Win Win Sports Betting-ET
🔗 Betwinwins.net
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікованийДовіреність
Не надійнийРозташування
МоваІнша
Дата створення каналуЛют 06, 2024
Додано до TGlist
Січ 30, 2025Прикріплена група
Останні публікації в групі "Win Win Sports Betting-ET"
23.04.202516:44
“ ለማድሪድ እንደማልመጥን ተሰምቶኝ ነበር “ ቪንሰስ
ብራዚላዊው ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር በቅርቡ በሚወጣው ዘጋቢ ፊልሙ “ ለሪያል ማድሪድ ለመጫወት በቂ እንዳልሆንኩ ተሰምቶኝ ነበር " በማለት ተናግሯል።
ቪንሰስ ጁኒየር ሲናገርም “ ሪያል ማድሪድ ስደርስ ለአንዱ ጓደኛዬ እኔ ከእነዚህ ሰዎች ጋር ለመጫወት በቂ ነኝ ብዬ አላስብም ብዬ ነግሬው ነበር “ ብሏል።
“ ጥሩ ሰው እንድሆን አይደለም የሚፍፈልጉኝ ፤ ግቦችን እንዳስቆጥር ነው “ ሲል ቪንሰስ ጁኒየር ተናግሯል።
“ በሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጎል ሳስቆጥር ስታዲየም ሲረበሽ ተሰምቶኛል ከዛ በፊት እንደዛ አይነት ነገር አይቼ አላውቅም። “ ቪንሰስ ጁነየር
በዘጋቢ ፊልሙ አስተያየታቸውን ከሰጡ የቀድሞ ተጨዋቾች መካከል ብራዚላዊው ሮናልዶ ናዛሪዮ አንዱ ሲሆን “ እሱ የወደፊት የብራዚል ተስፋ ነው “ ብሏል።
የቀድሞ የቡድን አጋሩ ካሪም ቤንዜማ በበኩሉ “ ቪንሰስ ጁኒየር ለእኔ ቁጥር አንድ ነው “ ሲል ገልፆታል።
የቪንሰስ ጁኒየር ሙሉ ዘጋቢ ፊልም ግንቦት 7/2017 ዓ.ም ለህዝብ እይታ ይቀርባል።
https://winwin.et/Tel

23.04.202512:10
ጆርጂንሆ ወደ ሳውዲ አረቢያ ?
የመድፈኞቹ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጆርጂንሆ በሳውዲ አረቢያው አዲስ ክለብ እየተፈለገ እንደሚገኝ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።
በትላንትናው ዕለት ወደ ሳውዲ ሮሽን ሊግ ማደጉን ያረጋገጠው ኒዮም ክለብ የጆርጂንሆ ፈላጊ መሆናቸው በዘገባው ተገልጿል።
ኒዮም እግር ኳስ ክለብ በቡድኑ ውስጥ ሰይድ ቤንራህማ እና አህመድ ሄጋዚን የመሳሰሉ ተጫዋቾች በስብስባቸው አካተው ይገኛሉ።#tikva

23.04.202508:37
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

23.04.202507:19
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!

23.04.202505:35
ማንችስተር ሲቲ ወሳኝ ድል አሳክቷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ሲቲ ከአስቶን ቪላ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች በርናርዶ ሲልቫ እና ማቲውስ ኑኔስ ሲያስቆጥሩ ለአስቶን ቪላ ማርከስ ራሽፎርድ ከመረብ አሳርፏል።
እንግሊዛዊው ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ ማንችስተር ሲቲ ላይ ስድስተኛ የፕርሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል።

22.04.202514:20
አሸናፊ ደንበኛችን እንኳን ደስ አልዎት የዊንዊን የመታዉቂያ ቁጥር
256566240
245540423
104007012
70748264
76228416 የትንሳኤ ቅርጫት ስጦታ አሸናፊ ሆነዋል!
በዚህ የትንሳኤ ሰሞን የተሳተፉትን እና ከእኛ ጋር ውርርድ ያደረጉትን ሁሉ እናመሰግናለን። ገና እየጀመርን ነው!
በቅርቡ ወደ እርስዎ የሚመጡትን ይበልጥ አስደሳች የሆኑ ሽልማቶች አስገራሚ እና ትልቅ ስጦታዎችን ይጠብቁ።

22.04.202509:32
አዲሱን የግምት የቻሌንጅ ወቅት በድምቀት እየጀመርን ነው! 🔥⚽
የግምት ቻሌንጅ ተመልሷል በእግር ኳስ ትልቁ ትርኢት እየጀመርነው ነው።
𝐁𝐚𝐫𝐜𝐞𝐥𝐨𝐧𝐚🆚 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝 | El Clásico
📅 ኤፕሪል 26 | 🕙 22:00
💰 ሽልማት፡ 10,000 ብር ነፃ መወራረጃ!
👐👐
🤑 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል:
✔ የጨዋታውን ትክክለኛ ነጥብ ይገምቱ ግምታችሁን በ ቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ያጋሩ https://t.me/betwinwinset
✔ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስገቡ
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ ግምትዎን ከጨዋታው በፊት መሆኑን ያረጋግጡ
✔ ምንም ማስተካከያ ማረግ ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል
✔ የነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆናል
✔ አሸናፊዎች ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ነፃ ዉርርድ ያገኛሉ
BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ!

22.04.202508:24
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

22.04.202507:13
❄ የስኖዉ ቦል ጨዋታ አብቅቷል! ❄
አስደሳቹ የስኖዉ ቦል ጨዋታችን በይፋ አልቋል። የመጨረሻው ዙር
አስቶንቪላ ከ ኒዉ ካስትል የነበረዉ ጨዋታ የስኖዉ ቦል ቻሌንጅ አሸናፊ የለም። 😮
ግን የሚቀጥለው ቻሌንጅ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ከፍ ብሎ እየመጣ ነዉ! 🔥
ውድድሩን ለተቀላቀሉ እና ከሳምንት እስከ ሳምንት መቀጠላቸውን ለቀጠሉት ሁሉ ታላቅ ምስጋና ይገባቸዋል 💪
ይከታተሉ - አዳዲስ ጨዋታዎች እና አስደሳች ሽልማቶች በቅርቡ ይመጣሉ። 🏆✨
BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ!
🌐 https://winwin.et/Tel

22.04.202505:19
ማንችስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል ዣቪ ሲሞንስን በክረምት ለማስፈርም ፉክክር ውስጥ ገቡ
#Ethiopia | በአርቢ ላይብዚሽ ለሁለት አመታት ድንቅ አቋም ያሳየውን የመስመር አጥቂ ለመስፈረም በርካታ ክለቦች ፍላጎት ቢኖራቸውም ዩናይትድ እና ሊቨርፑል በተሻለ መንገድ ላይ ስለመሆናቸው የጀርመኑ ስካይ ስፖርት ዘግቧል።
በክረምት የልዊዝ ዲያዝ እና ዲዮጎ ጆታን ቆይታ ያላረጋገጠው ሊቨርፑል፣ሲሞንስ ሁነኛ ተተኪ እንደሚሆን ተማምኗል።
ማንችስተር ዩናይትድም በአሌሃንድሮ ጋርናቾ ወቅታዊ አቋም ምክንያት በክረምቱ ወደ ገበያ መውጣቱ አይቀሬ ነው ተብሏል።
ፕሪምየር ሊጉን ለማሸነፍ ጥቂት ነጥብ የቀረው ሊቨርፑል የ21 አመቱን ፈረንሳዊ ለማስፈረም የተሻለ እድል እንደሚኖረው ተገምቷል።
በደረጃ ሰንጠረዥ ከአውሮፓ ስፍራ ርቆ 14ተኛ ስፍራ ላይ የሚገኘው ዩናይትድ፣ ይሮፓ ሊግን አሸንፎ የቻምፒዮንስ ሊግ ታሳትፎን ማረጋገጥ ካልቻለ ተጫዋቹን ለመግኘት ይቸግረዋል።
አርቢ ላይብዚሽ እስከ 2027 ቀሪ ኮንትራት ያለውን ተጫዋች ለመውሰድ የሚፈልግ ክለብ 70 ሚሊዮን ዩሮ የውል ማፍረሻ መክፈል እንደሚኖርበት ገልጿል።
#nbc
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

21.04.202511:04
በጣልያን የሚደረጉ ጨዋታዎች ተሰረዙ !
በዛሬው ዕለት ሊካሄዱ የነበሩ የጣልያን ፕሮፌሽናል እግርኳስ ጨዋታዎች በሙሉ መሰረዛቸው በይፋ ተገልጿል።
ጨዋታዎቹ የተሰረዙት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስን ህልፈተ ህይወት ተከትሎ መሆኑ ይፋ ተደርጓል።
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን አሳውቋል።
ይህንንም ተከትሎ አራት የጣሊያን ሴርያ እና አስር የሴሪ ቢ ጨዋታዎች ለሌላ ጊዜ መተላለፋቸው ተገልጿል።
#tikva

21.04.202508:03
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

21.04.202505:52
❤️🏆አንድ ተጨማሪ ድል ካገኘ ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ይሆናል ሲል ሞ ሳላህ ተናግሯል። ❤️🏆
https://winwin.et/Tel
https://winwin.et/Tel

20.04.202510:47
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

20.04.202507:29
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ !
መልካም የትንሣኤ በዓል !
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን!
https://winwin.et/Tel
መልካም የትንሣኤ በዓል !
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን!
https://winwin.et/Tel

Рекорди
23.04.202517:03
8.1KПідписників28.02.202523:59
1775Індекс цитування31.01.202523:59
2.1KОхоплення 1 допису31.01.202523:59
2.1KОхоп рекл. допису06.02.202517:05
18.75%ER31.01.202523:59
30.69%ERRРозвиток
Підписників
Індекс цитування
Охоплення 1 допису
Охоп рекл. допису
ER
ERR
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.