Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Ethio Exit Exam and COC Exam Materials avatar

Ethio Exit Exam and COC Exam Materials

all exit exam pdf
all freshman course materials and exams
all remidal materials and exams
TGlist reytingi
0
0
TuriOmmaviy
Tekshirish
Tekshirilmagan
Ishonchnoma
Shubhali
Joylashuv
TilBoshqa
Kanal yaratilgan sanaJun 02, 2023
TGlist-ga qo'shildi
Mar 12, 2025
Muxrlangan guruh

Rekordlar

22.04.202523:59
16KObunachilar
31.03.202513:58
800Iqtiboslar indeksi
21.03.202516:11
5.2KBitta post qamrovi
15.03.202511:18
5.2KReklama posti qamrovi
14.03.202512:15
7.37%ER
15.03.202511:18
32.74%ERR

Rivojlanish

Obunachilar
Iqtibos indeksi
1 ta post qamrovi
Reklama posti qamrovi
ER
ERR
MAR '25MAR '25MAR '25APR '25APR '25APR '25

Ethio Exit Exam and COC Exam Materials mashhur postlari

13.04.202517:30
Dpt : Environmental Science
Year : 2015
Type : MoE

#_Environmental_Science_Exit_2015

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
#ማሳሰቢያ
ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
ባሉበት

ጉዳዩ፦ የተመራቂ ተማሪዎችን ዝርዘር መረጃ እንድትልኩ ስለማሳሰብ ይሆናል፤

የፌዴራል መንግስት አስፈፃሚ አካላት ስልጣን እና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ 1263/2014 ዓ.ም እና የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣንን ለማቋቋም በሚኒስትሮች ምክርቤት በወጣ ደንብ ቁጥር 515/2014 ዓ.ም መሰረት በተሰጠው ስልጣን እና ተግባር የትምህርት ጥራትና አግባብነት ለማስጠበቅ እና ለመከታተል ያስችለው ዘንድ በመመሪያ 987/2016 ዓ.ም አንቀፅ 17 ንኡስ አንቀፅ 2 መሰረት ተቋማት የተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ ወቅቱን ጠብቃችሁ ለባለስልጣኑ መላክ እንዳለባችሁ ተደንግጓል፡፡
በመሆኑም በተቋማችሁ ፈቃድ በተሰጣችሁ የትምህርት መስኮች፣የትምህርት ደረጃ፣መርሃ ግብር እና ካምፓስ የተመረቁ ተማሪዎችን መረጃዎች በድህረ ምረቃ ደረጃ እና በመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ያለፉ ብቻ ከዚህ በፊት በተላከው ቅጽ መሰረት ዝርዝር መረጃውን ከመጋቢት 16/2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም በሶፍት እና በሃርድ ኮፒ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ #ETA

⭐ For More ExitExam and NGATExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
ExitExamRegistration
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

👉የሁለተኛ ሴሚስቴር እና የመውጫ ፈተና ካላንደርን ስለ ማሳወቅ



ትምህርት ሚኒስቴር የ12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 18 /2017 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ያሳወቀ ሲሆን ከዚያ በፊት ዩኒቨርሲቲዎች ባወጡት አመታዊ  የጊዜ ሰሌዳ መሠረት

~2ኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጠው ከግንቦት 25 እስከ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም

~ ለተመራቂ ተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተና ከግንቦት 13-28/2017 ዓ/ም

~የመውጫ ፈተና  ከሰኔ 02/2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም

~የምረቃ ስነ -ስርዓት ከ14 እና 15  2017 ዓ/ም  መሆኑን እናሳውቃለን

አ/ም/ዩ/ተማሪዎች ህብረት /ጽ/ቤት

                          
⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
08.04.202518:04
ከBachelor’s degree ቀጥታ PhD መማር ይፈልጋሉ?

Fully Funded PhD in Singapore – No Master’s Needed!

The Singapore International Graduate Award (SINGA) ሙሉ በሙሉ በገንዘብ የደገፈው ይህ የPhD ስኮላርሺፕ ያለምንም የማመልከቻ ክፍያ እና ያለማስተርስ ማመልከት የሚያስችል ሲሆን..

Looking to study abroad after your bachelor’s degree? The Singapore International Graduate Award (SINGA) offers a fully funded PhD with no application fee and no Master’s required

ይህ ስኮላርሺፕ የሚከተሉትን ያጠቃልላል :-
• ሙሉ የትምህርት ክፍያ
• የኪስ ገንዘብ 2,700–3,200 የሲንጋፖር ገንዘብ (በወር ወደ $2,000)
• ነፃ በረራ እና መቋቋሚያ
• በሲንጋፖር ውስጥ ባሉ ከፍተኛ ዩኒቨርሲቲዎች እና ቤተ ሙከራዎች ጥናት እና ምርምር ማድረግ ይችላሉ::

What you’ll get:
• Full tuition fees covered
• Monthly stipend of S$2,700–3,200 (about $2,000/month)
• Free flight and settling-in allowance
• Study & research at top universities and labs in Singapore

የትምህርት መስኮች፡ ባዮሜዲካል ሳይንሶች፣ ምህንድስና፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ሂሳብ እና ሌሎችም።

Fields: Biomedical sciences, Engineering, Computer science, Physics, Chemistry, Math & more.

ከእናንተ በተደጋጋሚ የሚደርሱኝ ጥያቄዎች
1. ምን ያህል GPA ያስፈልጋል?
ምንም ገደብ አልተጠቀሰም ነገር ግን ጥሩ ውጤት ቢሆን ይመረጣል።
2. IELTS/TOEFL ያስፈልጋል ?
Application ላይ ኣይጠየቁም ግን ዩንቨርሲቲው ከጠየቀ ያስገባሉ
3. የማመልከቻ ክፍያ?
ለማመልከት ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው።

FAQs:
• GPA cutoff? No strict minimum but strong academic performance is expected
• IELTS/TOEFL? Optional – only needed later if university requests it
• Application fee? None completely free to apply

የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን፡ እሁድ, ግንቦት 24 2017/June 01, 2025

ለማመልከት ከዚ በታች ያለውን link ይጠቀሙ -
https://www.a-star.edu.sg/Scholarships/for-graduate-studies/singapore-international-graduate-award-singa

መልካም ዕድል😊

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
18.04.202508:07
አዉስትራሊያ ማስተርስ መማር ይፈልጋሉ?

Australia Awards Scholarship 2026 🇦🇺

በ Australia በሚገኙ ከፍተኛ ዩኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ሙሉ በሙሉ በገንዘብ የተደገፈ የማስተርስ ዲግሪ

Master’s degree in Australia at top universities!

የሚከተሉትን ወጪዎችም የሚሸፈን ይሆናል
* ሙሉ የትምህርት ክፍያ
* ነፃ በረራ እና መቋቋሚያ
* የጤና ኢንሹራንስ

What’s covered?
- Full tuition fees
- Return flight tickets
- Living allowance
- Health insurance

የሚሰጡት የትምህርት ዘርፎች
- ግብርና እና የምግብ ዋስትና
- የአየር ንብረት ለውጥ
- የውጭ ፖሊሲ እና ዓለም አቀፍ ደህንነት
- Gender, disability & social inclusion
- Mining & energy

Fields of study -
- Agriculture & food security
- Climate change
- Foreign policy & international security
- Gender, disability & social inclusion
- Mining & energy

ለዚህ ስኮላርሺፕ ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች?
• ዕድሜ፡ ቢያንስ 25 ዓመት የሆናችሁ (by 1 Feb 2026)
• ቢያንስ የ5 ዓመታት የሥራ ልምድ ያላችሁ
• Bachelor’s degree ያላችሁ
• በአሁኑ ወቅት ተቀጥራችሁ በመሥራት ላይ የምትገኙ
• የእንግሊዝኛ ችሎታ: IELTS 6.5 (if required)

Who can apply?
- Age: Minimum 25 years (by 1 Feb 2026)
- At least 5 years of work experience
- Bachelor’s degree holder
- Must be currently employed
- English proficiency: IELTS 6.5 (if required)

የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን፡ ረቡዕ, ሚያዝያ 22 2017/ 30 April 2025

ከዚህ በታች የሚያገኙትን link ይጠቀሙ - https://oasis.dfat.gov.au

መልካም ዕድል😊

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
#ተጨማሪ

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከሚያዚያ 1-3/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።

ሁሉም ተፈታኝ ማክሰኞ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል፣ የመለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት እና የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል።

ተመዛኞች ወደ ፈተና ጣቢያ ስትሔዱ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) መያዝ ስለሚኖርባችሁ Print አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል።

ተመዛኞች ወደ ፈተና ጣቢያ ከመሔዳችሁ በፊት በጤና ሚኒስቴር የተለቀቀውን የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
ይድረስ ወደ ኢትጵያውያን

ስለ እኛ ችግር ስቃይ፣ረሃብ፣ መታረዝና መጠማት ስንነግራችሁ የአገራችን ሰው ሲሰማ እውነት ታምኑን ይኾንን?




እነሆ ስሙን በቃ አቅቶናል፤ ልጅ ማሳደግ ፣ አግብተን ወግ ማዕረግ ማየት፤ ወላጆቻችን ማገዝ፤ ብንታመም እንኳን መታከም አልቻልንምና ስሙን? 

በኢትዮጵያ የሚኖሩ ጤና ባለሙያዎች ድምፅ

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.