ታዖርያ
ሁላችንም ታሪካችን እንደ ተረት ከዕለታት እንድ ቀን ጀሞሮ ከዕለታት አንድ ቀን ያበቃል፧ ሕይወት ግን በበርካታ ግማሽ ቀናት የተሞች መንገድ ናት ... መኖር ማለት ይኽችኑ ግማሽነት ለመሙላት የሚደረግ ትግል ነው!
ከዕለታት ግማሽ ቀን, Alex Abrham
ከዕለታት ግማሽ ቀን, Alex Abrham
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateMay 30, 2023
Added to TGlist
Oct 12, 2024Linked chat
Latest posts in group "ታዖርያ"
Reposted from:
ግዕዝ ለኵሉ

16.05.202515:17
🗣" ወልድየ ጊዜ ክልዔ ውእቱ ፤ አሐዱ ለከ ይከውን ወካልዑ ላዕሌከ ይከውን ወለቡ እንዘ ይከውን ለከ ኢትዘኀር ...
ላዕሌከሂ እንዘ ይከውን ኢትፍራህ ! 🫵
ኵሉ ነገር እስመ አኮ ቀዋሚ ላዕለ ምድር ! 👣
"My child, there are two times. One is for you. The other will be against you. So be careful, don't be proud when it's for you... Don't be afraid when it's against you!"
"For nothing is permanent on earth."
🗣"ልጄ ጊዜ ሁለት ነው። አንዱ ለአንተ ይሆናል። ሌላኛው በአንተ ላይ ይሆንብሃል። ታድያ አስተውል ለአንተ ሲሆን አትኩራ... በአንተ ሲሆንም አትፍራ! 🫵
ምድር ላይ ምንም ቋሚ አይደለምና።"👣
@geeZzlekulu
😎 https://t.me/geeZzlekulu ✅

14.05.202517:56
i miss my ልጅነት🥹🥹
ትዝ ይለኛል 16 አመቴ ነበር ቀኑ አርብ ነበር ከትምህርት ቤት ተመልሼ መጥቼ ቁጭ ብዬ ነበር ለምን እንደሆነ በማላውቀው ጉዳይ ብቻ በሀሳብ ማዕበል ተጉዤ ልጅ እያለሁ እናቴ ፍንደቅ ብዬ ልቤ እስኪጠፋ ስጫወት አልያም እዚህ ግባ የማይባል ነገር ሲያስለቅሰኝ ታይና
"ምፅ አይ ልጅነት" ትልና ......"እንደው አይመለስ" ትላለች ......እኔም ቡረቃውን ወይ ለቅሶውን እቀጥላለሁ እንደው በሀሳብ እንደሄድኩ ትዝ አለኝ ..ግን...
ያኔ እህህ
......
ሳስበው ሳቄ ይመጣል እንዴት ሰዉ ልጅነት ይናፈቅዋል???
አልኩ ቀጠል አረኩና ሰው እንዴት ቁጥጥር ይናፍቀዋል???
አልኩ አይ እማ ሞኝ ናት ልበል አልኩ (እንደሱም ያለ ነፃነት አልነበር)... ነገሩ ገና አልገባኝም ነበር ....."አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል"... ነበር ለካ አለማወቄ ነበር አሁን ነዉ የልጅነት ጥቅሙ የገባኝ ለካስ ፍፁም ነፃ አለም ነበር ...ለካስ ፍፁም አለማወቅ ጥሩ ነበር ........ለካስ ወጣትነት እስር ቤት ነዉ.......ለካስ ማወቅ ሀሳብ ነው ...ለካስ ጎልማሳነት የብዙ ሰዎች ሀላፊነት ነው .....ለካስ ቤተሰብ መምራት ነፃነት ማጣት ነዉ .....ለካስ እርጅና ምርኩዘ የመያዝ ጭንቀት ነዉ ....ሀሳቡ ብዙ ነዉ
ያኔ 16 አመት እያለሁ ምን ሆና ነው የናፈቃት ያልኩት ያ እስርቤት የመሰለኝ ልጅነት ፍፁም ነፃነት ነበር አለማወቅ ሰላም ነበረው ማወቅ ለካስ ጭንቀት ነገን ማሰብ ነው አሁን ሳስበው አለመብሰሌ ነበር እናቴ ሞኝ መስላ እንድትታየኝ ያረገኝ ከመናፍቅ በላይ መናፍቅም የሚገባው ህይወት ልጅነት ነው ።
....''አይ ልጅነት እንደው አይመለስ''.........
Taorya ✍️✍️
https://t.me/taoriia

ልጅነቴን ከምናፍቅባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ቦርቄ መጥቼ እግሬን ሰቅየ ጧ ብዬ የምተኛበት ግዜ ነበር
....''አይ ልጅነት እንደው አይመለስ''.........
Taorya ✍️✍️
https://t.me/taoriia
13.05.202512:52
ጠፈቶ መመለስ ቀላል ነገር አይደለም ይህን ያልኩት በምክኒያት ነው በአንድ ወቅት እኔም የጠፋው ይመስለኝ ነበር ከየት ወዴት እንዴት መቼ ብትሉኝ ግን በውል አላዉቀወም እንደው በሀሳብ ማዕበል ስባዝን ነዉ የማዉቀው ብቻ አንድ ቀን ስነቃ እንደጠፈሁ ተሰማኝ
ከቤት ጠፈቻለሁ መኖሪያ እንደሌለው ሰዉ ጎዳና እንደምኖር ነው የሚሰማኝ.....
ከሰፈር ጠፈቻለሁ 20 ዓመት ሙሉ የኖርኩበት መንደር የኖርኩበት ግዛቴ አይደለም አላዉቀዉም .......
የኔ ከምላቸዉ ሰዎች ጠፈቻለሁ የሀሳብ መስመራችን ለየቅል ከሆነ ሰንብቷል ....
ህይወት ጠፈታኛለች እኔ ወደግራ አሱዋ ወደቀኝ ሆኑዋል መንገዳችን.....
ግራ ግብት ይለኛል ...ማን እንደሆንኩ... ለምን እንደተፈጠርኩ... ከየት እንደጀመርኩ... መቼ እንደጠፈሁ... መቼ እንደምመለስ... ለምን እንደምመለስ....መጨረሻም መጀመሪያዉም በውል የማይታወቅ መጥፋት በሀሳብ ማዕበል መንሳፈፍ ዝም ብሎ እንደጠፉ መኖር መመለሻን አለማወቅ እንዴት ከባድ ነዉ ።
taorya ✍️✍️✍️

11.05.202518:39
ስሞኑን እንዲሁ social media ላይ ስንቀዋለል አንድ ፅሁፍ ሰውን ሲያንጫጫ ተመልክቼ ነበር። ባልሳሳት አንድ ሙዚቃ አቀንቃኝ ' በፍቅር ያበጀች ሴት ካሳየኸኝ፤ የማይሞት ሰው አሳይሀለው።' በማለት ተናግሮ ነው አሉ።
.......ያው እንግዲህ እርሱ ስለሚያውቃት (ስለሚያውቃቸው) ሴት እንዲያ ተናገረ እና እኔም ስለማውቃትስ ለምን ትንሽ አልልም ብዬ አሰብኩ( ፍክክር አይደለም😅)።
እናላችሁ እኔ የማውቃትን ሴት ለመግለፅ አንድ ርዕስ የሚበቃ አይሆንም ።
ግድ ካሉ ግን "እናትነት " ከሚለው በላይ ገላጭ አላገኝም።
እናም እኔ በምድር ከኖርኩባቸው ሀያ ሁለት አመታት (አዎ 22 አመቴ ነው 😁) ስለ እዚህች እንስት ከሰማሁት ከአነበብኩት እንዲሁም ካስገረሙኝ እወነታዎች ጥቂት ጀባ ልበላችሁ።
1. They are Built-in lie detector
እርሷን መዋሸት እንዳታስበው ሁሏ። ገና ከስንትና ስንት እርቀት ውሸትን መለየት የሚችል ስድስተኛ ህዋስ አላቸው።..
.
.
2.ሁሉንም ነገር ማስታወስ
መጀመሪያ ከተናገርካት ቃል ጀምረህ ያ አንተ ሰብረህ በውሻቹ ያሳበብከው ሳህን ድረስ እያንዳንዷ ነገር አትረሳም።
3. 'where is ....?' radar
ሁሌም ከሚያስደንቀኝ ጥበብ ይሄ የመጀመሪያው ነው። ቁልፍ ፣ ያኛውን ሱሪ፣ ጫማህን ፣ ሰላምህ ጠፍቶብሀል? እናትህን ጠይቃት ። እርሷ ሁሉም የት እንዳለ ታቃለች ፤ እዛ እንደሌለ ምለህ ነግረሀት ሁላ ሊሆን ይችላል
.
.
4. ብዙ ተግባር በአንድ ጊዜ በእኩል ማከናወን
አስር እጅ እንዳለው ሁሉንም በሚገባ እንዴት መስራት ይቻላል። እናት ሲኮን አብሮ የሚሰጥ ጸጋ ሳይሆን አይቀርም።
5.እርግዝና
አንዲት ሴት በእርግዝና ወቅት የውስጥ አካላቶቿ በሙሉ ከነበሩበት የተፈጥሮ ቦታ ይንቀሳቀሳሉ። ለምን? ለአዲሱ ትውልድ የሚመች ቦታ ለመፍጠር።
.......በወሊድ ወቅት የሚኖረው ህመም ደግሞ ይህ ነው ተብሎ ሊገለፅ አይችልም ። ለንፅፅር ያህል እንኳ ጥናቶች እና በወሊድ ዚሪያ ያሉ ባለሞያዎች እንደሚናገሩት አንዲት እናት በወሊድ ወቅት የሚሰማት ሕመም 20 የሰውነታችን አጥንቶች በአንዴ ሲሰበሩ ከሚሰማን ሕመም ( አሰቡት እንኳን 20 አንድ ሲሰር ምን ያህል እንደሆነ) ጋር አኩል እንደሆነ ይገልፃሉ ።
6,....
.
7,....
እያልን ብዙዙዙዙዙ ማለት ይቻላል ግን አያልቅም ።
እንኳንስ አንድ ቀን..... ሙሉ 364 (አንዱ ለአባቶች) የእነሱ በዐል ቢደረግ ዉለታቸውን አይተካም።
መልካም የእናቶች ቀን🥳❤️
እንደረዘመው ፅሁፌ የእናቶችን እድሜ ያርዝምልን
እናንተም ሰለ እናቶች የሚያስደንቃችሁን ነገር ጀባ በሉን እስኪ....
.
.
abu✍✍

10.05.202518:05
some days አንዳንድ ሰዎች እንደወፈ ናቸው እንዴት መብረር እንዳለባቸው ታስተምራቸዋለህ ልክ መብረር ሲጀምሩ ይወደዱብሀል
taorya ✍️✍️
https://t.me/taoriia
08.05.202503:37
በደሉኝ ለእኔ ነዉር ነው ከ እግዘብሔር ቀጥሎ የበደልኩት እራሴን ነው.....
with every ይቅርታ for something wasn't my fault መስታወት ፊት ቆሜ ይህቺን ብትቀንሳት ላልኩት
በደሉኝ ለእኔ ነዉር ነው ከ እግዘብሔር ቀጥሎ የበደልኩት እራሴን ነው......
for everye inconvenience I couldn't give myself grace for እንዴት ግን ፍፁም አልሆንኩም ...? እንዴት ግን መሆን የተመኘሁትን ሰው አልሆንኩም ....? እንዴት ግን ሙሉነት የለኝም....? ብዬ ትራሴ እስኪበሰብስ ላለቀስኩት ፀፀትን እንደ ሁለተኛ ቆዳዬ ለለበስኩት for all the silence I carried when i should've screamed.
Taorya✍✍

በደሉኝ ለእኔ ነዉር ነው ከ እግዘብሔር ቀጥሎ የበደልኩት እራሴን ነው
Taorya✍✍
https://t.me/taoriia
07.05.202501:42
ፍርሀት ግን መልኩ ገጹ መከሰቻ ግብሩ እልፍ ትዕንግርት ነው አንድ ስሙን የዘነጋሁት ደራሲ አንዲ ብሎ ነበር
'' 𝙞𝙛 𝙤𝙣𝙚 𝙬𝙖𝙣𝙩𝙨 𝙩𝙤 𝙗𝙚 𝙖𝙘𝙩𝙞𝙫𝙚, 𝙤𝙣𝙚 𝙢𝙪𝙨𝙣'𝙩 𝙗𝙚 𝙖𝙛𝙧𝙖𝙞𝙙 𝙩𝙤 𝙙𝙤 𝙨𝙤𝙢𝙚𝙩𝙝𝙞𝙣𝙜 𝙬𝙧𝙤𝙣𝙜 𝙨𝙤𝙢𝙚𝙩𝙞𝙢𝙚𝙨, 𝙣𝙤𝙩 𝙖𝙛𝙧𝙖𝙞𝙙 𝙩𝙤 𝙡𝙖𝙥𝙨𝙚 𝙞𝙣𝙩𝙤 𝙨𝙤𝙢𝙚 𝙢𝙞𝙨𝙩𝙖𝙠𝙚𝙨.....𝙢𝙖𝙣𝙮 𝙥𝙖𝙞𝙣𝙩𝙚𝙧𝙨 𝙖𝙧𝙚 𝙖𝙛𝙧𝙖𝙞𝙙 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙗𝙖𝙡𝙣𝙠 𝙘𝙖𝙣𝙫𝙖𝙨, 𝙗𝙪𝙩 𝙩𝙝𝙚 𝙗𝙡𝙖𝙣𝙠 𝙘𝙖𝙣𝙫𝙖𝙨 𝙞𝙨 𝙖𝙛𝙧𝙞𝙖𝙙 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙩𝙧𝙪𝙡𝙮 𝙥𝙖𝙨𝙨𝙞𝙤𝙣𝙖𝙩𝙚 𝙥𝙖𝙞𝙣𝙩𝙚𝙧 𝙬𝙝𝙤 𝙙𝙖𝙧𝙚𝙨 𝙖𝙣𝙙 𝙬𝙝𝙤 𝙝𝙖𝙨 𝙤𝙣𝙘𝙚 𝙗𝙧𝙤𝙠𝙚𝙣 𝙩𝙝𝙚 𝙨𝙥𝙚𝙡𝙡 𝙤𝙛 "𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙖𝙣'𝙩.'' 𝙡𝙞𝙛𝙚 𝙞𝙩𝙨𝙚𝙡𝙛 𝙡𝙞𝙠𝙚𝙬𝙞𝙨𝙚 𝙖𝙡𝙬𝙖𝙮𝙨 𝙩𝙪𝙧𝙚𝙣𝙨 𝙩𝙤𝙬𝙖𝙧𝙙𝙨 𝙤𝙣𝙚 𝙞𝙣𝙛𝙞𝙣𝙞𝙩𝙚𝙡𝙮 𝙢𝙚𝙖𝙣𝙞𝙣𝙜𝙡𝙚𝙨𝙨, 𝙙𝙞𝙨𝙘𝙤𝙪𝙧𝙖𝙜𝙞𝙣𝙜, 𝙙𝙞𝙨𝙥𝙞𝙧𝙞𝙩𝙞𝙣𝙜 𝙗𝙡𝙖𝙣𝙠 𝙨𝙞𝙙𝙚 𝙤𝙣 𝙬𝙝𝙞𝙘𝙝 𝙩𝙝𝙚𝙧𝙚 𝙞𝙨 𝙣𝙤𝙩𝙝𝙞𝙣𝙜, 𝙖𝙣𝙮 𝙢𝙤𝙧𝙚 𝙩𝙝𝙖𝙣 𝙤𝙣𝙚 𝙖 𝙗𝙡𝙖𝙣𝙠 𝙘𝙖𝙣𝙫𝙖𝙨."
እኔም አንድ ነገርን አሰብኩ ፍርሀትን በምናቀው መንገድ ነው የምንገልፀው እንደው በዉሉ ተነስተን ይህ ነዉ የምንለዉ አይደለም ኖረን የምናየው እንጂ
𝙩𝙖𝙤𝙧𝙮𝙖 ✍️✍️
"
John D. Rockefeller

Don't be afraid to give up the good to go for the great."
John D. Rockefeller
https://t.me/taoriia
06.05.202516:10
06.05.202515:59
ሁሌ ምሽት ከእራት በኋላ እኛ ቤት የተለመደ ነገር አለ። .....
አባታችን 'የሽርሽር ጊዜ ' ይላታል። ከመተኛታችን በፊት ለጨጓራው እንዳይከብደው ሰውነቱን አፍታቶ የተመገበው ምግብ የሚያንሸራሽርበት ጊዜ።
......በረንዳ ካለው የእንጨት ወንበር ላይ ወጥቶ ይቀመጣል። ወንበሩ እጅግ ብዙ ጊዜ እኛ ቤት ከመቆየቱ የተነሳ ታላቅ ወንድሜ ይመስለኛል ፤ አባቴ ድሮሮሮሮ በማደጎ ወስዶ ያሳደገው። እኔም አንዳንዴ ኩርሲ ይዤ በረንዳ ወጥቼ አብሬው እቀመጣለው፤ አባቴ ብዙ አያወራም።
.
. ስለ ቀኔ ይጠይቀኛል፤ዝም ብሎ ያደምጠኝና ፈገግ ይላል። በጊዜው እነዚህ ነገሮች እንዲሁ ቀላል እና ordinary ይመስሉኝ ነበር፤ ጊዜ ጊዜን ተክቶ አመታት ላይ አመታት ተጨምረው ፤ አባቴም አልፎ እኔም እራሴን በዛች ወንበር ላይ ተቀምጬ እስካገኘው።
ከማንኛውም ቃላት በላይ የአባቴ ዝምታ ድምፅ አውጥቶ ተሰማኝ።
.
.... በዝምታው ውስጥ የነበረው መረጋጋት ..........፤ በአይኑ ውስጥ የተቆለለው ፍቅር.......፤ በፈገግታው ውስጥ የሚያሳየኝ የአባትነት ርህራሄ በዚህ አለም ላይ ካሉ ዋጋ ከማልተምንባቸው ነገሮች ውስጥ የበላይ ይሆንብኛል ።
እግዜር አባትን ሲፈጥር እኔ እንዲሁ እንደወደድኩህ አንተም እንዲሁ ልጅህን ውደድ ያለው ይመስለኛል።(እግዜር ካልወደደ አባት አያረግምና)
Anne Geddes
Abu✍✍

"Anyone can be a father, but it takes someone special to be a dad." –
Anne Geddes
Abu✍✍
https://t.me/taoriia
06.05.202515:59
04.05.202518:12
ሰው ሁሉ ቤተ ክርስቲያን ሊሳለም ወደ አንድ አቅጣጫ ይዘማል። ቀኑም እሁድ ስለሆነ ህፃን አዋቂው ሁሉ ሀጫ በረዶ መስሎ ነጠላውን አጥፍቶ ወደ ትልቅ ድግስ የሚጓዝ ይመስለል።
......ለመጨረሻ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን የሄደበትን አያስታውሰውም ።
ዛሬ ግን መጠጊያ ቢያጣ፤ የታመነበት ሀብትና ጉልበት እንደ ጉም ከፊቱ ተኖ ቢቀር፤ ወዳጄ ብሎ ሲከበው የኖረ ሰው ሁሉ ሲያጣ ሲነጣ ጊዜ ባላየ ሲያልፉት ፤ የሚሸሸግበት ቦታ አሰኘው። ይህን በሀሳቡ እያመላለሰ ሳያውቀው ተጉዞ ነበር እራሱን ደጀሰላሙ ላይ ያገኘው።
ከሀሳቡ ያነቃው የዲያቆኑ ዜማ ነበር.....
.'
....
ዲያቆኑ'
...
ህዝቡ ተቀብሎ '
....
ለመጸለይ ፈልጓል ግን ምን ማለት እንዳለበት አያውቅም። ዝም ብሎ አጥሩን ተደግፎ ወጪው ወራጁን አተኩሮ ይመለከታል ። ህፃናት ይሯሯጣሉ ይስቃሉ ይጮታሉ እነሱን አያየ ፈገግ አለ ሳያውቀው ።
በዚህ መሀል ነበር ዲያቆኑ በቅዳሴው ላይ የተናገራት ሀይለቃል ጆሮውን አልፍ ልቡን ሰርስራ የገባችው።
እንባው በጉንጮቹ መንታ መንታ ሆነው ሲወርዱ ፤ ከልቡ ላይ የከበደው ሲቀለው ታወቀው። ለምን ያህል ሰዓት እንኳን እንደቆየ ሳያስተውለው በሰላም ግቡ ተብሎ ህዝቡ ወደ ቤቱ መመለስ ሲጀምር እሱም እንባውን ጠራርጎ መመለስ ጀመረ። በልቡም የሰማትን ቃል መላልሶ እያሰበ ነበር ።
Abu ✍✍

ፃዑዑዑዑዑዑ ንዑሰ ክርሰቲያን
....
ዲያቆኑ'
ተንስኡ ለጸሎት
...
ህዝቡ ተቀብሎ '
እግዚኦ ተሣሃለነ
....
ለመጸለይ ፈልጓል ግን ምን ማለት እንዳለበት አያውቅም። ዝም ብሎ አጥሩን ተደግፎ ወጪው ወራጁን አተኩሮ ይመለከታል ። ህፃናት ይሯሯጣሉ ይስቃሉ ይጮታሉ እነሱን አያየ ፈገግ አለ ሳያውቀው ።
በዚህ መሀል ነበር ዲያቆኑ በቅዳሴው ላይ የተናገራት ሀይለቃል ጆሮውን አልፍ ልቡን ሰርስራ የገባችው።
እንባው በጉንጮቹ መንታ መንታ ሆነው ሲወርዱ ፤ ከልቡ ላይ የከበደው ሲቀለው ታወቀው። ለምን ያህል ሰዓት እንኳን እንደቆየ ሳያስተውለው በሰላም ግቡ ተብሎ ህዝቡ ወደ ቤቱ መመለስ ሲጀምር እሱም እንባውን ጠራርጎ መመለስ ጀመረ። በልቡም የሰማትን ቃል መላልሶ እያሰበ ነበር ።
'በልቡ መጠራጠር ያሰበ ቢኖር ይመን
Abu ✍✍
https://t.me/taoriia
11.11.202418:23
Take a moment to appreciate life ✨️
https://t.me/taoriia
https://t.me/taoriia

09.11.202408:19
አንዴ አጎቴ እንዲህ አለኝ..."ፅሁፎችሽን አነበብኳቸው...ስጨርስ ሁሉንም ገፆች ግርጌያቸውን እንደገና አነበብኩት 'ቃልኪዳን' ይላል ከፊርማሽ እና ከቀኑ ጋር።እና መልሼ መላለሼ ስላንቺ ከአዲስ ማሰብ ጀመርኩ።ይቺኛዋን ቃል አላውቃትም አልኩ።መቼ ኑራው ነው እኔ በ፵ አመቴ የኖርኩትን አለም በፅሁፎችዋ እንደ አዲስ ማስቃኘት የቻለችው ብዬ ማሰብ ጀመርኩ።የ 11ኛ ክፍል ተማሪ መሆንሽን ነበር ማውቀው፤ውስጥሽ ግን ብዙ ያየች አሮጊት ካለች አሳውቂኝ እባክሽ አለኝ...(ፈገግ ብሎ ነበር)"።ማስታወሻዬን እየመለሰልኝ ነበር እንዲህ ያለኝ። ስሜቱን በደንብ ከፊቱ ላይ ስመለከተው ነበር...እሱስ የት ሊቀርለት ቤት ገብቼ ስለ እርሱ ቸከቸኩ የተናገረውን መልሼ ስፅፈው ነው ያስተዋልኩት...ለካ አድናቆት ነበር።ትንሿ ብዕሬ ፈገግግግግ አለች።ሀሴት🫀
✍️🏽ቃል
https://t.me/Piece_of_pages
✍️🏽ቃል
https://t.me/Piece_of_pages
22.10.202404:57
𝙻𝚎𝚜𝚜𝚘𝚗𝚜 𝚒𝚗 𝚕𝚒𝚏𝚎 𝚠𝚒𝚕𝚕 𝚋𝚎 𝚛𝚎𝚙𝚎𝚊𝚝𝚎𝚍 𝚞𝚗𝚝𝚒𝚕 𝚝𝚑𝚎𝚢 𝚊𝚛𝚎 𝚕𝚎𝚊𝚛𝚗𝚎𝚍.
-𝚞𝚗𝚔𝚗𝚘𝚠𝚗
https://t.me/taoriia
-𝚞𝚗𝚔𝚗𝚘𝚠𝚗
https://t.me/taoriia
Records
16.05.202523:59
356Subscribers13.05.202523:59
200Citation index05.04.202519:37
951Average views per post03.05.202513:08
951Average views per ad post14.05.202500:23
9.59%ER14.10.202423:59
1197.30%ERRGrowth
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
Log in to unlock more functionality.