🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA
➠ለማመን የሚከብዱ እና ጨርቅዎን ጥለው እንዱያብዱ የሚያደርጉ አስደማሚ እውነታዎች የሚለቀቁበት ብቸኛው የ TELEGRAM ቻናል 😱
═══════════════════
🤝 ለማስታወቂያ ስራ ➬ @Teme_995 @Laday_33
በዮቱብ አማራጭ ሊንኩን ነክታቹ ታገኙናላቹ
https://youtube.com/@alemnaaewetawcha
👍 LIKE & #SUBSCRIBE
═══════════════════
🤝 ለማስታወቂያ ስራ ➬ @Teme_995 @Laday_33
በዮቱብ አማራጭ ሊንኩን ነክታቹ ታገኙናላቹ
https://youtube.com/@alemnaaewetawcha
👍 LIKE & #SUBSCRIBE
TGlist rating
0
0
TypePrivate
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateApr 22, 2025
Added to TGlist
Mar 09, 2025Linked chat
Latest posts in group "🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA"
22.04.202513:13
#ይህንን_ያውቃሉ❓
ለሰው ልጆች የሽንት ቤት ወረቀት(ሶፍት) ለማዘጋጀት፤በአለም ላይ በየቀኑ ወደ 27,000 የሚሆኑ ዛፎች ይቆረጣሉ።🥹
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
ለሰው ልጆች የሽንት ቤት ወረቀት(ሶፍት) ለማዘጋጀት፤በአለም ላይ በየቀኑ ወደ 27,000 የሚሆኑ ዛፎች ይቆረጣሉ።🥹
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha

22.04.202511:36
🙊 የ 29 አመቱ ሞሮኪያዊው Brahim Takioullah መኖሪያውን በሃገረ ፈረንሳይ ፓሪስ ያደረገው ሲሆን ተፈጥሮም ለሱ ለየት ያለ ተፈጥሮ የሰጠችው ይመስላል!!!ልክ እንደ United Kingdom ሟ Julie Felton 38.1 ሳንቲሜትር የሚሰፋ እግር በመያዝ ስሙን እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ 12 October 2011 የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችሏል!😱
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch

22.04.202511:33
22.04.202511:25
23ሺ በላይ ተከታይ ያለው 2ተኛው የቴሌግራም የቻናላችን ቀልድን በፍቅር በሰዎች ሀክ ተደርጎ ተሰርቋል😢
ኦነር ጓደኛዬ ነበር ሊንክ አስነክተው
ምን እንዳረጉት ባላቅም ሰርቀው የጓደኛዬን አካውንት ቻናሉንና ግሩፑን ከወሰዱ በዋላ ዲሌት አካውንት አድርገውታል
❗️ለጥንቃቄ📵
በዚህ ሰሞን በብዛት የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ያግኙ እያሉ ብዙ ሰዎች ሊንክ እየላኩ ይገኛሉ ፤ ሊንኮቹን እንዳትነኳቸው እንዲሁም እንዳትከፍቷቸው
ስልካችሁን እና ቴሌግራም አካውንታችሁን ሀክ ለማድረግ ነው
ምንም ሊንክ እንዳትነኩ አካውንታቹን ይወስዱባቹሀል
ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው ያዳርሱ🙏
🙏አዲስ የቀልድ ቻናል በቅርቡ እንከፍታለን😢
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch
ኦነር ጓደኛዬ ነበር ሊንክ አስነክተው
ምን እንዳረጉት ባላቅም ሰርቀው የጓደኛዬን አካውንት ቻናሉንና ግሩፑን ከወሰዱ በዋላ ዲሌት አካውንት አድርገውታል
❗️ለጥንቃቄ📵
በዚህ ሰሞን በብዛት የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ያግኙ እያሉ ብዙ ሰዎች ሊንክ እየላኩ ይገኛሉ ፤ ሊንኮቹን እንዳትነኳቸው እንዲሁም እንዳትከፍቷቸው
ስልካችሁን እና ቴሌግራም አካውንታችሁን ሀክ ለማድረግ ነው
ምንም ሊንክ እንዳትነኩ አካውንታቹን ይወስዱባቹሀል
ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው ያዳርሱ🙏
🙏አዲስ የቀልድ ቻናል በቅርቡ እንከፍታለን😢
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch

22.04.202511:25
22.04.202511:24
2ተኛዎ የቻናላችን ቀልድን በፍቅር በሰዎች ሀክ ተደርጎ ተሰርቋል

22.04.202511:24
22.04.202509:45
#ይህን_ያውቃሉ❓
👉የኡጋንዳ ተወላጁ ጆርዳን ኪንዬራ በ6 አመቱ አባቱ መሬት በፍርድ ቤት ክርክር ሲቀሙ ያያል። 18 አመት ተምሮ ጠበቃ በመሆን በ26 አመቱ መሬታቸውን ማስመለስ ችሏል👏
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch
👉የኡጋንዳ ተወላጁ ጆርዳን ኪንዬራ በ6 አመቱ አባቱ መሬት በፍርድ ቤት ክርክር ሲቀሙ ያያል። 18 አመት ተምሮ ጠበቃ በመሆን በ26 አመቱ መሬታቸውን ማስመለስ ችሏል👏
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch

22.04.202506:22
🤭 ስለ እንስሳት አንዳንድ አስገራሚ እውነታዎች
👉 ካንጋሮ እስከሚሞት ድረስ የሰውነት እድገቱ መቼም አይቆምም
👉 እንደው ደፈር ብላችሁ አንድን አይጥ ይዛችሁ ሆዱን ብትኮረኩሩት ይስቃል ነገር ግን ድምፁን አሰሙትም😂
👉 ቀንድ አውጣ ለሶስት አመት ሳይነቃ ይተኛል
👉 በጣም ሹል እና የሚስማር ያህል ጥንካሬ ያላቸውን እሾሆችን መመገብ እሚችለው እንስሳ ግመል ነው😳
👉 ዝሆን መዝለል እማይችል ብቸኛው እንስሳ ነው!
👉 ቀጭኔ ልክ እንደ ሰው ልጅ አንገቷ ጀርባ ላይ 7 አጥንቶች አሏት ነገርግን መጠኑ እጅግ በጣም ትልቅ ነው🦒
👉 ሰማያዊው አሳነባሪ ጥልቅ ውሀ ውስጥ ሲገባ ልቡ በቀን 8ጊዜ ብቻ ይመታል አንዳንዴም 2ጊዜ ብቻ ሊሆን ይችላል 😱
Share to your friends

22.04.202506:17
የሁለት የተለያዮ አለም ፎቶዎች ባንድ ላይ "
😱 #VS 😢
https://t.me/alemniewntwcha
^Join us^
😱 #VS 😢
https://t.me/alemniewntwcha
^Join us^

22.04.202504:40
Medieval eltz ቤተ-መንግስት 🏰
ዊርስቸም ጀርመን ውስጥ የሚገኘው ይህ ቤተ-ግንብ ከ850 አመት በላይ ንብረትነቱና የሚያስተዳድሩት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲሆኑ አሁን ላይ ከ33ተኛ ትውልድ በላይ ደርሰዋል አጀብ ነው🫢
Share to your friends
https://t.me/alemniewntwcha
ዊርስቸም ጀርመን ውስጥ የሚገኘው ይህ ቤተ-ግንብ ከ850 አመት በላይ ንብረትነቱና የሚያስተዳድሩት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲሆኑ አሁን ላይ ከ33ተኛ ትውልድ በላይ ደርሰዋል አጀብ ነው🫢
Share to your friends
https://t.me/alemniewntwcha

21.04.202516:58
የቀድሞውን የታንዛኒያውን ፕሬዚዳንት ጁልየስ ኔሬሬን በዳሬሰላም ጎዳናዎች ላይ እንዲህ በነፃነት በብስክሌት ሲጓዙ ማየት የተለመደ ክስተት ነበር👏
Share ➽ @Alemniewntwcha
Share ➽@Alemniewntwcha
Share ➽ @Alemniewntwcha

21.04.202515:24
😇አንዳንድ እውነታዎች ስለ ሰው ልጅ አካሎች
✓ የሰው ልጅ አፍንጫ ከ1 ትሪሊየን በላይ የተለያዩ ሽታዎችን መለየት ይችላል።
✓ አንድ ሰው የጠዋት ቁመቱ ከምሽት ቁመቱ በ1 ሴንቲ ሜትር ይበልጣል።
✓ አእምሮ ሙሉ የሰውነት አካል ከሚጠቀመው ኦክስጅን ከሩብ በላዩን እሱ ብቻ ይጠቀማል።
✓ በሰው አካል ውስጥ የሚገኘው ትንሹ አጥንት በመካከለኛው ጆሮ ውስጥ የሚገኘው አጥንት ሲሆን 2.8 ሚሊ ሜትር ርዝመት ብቻ ነው ያለው።

21.04.202515:14
21.04.202514:55
ጃርት 🦔🦔🦔(Hedgehog)
ጃርት አጥቢ እንስሳ ሲሆን በአብዛኛው በአውሮፓ፣ እስያ እና አፍሪካ ይገኛል። ከ ኤርናሲዳይ ቤተሰብ ውስጥ ይመደባል። ይህ ቤተሰብ ጃርትን፣ አነፍናፊዎችን እና ጂምኑርን ያካትታል። ሁሉም የዚህ ቤተሰብ አባላት የሚያጠቡ እንስሳት ሲሆኑ በቆዳቸው ላይ እሾህ ወይም ጠንካራ ፀጉር አላቸው። በሰውነቱ ላይ ያሉት ሹል እሾኾች ከአጥቂዎች ይከላከላሉ በጣም የሚታወቀው የጃርት ባህሪ እሾሆቹ ናቸው። እነዚህ እሾኾች ከ keratin የተሠሩ ናቸው፣ ልክ እንደ ሰው ፀጉር እና ጥፍር። ሲፈሩ ወይም ሲያስፈራሩ፣ ወደ ኳስ ቅርጽ ይጠቀለላሉ፣ እሾኾቻቸውን ወደ ውጭ በማውጣት እራሳቸውን ይከላከላሉ። ጃርት በአብዛኛው ብቸኛ እንስሳ ነው። ከመራቢያ ወቅት ውጭ ብቻውን መኖርን ይመርጣል ። ጃርት ሁሉን ቻይ እንስሳ ነው፣ ማለትም ሁለቱንም እፅዋት እና እንስሳት ይመገባል። ነፍሳትን፣ ትሎችን፣ ቀንድ አውጣዎችን፣ ፍራፍሬዎችን እና ሌሎች ትናንሽ እንስሳትን ይመገባል። ከ1 እስከ 7 ግልገሎች በአንድ ጊዜ ሊወልዱ ይችላሉ.ጃርት ለቤት እንስሳት በአንዳንድ ሀገሮች ይታሰባል ምክንያቱም ጥሩ የማሽተት እና የመስማት ችሎታ ስላለው: :
*JOIN US*

Records
11.03.202523:59
127KSubscribers22.03.202518:42
100Citation index12.03.202512:27
13.4KAverage views per post03.03.202507:58
5.2KAverage views per ad post25.03.202523:59
22.37%ER12.03.202511:24
10.58%ERRGrowth
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
Log in to unlock more functionality.