Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺 avatar

ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺

የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікований
Довіреність
Не надійний
РозташуванняЕфіопія
МоваІнша
Дата створення каналуСерп 16, 2024
Додано до TGlist
Серп 06, 2024
Прикріплена група

Популярні публікації ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺

12.02.202512:02
ከመጨረሻው ፉሽካ በፊት ያሸንፉ!
ቡድንዎ በ2 ጎል የሚመራ ከሆነ ዉርርድዎን ያሸንፋሉ!
🔈 ውርርድዎን  ከ Betwinwins' ቅድመ ክፍያ አቅርቦት ጋር ያድርጉ። ቡድንዎ በ2 ጎል የሚመራ ከሆነ ውርርድዎ ወዲያውኑ ያሸንፋል! አሸናፊዎችዎን ለመጠበቅ የመጨረሻውን ውጤት አይጠብቁ።
🕹https://t.betwinwins.net/2ck9mkkd

📱 t.me/betwinwinset
🚨 ሊዮን ፓውሎ ፎንሴካን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ለመቅጠር መቃረቡ እና እስከ 2027 ድረስ የሚቆይ ኮንትራት እንደሚፈርም ተዘግቧል ። [ Ben Jacobs ]

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
16.02.202521:05
ኢንጎ ፔሬዝ [ የራዮ ቫልካኖ አሰልጣኝ ] ፦

" ነገ ባርሴሎናን እናሸንፋለን ፤ እየቀለድኩኝ አይደለም አሸንፌ አሳያችኋለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
19.02.202522:45
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 ሊቨርፑል
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 አርሰናል
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 አስቶንቪላ
🇪🇸 አትሌቲኮ
🇪🇸 ባርሴሎና
🇪🇸 ሪያል ማድሪድ
🇮🇹 ኢንተር
🇩🇪 ባየር ሙኒክ
🇩🇪 ባየር ሊቨርኩሰን
🇩🇪 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
🇫🇷 ፒኤስጂ
🇫🇷 ሊል
🇳🇱 ፌይኖርድ
🇳🇱 ፒ.ኤስ.ቪ
🇧🇪 ክለብ ብሩጅ
🇵🇹 ቤንፊካ

የቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ 16 🎬

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
18.02.202520:51
ላሚን ያማል ፦

" ዳኛ መሆን በጣም ከባድ ነው ምንም ያህል ውሳኔ ብትወስን አንዱ መጥቶ ቅሬታ ያቀርብብሃል ፤ ባርሴሎና ፣ ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ በዳኛ አታሳቡ ያላችሁን አቅም አውጥታችሁ ተጫወቱ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ጋሪ ኔቭል ፦

" በእርግጠኝነት ሁሉም የሊጉ ተጫዋቾች በአሁኑ ሰዓት ጋብሬል ማጋሌስን መግጠም አይፈልጉም ፤ ሀላንድም ጨምሮ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
25.01.202517:43
የ23ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

           ⏰ 14'

    ማንቸስተር ሲቲ 0-1 ቼልሲ

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
በትላንቱ የሪያል ማድሪድ ጨዋታ ላይ በአልቢትሩ ቀይ ካርድ አያሰጥም የተባለው ምባፔ ላይ የተሰራው ከባድ ጥፋት 📸

እናንተ ዳኛ ብትሆኑ ቀይ ትሰጣላቹ ወይስ ?

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ጠያቂ ፦ ዊሊያም ሳሊባን በአጥቂነት ላይ ብትሞክረውስ :

አርቴታ ፦ ዊሊ አስቂኝ ሰው ነው እናም ብጠይቀው እንደሚሰለፍ እርግጠኛ ነኝ ፤ እናም ብዙ ጎሎችን እንደሚያስቆጥርልን አስባለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
24.01.202520:07
24.01.202521:13
05.02.202518:16
19.02.202522:41
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደጋፊዎች ማህበር የወሩ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

ማን ያሸንፋል ?

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
02.02.202511:43
የዛሬውን ተጠባቂ ሸገር ደርቢን ለመታደም ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎችን ይዞ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ፈጣን መንገድ ላይ የፊት ጎማው ፈንድቶ ከብረት ጋር ተጋጭቶ አደጋ ድርሶበታል።

በአደጋው ምንም ሰው እንዳልተጎዳ ተገልጿል። (ሀብታሙ ሳንጃው)

@Ethio_sport_uefa
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.