Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA avatar
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA avatar
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA
🐠መገኛውን ህንድ ያደረገው እና ለአሳ ሽያጭነት የተሰራው ህንፃ እውነትም የአሳ ቅርፅ ነው የያዘው ሲታይም ትልቅ አሳ ነው የተሰቀለው ማለት ይቀላል🤓

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
23.04.202514:27
Deleted23.04.202512:12
23ሺ በላይ ተከታይ ያለው 2ተኛው የቴሌግራም የቻናላችን ቀልድን በፍቅር በሰዎች ሀክ ተደርጎ ተሰርቋል😢
ኦነር ጓደኛዬ ነበር ሊንክ አስነክተው
ምን እንዳረጉት ባላቅም ሰርቀው የጓደኛዬን አካውንት ቻናሉንና ግሩፑን ከወሰዱ በዋላ ዲሌት አካውንት አድርገውታል
❗️ለጥንቃቄ📵
በዚህ ሰሞን በብዛት የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ያግኙ እያሉ ብዙ ሰዎች ሊንክ እየላኩ ይገኛሉ ፤ ሊንኮቹን እንዳትነኳቸው እንዲሁም እንዳትከፍቷቸው
ስልካችሁን እና ቴሌግራም አካውንታችሁን ሀክ ለማድረግ ነው
ምንም ሊንክ እንዳትነኩ አካውንታቹን ይወስዱባቹሀል
ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው ያዳርሱ🙏
🙏አዲስ የቀልድ ቻናል በቅርቡ እንከፍታለን😢

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch
#ይህን_ያውቃሉ❓

👉የኡጋንዳ ተወላጁ ጆርዳን ኪንዬራ በ6 አመቱ አባቱ መሬት በፍርድ ቤት ክርክር ሲቀሙ ያያል። 18 አመት ተምሮ ጠበቃ በመሆን በ26 አመቱ መሬታቸውን ማስመለስ ችሏል👏

https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD
👆በዮቱብም በሚያስገርሙ ቪዲዮች አለን....

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch
የቀድሞውን የታንዛኒያውን ፕሬዚዳንት ጁልየስ ኔሬሬን በዳሬሰላም ጎዳናዎች ላይ እንዲህ በነፃነት በብስክሌት ሲጓዙ ማየት የተለመደ ክስተት ነበር👏

Share ➽
@Alemniewntwcha
Share ➽
@Alemniewntwcha
#የካኖ ክሪስታሌስ ወንዝ

በሰማይ ላይ ቀስተ ደመናን መመልከት የተለመደ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን በወንዝ ውስጥ ይህን ማግኘት እንግዳ ነገር ነው፡፡የአምስት ቀለማት ወንዝ” በመባል የሚታወቀው የካኖ ክሪስታሌስ ወንዝ በሰማይ ላይ ካለ ማንኛውም ቀስተ ደመና የበለጠ ደማቅ ቀስተ ደመና አለው ይባልለታል።
ይህ አስደናቂ ወንዝ በኮሎምቢያ ሴራኒያ ዴላ ማካሬና ብሔራዊ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ወንዙ በቢጫ፣ በሰማያዊ፣ በአረንጓዴ እና በቀይ የሚያብብ ሲሆን ከግንቦት እስከ ህዳር ባለው ጊዜ ውስጥ ደግሞ ውበቱ ደምቆ ይወጣል፡፡

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
" #በጥሬ_ስጋ_ቀሚስ ያሰራቸው ቀበጧ ዘፍኘ በ 82 አመታቸው የተጋቡት ቀልደኞቹ ባለትዳሮች ጂም የሚሰራው ካንጋሮ😁ሌሎችም ፈታ የሚያደርጓቹ አስቂኘ እና ለማመን የሚከብዱ አስገራሚ እውነታዎች በማየት ተዝናኑ😊

👇ቪዲዮውን ይሄን ሊንክ በመጫን ታገኙታላቹ*
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD
#ይህንን_ያውቃሉ❓

ለሰው ልጆች የሽንት ቤት ወረቀት(ሶፍት) ለማዘጋጀት፤በአለም ላይ በየቀኑ ወደ 27,000 የሚሆኑ ዛፎች ይቆረጣሉ።🥹

https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD
👆በዮቱብም በሚያስገርሙ ቪዲዮች አለን....

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
Deleted23.04.202512:12
22.04.202511:25
🤭 ስለ እንስሳት አንዳንድ  አስገራሚ እውነታዎች

👉 ካንጋሮ እስከሚሞት ድረስ የሰውነት እድገቱ መቼም አይቆምም

👉 እንደው ደፈር  ብላችሁ አንድን አይጥ ይዛችሁ ሆዱን ብትኮረኩሩት ይስቃል ነገር ግን ድምፁን አሰሙትም😂

👉 ቀንድ አውጣ ለሶስት አመት ሳይነቃ ይተኛል

👉 በጣም ሹል እና የሚስማር ያህል ጥንካሬ ያላቸውን እሾሆችን መመገብ እሚችለው እንስሳ ግመል ነው😳

👉 ዝሆን መዝለል እማይችል ብቸኛው እንስሳ ነው!

👉 ቀጭኔ ልክ እንደ ሰው ልጅ አንገቷ ጀርባ ላይ 7 አጥንቶች አሏት ነገርግን መጠኑ እጅግ በጣም ትልቅ ነው🦒

👉 ሰማያዊው አሳነባሪ ጥልቅ ውሀ ውስጥ ሲገባ ልቡ በቀን 8ጊዜ ብቻ ይመታል አንዳንዴም 2ጊዜ ብቻ ሊሆን ይችላል
😱

Share to your friends
https://t.me/alemniewntwcha
😇አንዳንድ እውነታዎች ስለ ሰው ልጅ አካሎች

✓ የሰው ልጅ አፍንጫ ከ1 ትሪሊየን በላይ የተለያዩ ሽታዎችን መለየት ይችላል።

✓ አንድ ሰው የጠዋት ቁመቱ ከምሽት ቁመቱ በ1 ሴንቲ ሜትር ይበልጣል።

✓ አእምሮ ሙሉ የሰውነት አካል ከሚጠቀመው ኦክስጅን ከሩብ በላዩን እሱ ብቻ ይጠቀማል።

✓ በሰው አካል ውስጥ የሚገኘው ትንሹ አጥንት በመካከለኛው ጆሮ ውስጥ የሚገኘው አጥንት ሲሆን 2.8 ሚሊ ሜትር ርዝመት ብቻ ነው ያለው።

Share ➽ @Alemniewntwcha
Share ➽ @Alemniewntwcha
#ይህን_ያውቃሉ

"E" ፊደል በጣም የተለመደ ፊደል ነው እናም ከሁሉም የእንግሊዝኛ ቃላት 11 በመቶው ውስጥ ይገኛል::

𝗦𝗛𝗔𝗥𝗘 𝗔𝗡𝗗 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗨𝗦
@Alemniewntwcha
በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ከሟቾች የእጅ ጣት ላይ የተሰበሰበ ቀለበት ምስል

የስንት ሰው የፍቅር ህይወት ተቀጭቷል አይ ጦርነት

አክቲቪስቱ ያናፋል
ሀብታሙ ገንዘብ ያዋጣል
ድሀው ግንባር ይላካል
መጨረሻ ላይ
አክቲቪስቱ ይሾማል

ሀብታሙ ገንዘቡን ይሰበስባል
ድሀው ይሞታል😭

https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD
👆በዮቱብም በሚያስገርሙ ቪዲዮች አለን....

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
Deleted23.04.202512:12
22.04.202511:24
የሁለት የተለያዮ አለም ፎቶዎች ባንድ ላይ "

😱 #VS  😢

https://t.me/alemniewntwcha
^Join us^
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ፍየል በ2025 በብራዚል ውስጥ viral የወጣ ሲሆን፣ፍየሉ አቅራቢያው ካለው ግንብ ላይ ወጥቶ 10 ሜትር ከፍታ ባለው የኤሌክትሪክ ገመድ ላይ የቅጠል ቁጥቋጦውን ሲበላ እና ሚዛኑን ሲጠብቅ የሚያሳይ ምስል ነው😯

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
የመጀመሪያው የስልክ ጌም!

የመጀመሪያው  የስልክ ጌም የነበረው 'Tetris' የተባለው ጌም ሲሆን በ1994 ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ በ'Nokia' ስልክ አምራች ኩባኒያ ይፋ የሆነው፤ እናም የዚህ ጌም አመጣጥ ድንቅ ስለሆነ በ2023 ለጌሙ የተሰራለትን 'Tetris' የተሰኘ ፊልም እንድትመለከቱ ግብዣችን ነው።

Share and join us
https://t.me/alemniewntwcha
Deleted23.04.202512:12
22.04.202511:33
Deleted23.04.202512:12
2ተኛዎ የቻናላችን ቀልድን በፍቅር በሰዎች ሀክ ተደርጎ ተሰርቋል
Medieval eltz ቤተ-መንግስት 🏰

ዊርስቸም ጀርመን ውስጥ የሚገኘው ይህ ቤተ-ግንብ ከ850 አመት በላይ ንብረትነቱና የሚያስተዳድሩት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲሆኑ አሁን ላይ ከ33ተኛ ትውልድ በላይ  ደርሰዋል አጀብ ነው🫢

Share to your friends
https://t.me/alemniewntwcha
ጃርት 🦔🦔🦔(Hedgehog)

ጃርት አጥቢ እንስሳ ሲሆን በአብዛኛው በአውሮፓ፣ እስያ እና አፍሪካ ይገኛል። ከ ኤርናሲዳይ ቤተሰብ ውስጥ ይመደባል። ይህ ቤተሰብ ጃርትን፣ አነፍናፊዎችን እና ጂምኑርን ያካትታል። ሁሉም የዚህ ቤተሰብ አባላት የሚያጠቡ እንስሳት ሲሆኑ በቆዳቸው ላይ እሾህ ወይም ጠንካራ ፀጉር አላቸው። በሰውነቱ ላይ ያሉት ሹል እሾኾች ከአጥቂዎች ይከላከላሉ በጣም የሚታወቀው የጃርት ባህሪ እሾሆቹ ናቸው። እነዚህ እሾኾች ከ keratin የተሠሩ ናቸው፣ ልክ እንደ ሰው ፀጉር እና ጥፍር። ሲፈሩ ወይም ሲያስፈራሩ፣ ወደ ኳስ ቅርጽ ይጠቀለላሉ፣ እሾኾቻቸውን ወደ ውጭ በማውጣት እራሳቸውን ይከላከላሉ። ጃርት በአብዛኛው ብቸኛ እንስሳ ነው። ከመራቢያ ወቅት ውጭ ብቻውን መኖርን ይመርጣል ። ጃርት ሁሉን ቻይ እንስሳ ነው፣ ማለትም ሁለቱንም እፅዋት እና እንስሳት ይመገባል። ነፍሳትን፣ ትሎችን፣ ቀንድ አውጣዎችን፣ ፍራፍሬዎችን እና ሌሎች ትናንሽ እንስሳትን ይመገባል። ከ1 እስከ 7 ግልገሎች በአንድ ጊዜ ሊወልዱ ይችላሉ.ጃርት ለቤት እንስሳት በአንዳንድ ሀገሮች ይታሰባል ምክንያቱም ጥሩ የማሽተት እና የመስማት ችሎታ ስላለው: :

*JOIN US*

https://t.me/alemniewntwcha
Shown 1 - 24 of 3193
Log in to unlock more functionality.