Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA avatar
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA avatar
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA
ዛሬ በዓለም ላይ የአህያዎች ቀን እየተከበረ ሲሆን በ 2025 በተደረገ ጥናት መሰረት ኢትዮጵያ በአህያዎች ብዛት ከዓለም 1ኛ ደረጃን ላይ ትገኛለች።

1ኛ ኢትዮጵያ 10 ሚልየን

2ኛ ሱዳን 7.6 ሚልየን

3ኛ ፓኪስታን 5.8 ሚልየን

4ኛ 4.6 ሚልየን

5ኛ 3.3 ሚልየን እያለ ይቀጥላል

መልካም የአህዮች ቀን! ❤


◆ sʜᴀʀᴇ ᴊᴏɪɴ ᴜs ◆
https://t.me/alemniewntwcha
#ይህን_ያውቃሉ❓

ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ብርድ በሆነበት ሰአት ወይም Time የምትወዱትን ዘፈን መስማት የሙቀት ሆርሞናቹን  በ 30 እጥፍ እንዲጨምር ያደርጋል ❤️

◆ sʜᴀʀᴇ ᴊᴏɪɴ ᴜs ◆
https://t.me/alemniewntwcha
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓

የአለማችን ውዱ መኖሪያ ቤት Buckingham Palace ይባላል። የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት ሲሆን፣ወደ 778 ክፍሎች ያሉት ሲሆን ወደ 4.9 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ያወጣል ተብሎ ይገመታል። ይህም ማለት በአሁናዊ የአገራችን ምንዛሬ መሠረት ወደ 600 ቢሊዮን ብር ማለት ነው😱

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
ለዮቱብ ወይም ለቲክቶክ ቪዲዮ 📱በስልክ ድምፃቹን ስቀዱ ከጎን ላይ የተለያዮ ጫጫታዎች ድምፃቹ ላይ እየገባ አስቸግሯቿል
1 ካርቶን 2 ማይኮችን የያዘ  20 ሜትር ርቀት ድረስ የሚሰራ ከጎን የሚገባ ጫጫታን ፊልተር የሚያደርግ  ቭሎግ ለምትሰሩ ለኢንተርቪው ከስልካቹ ቮይስ የበለጠ ጥራት ይሰጣቹሀል🎙

👇in box
@Laday_33

0941546755
0777403952
🤳እርሶ ብቻ ሀሎ ይበሉን...
2011 በአርጀንቲና አምስተኛ ዲቪዚዮን በተደረገ ጨዋታ ዳኛው 36 ቀይ ካርዶችን አሳይቷል። በመጀመሪያው አጋማሽ ለአንድ ሰው የሰጠ ሲሆን በሁለተኛው አጋማሽ ግን ተጫዋቾቹ በመረበሻቸው በሜዳ ላይ ያሉትን 22 ተጨዋቾች ጨምሮ ከነ ተቀያሪ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ስታፍን ሳይቀር ሁሉንም በቀይ አሰናብቷል🟥

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
☝️ the first 1GB hard drive
በፈረንጆቹ 1980ዎቹ ብቅ ያለው ይህ 1GB Hard drive ወደ 250kg የሚጠጋ ክብደት ሲኖረው ዋጋው ደግሞ 40,000💰ዶላር ነበር
ያው አሁን እንደምታዩት 1GB ኪሎግራም ሳይሆን በግራም ይዘት በ 1ዶላር ወጪ አናገኘዋለን
አይ ቴክኖሎጂ 🙈

መኖር ደጉ ስንቱን አሳየን😘
Share to your friends this channel
https://t.me/alemniewntwcha
👆እንደዚ ሰውዬ ደፍር ብሆን ይህ አሜሪካዊ ፍቅረኛውን እና የፍቅረኛውን እናት እኩል አስረግዟቸዋል ባደረገው ነገር እንደማይፀፀትም ሲናገር ተሰምቷል በ 1 ድንጋይ 2 ወፍ 😅

👇የዮቱብ ገፃችንን ይቀላቀሉንና ይገረሙ...
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD

◆ sʜᴀʀᴇ ᴊᴏɪɴ ᴜs ◆
https://t.me/alemniewntwcha
Deleted07.05.202512:10
የተወለዱበትን ወር በመንካት የዞዳይክ ባህሪዎን በጥልቀት ይመልከቱ!!!🌟✨✨✨✨🌟
🤣 #ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓

ቻይና የምታመርታቸው እቃዎች ላይ የሚለጠፉ Made In China  የሚሉት ስቲከሮች (stickers) የሚመረቱት ኮርያ ውስጥ ነው::

👇የዮቱብ ገፃችንን ይቀላቀሉንና ይገረሙ...
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD

◆ sʜᴀʀᴇ ᴊᴏɪɴ ᴜs ◆
https://t.me/alemniewntwcha
03.05.202511:48
🫥የአለማችን ቀጫጫ ሰዎች

👇ሙሉ ቪዲዮውን በ #Youtube ቻናላችን ላይ ይመልከቱ ......
https://youtu.be/ikvZQFDv0w8?si=l1yR6ZJtSD92-x0o
🦵ሩሲያዊ ዜግነት ያላት Svetlana Pankratova በአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ 4.4 ጫማ ወይም 132 ሴንቲ ሜትር የሚረዝም እግር በመያዝ ስሟን ማስፈር ችላለች የግሯ ርዝመት ግን ይለያል😳

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
#ይህን_ያውቃሉ❓

በመካከለኛው ዘመን ጀርመናውያን አንድ አስደናቂ እና አስገራሚ ልምምድ ነበራቸው ይሄም በወቅቱ በጥርስ ህመም የሚሰቃዩ ሰዎች ከጥርስ ህመም ለመፈወስ አህያ ይስሙ ነበር ምክንያቱም በጊዜው አህያን መሳም ለጥርስ ህመም እንደ መድሃኒት ይታመን ስለነበረ ነው😂

👇የዮቱብ ገፃችንን ይቀላቀሉንና ይገረሙ...
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
የሁለት የተለያዮ አለም ፎቶዎች ባንድ ላይ "

😱 #VS 👍

https://t.me/alemniewntwcha
^Join us^
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓

በጃፓን ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቹ 4ኛ ክፍል እስኪደርሱ ድረስ ምንም ፈተና አያገኙም። ለምን ምክንያቱም በመጀመሪያዎቹ 2 ዓመታት ትምህርት ቤት ግቡ የልጁን እውቀት ለመገምገም ሳይሆን መልካም ባህሪን ለመመስረት ነው❤️

የጃፓን ሊቃውንት ከዕውቀት በፊት ስነ ምግባርን ያስተምራሉ👍

◆ sʜᴀʀᴇ ᴊᴏɪɴ ᴜs ◆
https://t.me/alemniewntwcha
#ይህን_ያውቃሉ❓

የመጀመሪያው የማራቶን ሯጭ 42 ኪ.ሜ ሩጦ እንደ ጨረሰ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓

96% የሚሆኑ ሴቶች አንገታቸው ሲሳሙ ይበልጥ ለዛ ሰው የሚኖራቸው ፍቅር ከበፊቱ በእጥፍ እንደሚጨምር ጥናቶች ይናገራሉ 😚

😢 ይሄ ጥናት ለእኛ ሲንግሎች ግን አይሆንም

👇የዮቱብ ገፃችንን ይቀላቀሉንና ይገረሙ...
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
🥵አሳዛኘና አስገራሚ  የአለማችን ቀጭን ሰዎች

👇ቪዲዮውን ይሄን ሊንክ ነክታቹ  ታገኙታላቹ*
https://youtu.be/ikvZQFDv0w8?si=l1yR6ZJtSD92-x0o
Deleted06.05.202516:47
ለዮቱብ ቪዲዮ የእውነታ :የሳዛኘ ታሪኮች:አስገራሚ እውነታዎች በካሜራ የተቀረፁ አስፈሪ ቪዲዮች ሌላም ከውጪ ቪዲዮ ሊሆን ይችላል ተርጉማቹ ከ 8 ደቂቃ በላይ  የዮቱብ ቪዲዮ እስክሪብት ተፅፎ  ያለቀ መሸጥ የምትችሉ ሰዎች ብቻ እንፈልጋለው ደውላቹም በ in box አሁኑኑ አናግሩኘ.

in box = @Teme_995
📞 0941546755

...ዋጋ ለ 1 ቪዲዮ እስክሪብት በስምምነት🤝
😢በገዛ ቀንዱ ህይወቱን የሚያጣው እንስሳ

ስሙ
አርጋሊ ይባላል መገኛው በተራሮች ላይ ሲሆን ታዲያ ይህ እንስሳ የሌሎች እንስሳትን አጥንት መስበር የሚችል ረጃጅም ቀንዶች አሉት ነገር ግን ከብዙ ጊዜያት በኋላ ቀንዱ እያደገ  ተጠምዝዞ ወደፊቱ ይሄድና ክፉኛ ተሰቃይቶ ህይወቱን ያሳጣዋል...
በነገራችን ላይ ሴቶቹ አርጋሊዎቹም እንደ ወንዶቹ ረጅም ባይሆንም እነሱም ቀንድ
አላቸው ቢሆንም ሴቶቹ እንደ ወንዶቹ ስጋት የለባቸውም..ተፈጥሮ እንግዲህ እንዲህ ናት😒

👇የዮቱብ ገፃችንን ይቀላቀሉንና ይገረሙ...
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD

◆ sʜᴀʀᴇ ᴊᴏɪɴ ᴜs ◆
https://t.me/alemniewntwcha
🌧 #ክረምት_ገባ_እንዴ?

ዝናቡ አዲስ አበባማ ዋለበት እኮ ክረምቱ በናዝሬት ባዳማ ከተማ ምሽት ለግር ጉዞ የምቶጣው ቀድማ ልንል ነዋ ቤተሰቦቼ ❤️😁

👇የዮቱብ ቻናላችንን ይቀላቀሉንና ብርዱን በሚያስረሱ አስገራሚ እውነታዎቻችን ይዝናኑ...
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
እስኪ ዛሬ ደሞ አንድ ድመት ነኝ ስለሚል ጉደኛ ሰው ልንገራቹ...
🐈ስሙ " Dennis Avner " ሲሆን ኑሮውን በሀገረ አመሪካ ያደረገ ሲሆን ለነብር ባለው ከፍተኛ ፍቅር የተነሳ የፊቱን መልክ ወደ ነብርነት ለመለወጥ ሲል 14 ጊዜ ፊቱን ሰርጀሪ በመሰራት እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር ህዳር 5 2012 አመተ ምህረት ስሙን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችሏል ፈረንጅ ግን አይቅበጥ🫤

👇የዮቱብ ገፃችንን ይቀላቀሉንና ይገረሙ...
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
#ይህን_ያውቃሉ❓

ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሀይቅ " Lake montana " ይባላል መገኛው በአሜሪካ ሀገር ነው .... ይህ ውብ ሀይቅ እጅግ ኩልል ያለ እና ንፁህ የሆነ ሀይቅ ሲሆን ከውጪ ሆናችሁ ስታዩት ወደ ውስጥ ስምጠት የሌለው እና ቅርብ የሆነ መስሎ ነው የሚታያችሁ ነገር ግን 370 ጫማ ወይም 112 ሜትር ጥልቀት አለው የውሀው ፅዳት ያስገርማል 😲

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
👆 ይህ ሰው የሂንዱ እምነት ተከታይ ነው፡፡ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1973 ሳደሁ አማር ባራቲ የተባለ ግለሰብ የሂንዱ አምላክ ክብር ሲል ቀኝ እጁን አነሳ፤ ከዛን ቀን ጀምሮ ለአምላኩ ክብር ያነሳውን እጁን አላወረደም እጁ በምስሉ ላይ እንደምታዮት በጣም ከስቷል😢

👇የዮቱብ ገፃችንን ይቀላቀሉንና ይገረሙ...
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
Deleted29.04.202519:36
Four things for success: work and pray, think and beleive.

ለስኬት አራት ነገሮች ማድረግ አለብን፡ መስራት እና መጸለይ፣ ማሰብ እና ማመን።

- ኖርማን ቪንሰንት Peale

⭐️SHARE JOIN US⭐️
https://t.me/alemniewntwcha
Shown 1 - 24 of 3 235
Log in to unlock more functionality.