Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ሲግማ ቦይ || Ethio Sigma BOY avatar

ኢትዮ ሲግማ ቦይ || Ethio Sigma BOY

ለአስተያየት
👉 @li_ethio
ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікований
Довіреність
Не надійний
Розташування
МоваІнша
Дата створення каналуБер 28, 2025
Додано до TGlist
Бер 28, 2025
Прикріплена група

Рекорди

22.04.202523:59
100.5KПідписників
28.03.202523:59
100Індекс цитування
22.04.202523:59
693Охоплення 1 допису
22.04.202520:40
693Охоп рекл. допису
21.04.202520:40
93.75%ER
05.04.202523:59
0.57%ERR

Популярні публікації ኢትዮ ሲግማ ቦይ || Ethio Sigma BOY

Видалено21.04.202519:38
Переслав з:
WB
Wave boy
☄️🌐⚠️ከለሊቱ 6 ሰአት ተለቀቀ

የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ

ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥

ለመመልከት👇

https://t.me/+r3hQCWloqahkNWE0
አንተን የሚፈልጉህ ለጊዜው ከሆነ
አንተ ደሞ በ ቋሚነት ተዋቸው!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
ለምን ተፈጠርኩ አትበል ፈጣሪ አንተን ያለምክንያት አልፈጠረህምና።
 
➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
ጀግናው ጠዋት ከ እንቅልፍክ ስትነሳ እነዚን 5 ነገሮች ለራስክ ንገረው

1 እኔ ምርጥ ነኝ ።
2 ላደርገው እችላለው ።
3 ፈጣሪ ሁሌም ከኔጋር ነው ።
4 አሸናፊ ነኝ ።
5 ዛሬ የኔ ቀን ነው ።

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
ዋናው ምን ያህል ኖርክ ሳይሆን
ምን አይነት ህይወት ኖርክ ነው!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
አዳም ከሰራው በደል እና ሀጥያት ሊያነፃው ህያው የእግዚአበሔር ልጅ ተወለደ፣ተጠመቀ፣ተሰቀለ! በመስቀሉ ላይ በቆረሰው ስጋው ባፈሰሰው ደሙ ለዓለም ሁሉ ድህነትን አሰጠ!

የክርስትና ዕምነት ተከታይ ለሆናችው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት በሰላም አደረሳችው ፤ መልካም የስግደት እናም የፀሎት ቀን ይሁንላችው

-በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ኢሳያስ
ምዕራፍ 53:4


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
የብርጭቆ አይነት ባህሪ ይኑርህ ! ካልነኩህ አትንካቸው ! ከሰበሩህ ግን #ቁረጣቸው !

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
ለሚንቁህ ሰዎች ጣፋጭ በቀልህ . . . . . .
ተለውጠህ ማሳየት ነው።😎

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
ሲግማ ወንዶች የሚያደርጓቸው ድርጊቶች።👇🔥

👉 ከተናደደ-ራሱን ይቆጣጠራል።
👉ከመናገሩ በፊት-በደምብ ያስባል።
👉 የብልግና ስድብ -አይሳደብም
👉እናቱን - ያከብራል።
👉ስፖርት -ቢያንስ በ ሳምንት 4 ቀን ይሰራል።
👉ለብቻው ጊዜ ማሳለፍ ይወዳል።
👉እርዳታ መጠየቅ አይፈልግም።ችግሮችን በራሱ ለመወጣት ይሞክራል።
👉 ጓደኛ አያበዛም።

ከ8ቱ ስንቱን ታሟላላችሁ ?


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
ከእነዚህ 4 ነገሮች ራስህን አርቅ!

1.ከሱስ
2. ከ ጥቅመኛ ሴት
3.ከቁማር
4.ሀሜት ካለበት ቦታ


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
እመነኝ እነሱ ማውራታቸውን አያቆሙም
አንተም ማስደመምህን እንዳታቆም!!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
ንግግርህ ለነሱ ዋጋ ከሌለው
እራስህን አታርክስ ዝም በልና ዞሮ በል

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
ጀግናው 👿

👉በማያገባክ ነገር ጣልቃ አትግባ
👉በሆነው ባልሆነው አትገልፍጥ
👉 ከማንም ጋር አትጨቃጨቅ
👉 ርካሽ ቦታ አትገኝ


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
ሰላማዋ ህይወት ለመኖር መሰናበት ያለብህ ሰዎች አሉ ተሰናበታቸው

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
እናትህ ልብህን ለመስራት 9 ወር ነው የፈጀባት .......

በ 5 ደቂቃ እንዲሰብሩት አትፍቀድላቸው !!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.