ኪራይ አገልግሎት
📌 Rent out your LinkedIn account to help corporate marketing, expand global markets, and acquire customers accurately!
❗️ከተከፈተ 1 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው
❗️100+ Connection ያለው
❗️Recent Connection የሌለው
Weekly payment
✅100_199 connection _15$
✅200_299 connection _20$
✅300_499 connection _30$
✅500+connection _40$
✅1000+connection _50$
🚩DON'T ADD ANY CONNECTION OR YOUR ACCOUNT MAYBE REJECTED
💴Payment
📌USDT: Binance Bitgate
:Bybit OKX
📌ETB : CBE Dashin Awash
Telebirr Abyssinia
CONTACT💬 :@Linkdein_Rent

17.04.202518:05
#HaramayaUniversity
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ታሪክ የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው።
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ሳይንስና ስነ-ሰብ ትምህርት ኮሌጅ ሦስት አዳዲስ ፕሮግራሞችን ለመጀመር የስርዓተ ትምህርት የውስጥ ክለሳ አካሒዷል።
አዲስ የሚጀመሩ የትምህርት ፕሮግራሞች፦
➫ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ታሪክ በዶክትሬት ዲግሪ
➫ የባህልና ቅርስ ጥናት በማስተርስ ዲግሪ
➫ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት በመጀመሪያ ዲግሪ
በቀጣይ የውጭ ክለሳ በማድረግ በ2018 የትምህርት ዘመን በፕሮግራሞቹ ትምህርት ለማስጀመር እየተሠራ መሆኑ

17.04.202507:37
#DireDawaUniversity
ዘመናዊ የመልቲ ሚዲያ ስቱዲዮ ግንባታ በተመረጡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ስቱዲዮዎቹ የዲጂታል ትምህርትን ለማጠናከር ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖራቸው ይታመናል።
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መልቲ ሚዲያ ዲጂታል ስቱዲዮ (ምስል ተያይዟል) የምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የበይነ መረብ ትምህርት (E-Learning) ሪሶርስ ማዕከል በመሆን

16.04.202508:31
♨️ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ስራ ፈላጊ ኢትዮጲያዊያን!
-----------------------------------
✅ Make Money Online In Ethiopia 🇪🇹 ✅
በቀን 3000 ብር የሚከፍል ዌብሳይት
15,000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ
🔺የትምህርት አይነት: በተለያዩ ዲፓርትመንቶች
🔺የስራ ልምድ: በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺 የቅጥር ሁኔታ: በቋሚ ቅጥር
🔺 ብዛት: 15,000+ በላይ
🔺ደሞዝ: በቀን 3000 ብር
🛑 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ስራውን ይጀምሩ
⁉️ ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon ይክፈቱና
👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/make-money-online/
--------Follow Our Website--------
👇👇👇👇👇👇
https://reportervacancy.com
----------Join Our Telegram-------
👇👇👇👇👇
https://t.me/reporter_vacancy
-----------------------------------
✅ Make Money Online In Ethiopia 🇪🇹 ✅
በቀን 3000 ብር የሚከፍል ዌብሳይት
15,000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ
🔺የትምህርት አይነት: በተለያዩ ዲፓርትመንቶች
🔺የስራ ልምድ: በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺 የቅጥር ሁኔታ: በቋሚ ቅጥር
🔺 ብዛት: 15,000+ በላይ
🔺ደሞዝ: በቀን 3000 ብር
🛑 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ስራውን ይጀምሩ
⁉️ ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon ይክፈቱና
👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/make-money-online/
--------Follow Our Website--------
👇👇👇👇👇👇
https://reportervacancy.com
----------Join Our Telegram-------
👇👇👇👇👇
https://t.me/reporter_vacancy

15.04.202507:23

Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 210
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.