Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ avatar

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
Location
LanguageOther
Channel creation dateAug 16, 2024
Added to TGlist
Aug 07, 2024
Linked chat

Records

02.02.202518:55
582.4K
Subscribers
05.11.202423:59
700
Citation index
21.08.202423:59
105.1K
Average views per post
30.08.202423:59
99.3K
Average views per ad post
28.01.202523:24
23757.14%
ER
21.08.202423:59
19.75%
ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
SEP '24OCT '24NOV '24DEC '24JAN '25FEB '25

Popular posts 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

🇪🇸 23ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ተጠባቂ ጨዋታ

                       ⏰ እረፍት

    🇪🇸 ሪያል ማድሪድ 0-1 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸
                                 ⚽ አልቫሬዝ (P)

🏟️ ሳንቲያጎ ቤርናባው

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202512:18
ዩናይትድ ከ ሶሴዳድ
ፒኤስጂ ብረስትን 3 ለ 1 እየመራ ዕረፍት የወጣ ሲሆን 3ቱንም የፒኤስጂን ጎል ያስቆጠረው ዴምቤሌ ነው።

በ 1 ሳምንት ውስጥ 2ተኛ ሃትሪክ 🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Deleted13.02.202504:17
12.02.202512:32
ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን !!
በብዙ ፈተናዎች ያልወደቀው ስፔናዊ!

ባላፉት አመታት የገነባው ቡድን ሁለት የውድድር አመቶች የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ከጫፍ ደርሶ በጥቃቅን ስህተቶች ዋንጫውን ማሳካት አልቻለም

በዘንድሮው የውድድር አመት በሁሉም ዘንድ ዋንጫውን እንደሚያነሳ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶት ነበር ምክንያቱም በሁለት አመታት ያጣቸውን ዋንጫዎች ልምምድ እና ቁጭት ይሰጡታል የሚል የስፖርት ተንታኞች ግምት ነበር

በውድድሩ አመቱ ግን ከፍተኛ የጉዳት ቀውስ ተከስተ

ኦዴጋርድ ከሁለት ወር በላይ
ቤን ዋይት ከሁለት ወር በላይ
ቡካዮ ሳካ ከሁለት ወር በላይ
ጋብሬል ጄሱስ በዚህ አመት አይመለስም
ካይ ሃቨርትዝ በዚህ አመት አይመለስም
ቶሚያሱ ከሶስት ወር በላይ
ዊሊያም ሳሊባ ሶስት ሳምንት ተጎድቶ ነበር
ሪካርዶ ካሊያፎሪ ተደጋጋሚ ጉዳት
ጋብሬል ማርቲኔሊ ለአንድ ወር

በእነዚህ ጉዳቶች እንዲሁም በዝውውር ገበያው ክለቡ በሚገባው መልኩ ለአርቴታ የቡድን ጥልቀት ባለማድረጉ ሰውየው በብዙ ፈተናዎች ውስጥ እስካሁን በሊጉ ፉክክር ላይ መኖሩን እያስመለከት ይገኛል የአካዳሚ ልጆችን በመጠቀም የተጫዋቾችን ሚና በመቀያየር ስፔናዊው አሰልጣኝ የውድድር አመቱን በምን መልኩ ያጠናቅቃል የሚለው በእጅጉ የሚያጓጓ ነው

@SPORT_433ET @SPORT_433ET
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ስያሜውን 1992 ከቀየረ ጀምሮ ላለፉት 33 አመታት ለዝውውር በድምሩ ከፍተኛ ወጪ ያወጡ ክለቦች

1. ቼልሲ 3.7 ቢልየን ፓውንድ
2. ማን ሲቲ 2.9 ቢልየን ፓውንድ
3. ማን ዩናይትድ 2.6 ቢልየን ፓውንድ
4. አርሰናል 2 ቢልየን ፓውንድ
5. ሊቨርፑል 2 ቢልየን ፓውንድ
.
.
.
Give Me Sport

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
26.01.202517:15
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አል ናስርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
26.01.202517:10
16.02.202519:02
ጆሹዋ ዚርክዚ በፕሪምየር ሊጉ ዘንድሮ

25 ጨዋታዎች
3 ጎል
1 አሲስት

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
16.02.202519:05
“ጨዋታዎችን ማሸነፍ ብቻ ነው ፍላጎቴ ያለንበት የደረጃ ሰንጠረዥ ያሳስበኛል ስለራሴ አይደለም የምጨነቀው።” ሩበን አሞሪም

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
25.01.202520:03
ቢሊንግሃም🗣

"ያልኩት Fu*k off ነው እሱም ለራሴ ነው ፣ ዳኛው ግን የመሰለው Fu*k you ተብሎ እንተሰደበ ነው።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
26.01.202522:22
10.02.202511:49
ሩበን ዲያዝ ለማንቸስተር ሲቲን በመወከል 200 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል 🩵

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ላለመውረድ ደፋ ቀና ሚሉት ቶተንሃም ሆትስፐርስ በሊጉ በሜዳቸው ካሸነፉት 4 ጨዋታ የበለጠ ሽንፈት ቀምሰዋል በውድድር አመቱ (6) 😐

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
Log in to unlock more functionality.