Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ avatar
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ avatar
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
Date range
Number of views

Citations

Posts
Hide reposts
ፔድሪ ጎንዛሌዝ እና ጁድ ቤሊንግሀም በአማካይ በየ 90 ደቂቃው ያላቸው ንፅፅር!

⚽️

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ሪያል ማድሪድ ከትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ስምምነት በኋላም ለክለቦች ዓለም ዋንጫ አንድ ተጨማሪ ፊርማ ይፈልጋሉ ሲል ማርካ ዘግቧል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች ማኅበር ሽመልስ በቀለን ይቅርታ ጠየቁ ። በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፈፃሜ ጨዋታ ላይ ሽመልስ በቀለ መለያ ምት ሊመታ ደጋፊዎች ሼባ ማለታቸው ይታወሳል።
ዛሬ በሊጉ መርሃ ግብር ከመቻል ጋር ጨዋታ እያደረጉ ሲሆን የሲዳማ ደጋፊዎች ማኅበር " ሽሜ እንወድሃለን " የሚል ባነር ሰርተው ተመልክተናል (አራዳ ስፖርት)

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
08.05.202513:01
''ብቸኛው የአርሰናል ሬሞንታዳ ከፈረንሳይ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ለንደን አውሮፕላን ማረፊያ ይሆናል''

ጋዜጠኛ ግርማቸው እንየው ትላንትም የአርሰናል ደጋፊዎችን የሚያበሳጭ ንግግር ተናግሯል ።

ጋዜጠኛ ግርማቸው እንየው እና ጋዜጠኛ ኤፍሬም የማነ በዚህ አመት በአርሰናል እና በማን ዩናይትድ ላይ የሚሰጡት አስተያየት በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል ።

@SPORT_433ET @SPORT_433ET
08.05.202512:37
🏆ኦፕታ ለማንችስተር ዩናይትድ 52.4% ኢሮፓ ሊጉን የማሸነፍ ንፃሬ ሰተዉታል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
08.05.202511:07
ሪያል ማድሪድና ኮርቱዋ ላይ አምስት ጎሎችን ያዘነበው አርሰናል በጂያንሉጂ ዶናሮማ ፊት ከነክብሩ መቆም አልቻለም።

ከጭማሪ ደቂቃዎች ውጪ በ180 ደቂቃ ስምንት ኦን ታርጌቶችን ያዳነው ጣልያናዊው የግብ ዘብ አንድ ግብ ብቻ አስተናግዷል።

የባለወርቅ ጓንት አሸናፊ ለመሆን 90 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል🥂

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ላሚን ያማል በየትኛው ስታዲየም መጫወት ትፈልጋለህ?

ያማል 🗣️፡ “ኦልድ ትራፎርድ እና አንፊልድ”።

@SPORT_433Et @SPORT_433Et
🎙️ ዣቪ ፦

"ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከፍተኛ ደረጃ ያለ ተጫዋች ነው። እሱ ተዋጊ ነው፣ የሚያስበው ማሸነፍን ብቻ ነው። ተሰጥኦ እና ዋኔ ያለው ተጫዋች ነው።"

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
በድል ቤት ድል በድል ይሁኑ

ከፍ ያለ ኦድ!በድል ቤት የመጀመሪያ ተቀማጭዎ የ100% ጉርሻ ያግኙ።

አሁኑኑ Dil.bet ይወራረዱ!
ድል ቤት የአሸናፊዎች ቤት!

አሁኑኑ Dil.bet ይወራረዱ!

በጥበብ ተጫውተው ትላልቅ ብር ያሸንፉ

ይቀላቀሉን ⤵️⤵️

https://t.me/dillbett
08.05.202512:53
🇬🇷🏆 የኦሎምፒያኮስ ባለቤት ኢቫንጄሎስ ማሪናኪስ ከቡድናቸው ጋር የግሪክ ሊግ ዋንጫን አጣጥመዋል !

ይህ ሰዉ የፕሪምየር ሊግ ክለብ የሆነዉ ኖቲንግሃም ፎረስት ባለቤትም ነው።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
08.05.202512:31
አርሰን ቬንገር፡
🎙"ይሮፓ ሊግን የሚያሸንፈው ክለብ ቻምፒዮንስ ሊግ መግባት የለበትም።"

ሩበን አሞሪም፡
🎙"እኔ የማውቀው ይሮፓ ሊጉን የሚያሸንፈው ክለብ ወደ ቻምፒዮንስ ሊጉ እንደሚገባ ነው።"

አንጌ ፖስቴኮግሉ፡
🎙"እኛ ወደ ዋንጫው ስንጠጋ አንዳንድ ሰዎች የማይረባ ወሬ ማውራት ጀምረዋል።"

የይሮፓ ሊግ ውድድርን በቀን ቅዱስ በሆነች ሃሙስ ምሽት ከ433 ጋር🍿

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
07.05.202520:32
የአርሰናል የዋንጫ ተስፋ ወደ ቀጣይ አመት የተላለፈ ነገር ሆነ
🎙️ ዣቪ ፦

"ለመጀመሪያ ጊዜ ለላሚን ያማል እና ለፓው ኩባርሲ ዕድል በመሰጠቴ ደስተኛ ነኝ፣ ኩራትም ይሰማኛል። ላሚን ጎበዝ ተጫዋች ነው ፤ ወደፊትም ምርጥ ይሆናል።"

"ኩማን ጋቪ፣ ባልዴ እና ሌሎች ወጣት ተጫዋቾችን በማምጣቱ ሊመሰገን ይገባል።"

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
08.05.202515:16
🚨 ጀርሚ ፍሪምፖንግ የ 35 ሚሊዮን ዩሮ የውል ማፍረሻ ዋጋ ስላለው የትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ምትክ ሊሆን ይችላል።

[Fabrizio Romano] 🎖️

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት። 
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ www.vivagame.et/#cid=brtgsp433ET
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1
08.05.202512:48
አማድ ከጉዳቱ በኃላ ዛሬ ኦልትራፎርድ ላይ ሲጫወት እናየዋለን 🔥

ኦልትራፎርድ አማድን ናፍቃለች 🤗

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
08.05.202512:11
ኦስማን ዴምቤሌ: 📝 45 ጨዋታዎች
⚽️ 33 ጎሎች
🅰️ 10 አሲስቶች

🏆 ሊግ1 🏆ትሮፊ ደስ ቻምፒዮንስ የኩፕ ደፍራንስ እና የቻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ተፋላሚ።

ሁለቱ ዋንጫዎች ተኩለው እና ተሞሽረው ኦስማን ዴምቤሌን የባላንዲኦር አሸናፊ ለማድረግ እየተጠባበቁት ይገኛል።
በዶርትሙንድ ጎምርቶ በባርሴሎና የደበዘዘው ኦስማን በላፓሪዚያኑ ቤት ባላንዲኦሯን ከቅርብ ርቀት እየተመለከታት ነውው🤯

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
07.05.202515:30
የስፔን ላሊጋ የአመቱ ምርጥ ቡድን እጩዎች

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ይሰማል ጃል! 👇

ጋዜጠኞቻችን የምንደግፈው ክለብን በሚያሞግሱበት ወቅት ከነርሱ በላይ አዋቂ የሌለ በሚተቹበት ሰአትም እንደነርሱ ቀሽም ጋዜጠኛ የሌለ አድርገን የምናስበውን አስተሳሰብ ማረም ይኖርብናል።

አንድ ጋዜጠኛ ሃሳቡን የመናገር ቅዱስ መብት አለው!። ፒተር ድሩሪ ሲናገረው እጅግ ማራኪ፣ ፓትሪስ ኤቭራ ሲያወራ አዝናኝ፣ ቴሪ ዳኒኤል ኦንሪና ካራገር ሲመሰክሩ አዋቂ፣ ዋይኒ ሩኒ ሲተነትን ልሂቅ ያስባላቸውን ነገር ጋዜጠኞቻችን ሲናገሩት! አላዋቂ የሚያደርጋቸው አንዳችም አመክንዮ የለም።

እኛ ደጋፊዎች "አገላለጽ" እና "ስድብን" መለየት አለብን። ፓትሪስ ኤቭራ የተናገረውን ንግግር ጋዜጠኛ ግርማቸው ቢናገረው የአርሰናል ደጋፊዎች ጋዜጠኛውን ለማሸማቀቅ ረጅም ርቀት ነበር የሚጓዙት። የሚገርመው ነገር ግን ተሰደብን ይበሉ እንጂ ደጋፊዎቹ ክለቡ አርሰናል ግን ፓትሪስ ኤቭራን አይከሰውም መግለጫም አያወጣበትም። ለምን? የሃሳብ ነጻነትና የመናገር መብትን ጠንቅቆ አስተዳደሩ ያውቃልና።

ስለዩናይትድ ኤፍሬም የማነህ የተናገረውን ንግግር ፒተር ድሩሪ ቢናገረው የዩናይትድ ደጋፊዎች ዝም ጭጭ ነበር የሚሉት!። ኤፍሬም የማነህ ሲናገረው ግን ክብረነክ ተብሎ ካልወረፍንህ ይባላል።

ከክለቦቹ ባለቤቶች በላይ ባለቤት ለመሆን መሞከርና የራስን ጋዜጠኞች ማጥላላት ውድቀትን ቢጠራ እንጂ ህዳሴን አያውጅም!።

ክብር ከጥንት እስከአሁን ድረስ ተግተው ለሰሩና ለሚሰሩ ጋዜጠኞቻችን ይሁን!❤🙏

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮኖች በዚህ ክረምት የአጥቂ ክፍላቸውን ለማሻሻል አቅደዋል ፤ ይህም ሊጋቸው ላይ ያላቸውን ጥንካሬ ለማሳየት ብቻ ሳይሆን በአህጉሪቱ ላይ የበለጠ አስጊ መሆን ስለፈለጉ ነው።

[Paul Joyce] 🎖️

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ኤንዞ ማሬስካ፡ "በዚህ የውድድር አመት የኮንፈረንስ ሊግ ዋንጫን ማሳካት "ቼልሲ ተመልሷል" ማለት የምትችልበት መገለጫ ነው ፤ ምክንያቱም በመጀመሪያ ዋንጫ ታሳካለህ።"

@SPORT_433ET @SPORT_433ET
08.05.202512:40
የሻምፒዮንስ ሊጉ የሳምንቱ ምርጡ ቡድን 📊

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
08.05.202511:24
ረቡእ አርሰናሎች ከቻምፒዮንስ ሊጉ የግማሽ ፍጻሜ ውድድር ተሰናበቱ። በእለተ ሰንበቱ ደግሞ ዋንጫውን ለነጠቃቸው ሊቨርፑል የክብር አቀባበል ያደርጋሉ።

በእውነትም ይህች ሳምንት ለደጋፊዎቻቸው የህመም ሳምንት ናት💔

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
አሌሃንድሮ ጋርናቾ ስለ ዘንድሮው የውድድር ዘመን ልምዱ ሲጠየቅ:

"በውድድሩ አጋማሽ ላይ አሰልጣኝ እና ሁሉንም ሰራተኞች መቀየር ቀላል እንዳልሆነ አስባለሁ። በአእምሮዬ ውስጥ፣ በየቀኑ ጠንክሮ መሥራት እና ለአሰልጣኙ መጫወት እንደምፈልግ ማሳየት ብቻ ነበር የሞከርኩት።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Shown 1 - 24 of 33 083
Log in to unlock more functionality.