Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ avatar
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ avatar
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
🚨 የአርሰናል ስብስብ ወደ ፓሪስ ከማቅናቱ አስቀድሞ የመጨረሻ ልምምዱን አሁን በሶብሀ ሪያሊቲ ሴንተር እያከናወነ ሲሆን ፦

- ባሳለፍነው ቅዳሜ በፕሪምየር ሊጉ አርሰናል በርንማውዝን ሲያስተናግድ ከጨዋታው ውጪ የነበረው ቲምበር ወደ ልምምድ ተመልሷል።

- ጣሊያዊው የግራ መስመር ተከላካይ ሪካርዶ ካላፊዮሪ መጋቢት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በቡድን ልምምድ ተሳትፏል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዴክላን ራይስ የወረሀ ሚያዚያ የአርሰናል ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። 🪄🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጄራርድ በ2015 የተናገረው🗣

"በቼልሲ በኢንተር ወይም በሪያል ማድሪድ ቤት ሆኜ ከማነሳው 10 ዋንጫ በሊቨርፑል ቤት የማነሳው ሁለት ዋንጫ ይበልጥብኛል....ለህዝቦችህ ስታሸንፍ ከምንም ነገር በላይ ደስታ አለው"

@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
"ያማልን ለሁለት ተደርበው ያዙት ማለት ሌሎቻችን የባርሳ ተጫዋቾች አንዳችን ነፃ ሆንን ማለት ነው .... በተጨማሪም ላሚን ሁለት አደለም ሶስት እና ከዛ በላይ ተጫዋቾችን አታሎ ማለፍ እንደሚችል አሳይቶናል"

🎙ዳኒ ኦልሞ

@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
😍 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አዳማ ከተማ 0-0 መቀለ 70 እንደርታ
ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሀድያ ሆሳዕና

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ክሪስታል ፓላስ 1-1 ኖቲንግሀም

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ጅሮና 1-0 ማሎርካ

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

ጄኖዋ 1-2 ኤሲ ሚላን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኤዜ አንግል የመለሰበት ሙከራ 🥵

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ጁኒየር በእግርኳስ ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፖርቹጋል የ15 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኸርናንዴዝ ኸርናንዴዝ የመጪውን ኤል ክላሲኮ በመሀል ዳኝነት ይመራሉ። 📸

[Relevo]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አልሂላል ብሩኖ ፈርናንዴዝን ዋነኛ የዝውውር ኢላማቸው አድርገዋል[Fabrizio Romano]

@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ከ35ተኛው ሳምንት በኃላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል

የሊጉን አሸናፍ ሊቨርፑል አድርጎ ኢፕስዊች ፣ ሌስተር ሲቲን እና ሳውዝሃምፕተንን በመጡበት አመት ወደ ታችኛው ሊግ የላከው የዘንድሮው የውድድር ዘመን ለአውሮፓ መድረኮች የሚደረገው ፉክክር አጓጊ ነው።

@SPORT_433ET @SPORT_433ET
እስከአሁን ድረስ ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለተከታተላችሁን ከልብ እናመሰግናለን ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን ፤ የነገ ሰው ይበለን ... ደህና እደሩ።

በሳምንቱ መጨረሻ የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች ሀይላይት እንዲሁም ጎሎችን ለመመልከት 👇

https://t.me/+Yj5YARHu15g5MjE0

27 ሚያዝያ | 2017 ዓ/ም

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇬🇧 የ35ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ

                          ⏰ ተጠናቀቀ

    🇬🇧 ክሪስቲያል ፓላስ 1-1 ኖቲንግሃም ፎረስት🇬🇧
           ⚽ ኤዜ 60' (P)         ⚽ ሙሪሎ 65'

🏟️ ሰልኸረስት ፓርክ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
📅 ከ10 አመታት በፊት በዛሬዋ እለት

Leo messi vs Boateng

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቶተንሀም ለዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ካለፈ በቂ ዝግጅት ለማድረግ ከአስቶን ቪላ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የቀን ለውጥ እንዲደረግ በጠየቀው መሠረት ጨዋታው ከሜይ 18 ወደ ሜይ 16 ተቀይሯል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሪያል ማድሪዶች ኤንዞ ፈርናንዴዝን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማስፈረም ከፈለጉ £200M ብቻ እንዲያቀርቡላቸው እንደሚፈልጉ ቼልሲዎች አስታውቀዋል[SKY]

@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
በዛሬው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ኢንተር ሚላን እና ባርሴሎና ይዘውት ይገባሉ ተብሎ የሚጠበቅ ግምታዊ አሰላለፍ!

@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀ ጨዋታ ኤስ ሚላን ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ጄናዋን 2-1 ሲያሸንፍ በጨዋታው 1 ግብ ያስቆጠረው ራፋኤል ሊኣዎ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።

ውጤቱን ተከትሎ ፦

9ኛ ኤስ ሚላን በ 57 ነጥብ

13ኛ ጄኖዋ በ 39 ነጥብ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Deleted06.05.202509:50
05.05.202520:26
🇬🇧 የ35ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ

                           ⏰ 68'

    🇬🇧 ክሪስቲያል ፓላስ 1-1 ኖቲንግሃም ፎረስት🇬🇧
⚽ ኤዜ 60' (P) ⚽ ሙሪሎ 65'

🏟️ ሰልኸረስት ፓርክ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አሌሀንድሮ ጋርናቾ በ 35ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከየትኛውም ተጫዋች የበለጠ በክፍት ጨዋታ የግብ እድል ፈጥሯል። (5)

[Who Scored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
📅 ከ16 አመታት በፊት በዛሬዋ እለት በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ቼልሲ ላይ በእግርኳስ ታሪክ አሳፋሪው የዳኝነት በደል ተፈፀመ።

@Bisrat_Sport_433et  @Bisrat_Sport_433et
ትላንት ኖቲንግሃም ፎረስት ነጥብ መጣሉን ተከትሎ አርሰናል ከቀሪዎቹ የሊግ ጨዋታዎች 3 ነጥብ ብቻ ማሳካት የቀጣይ አመት ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊነቱን እንዲያረጋግጥ ያደርገዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሚደረግ የመልስ ጨዋታ

04:00 | ኢንተር ከ ባርሴሎና

(ድምር ውጤት : 3-3)

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኖቲንግሃም ፎረስት ዛሬ ለ10ኛ ጊዜ ክሪስቲያል ፓላስን በፕሪምየር ሊጉ የገጠሙ ሲሆን በአንዱም ሽንፈት አልቀመሱም።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇬🇧 የ35ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ

                ⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ

    🇬🇧 ክሪስቲያል ፓላስ 0-0 ኖቲንግሃም ፎረስት🇬🇧

🏟️ ሰልኸረስት ፓርክ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Shown 1 - 24 of 32 912
Log in to unlock more functionality.