Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™ avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦
👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ
👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ
👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ
ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаСерп 16, 2024
Дадана ў TGlist
Серп 10, 2024
Прыкрепленая група

Апошнія публікацыі ў групе "እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™"

የ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

                  ⏰ ተጠናቀቀ "

   ማንችስተር ሲቲ 2-1 አስቶን ቪላ
     #በርናንዶ              #ራሽፎርድ
#ኑኔስ

🏟️ ኢትሃድ ስታድየም

SHARE 📲 @EthioEpl
የ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

                  ⏰ እረፍት "

   ማንችስተር ሲቲ 1-1 አስቶን ቪላ
#በርናንዶ #ራሽፎርድ

🏟️ ኢትሃድ ስታድየም

SHARE 📲 @EthioEpl
የ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

⏰ ተጀመረ "

ማንችስተር ሲቲ 0-0 አስቶን ቪላ

🏟️ ኢትሃድ ስታድየም

SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: Ange Postecoglou በውድድር አመቱ መጨረሻ ቶተንሃምን የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን አነሳም አላነሳም ሊለቅ ይችላል።

✍️ ቴሌ እግር ኳስ

SHARE 📲 @EthioEpl
የጨዋታ አሰላለፍ !

04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ አስቶንቪላ

SHARE 📲 @EthioEpl
የትሮይ ዲኔይ የሳምንቱን ምርጥ 11

SHARE 📲 @EthioEpl
የአለን ሺረር የሳምንቱ ምርጥ 11

SHARE 📲 @EthioEpl
የማንችስተር ሲቲ እና አስቶን ቪላ ተጠባቂ መርሃ-ግብ ዛሬ ይደረጋል።

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ34ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከአስቶንቪላ ዛሬ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በኢትሃድ ስታዲየም ይደረጋል።

ማንችስተር ሲቲ በ58 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ አስቶንቪላ በ57 ነጥብ 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ሁለቱ ክለቦች በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ለመሳተፍ ብርቱ ፉክክር እያደረጉ ይገኛሉ።

ለቡድኖቹ ማሸነፍ ለሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ ህልማቸው ወሳኝ የሚባል ነው።

ነገ በሌላኛው የ34ኛ ሳምንት መርሃ ግብር አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ ይጫወታል።

ሁለቱ ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ እንዲደረጉ የተወሰነው ክሪስታል ፓላስ ከአስቶንቪላ እና ማንችስተር ሲቲ ከኖቲንግሃም ፎረስት በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በሚያደርጉት የኤፍኤ ካፕ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ምክንያት ነው።

ኖቲንግሃም ፎረስት ከብሬንትፎርድ ጋር ሊያደርገው የነበረው የ34ኛ ሳምንት ጨዋታም ወደ ቀጣዩ ሳምንት መዘዋወሩን የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር አስታውቋል።

ሌሎቹ መርሃ ግብሮች በተያዘላቸው ጊዜ የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ይደረጋሉ።

SHARE 📲 @EthioEpl
አርሰናል፣ ቼልሲ፣ ሊቨርፑል እና ማን ዩናይትድ የፒኤስጂውን አጥቂ ኦስማን ዴምቤሌን በክረምት ለማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አላቸው። (caughtoffside)

SHARE 📲 @EthioEpl
Пераслаў з:
Elephant Bet - Ethiopia avatar
Elephant Bet - Ethiopia
⚽️ በዛሬዉ ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቺስተር ሲቲ ከአስቶን ቪላ ይፋለማሉ 🙌

🔥በኤሌፋንት ቤት  ስፖርት ይሁን ካዚኖ እኛ ጋር 300% ቦነስ የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ ይበረከትሎታል! ብሎም ምንም ዓይነት የቫት ተቀናሽ የለም🎉

✅እንዳይረሱ በየቀኑ በስፖርት ዉርርዶ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

አያምልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ👇

🌐 https://elephantbet.et
የ LiveScore የሳምንቱ ምርጥ 11 ስብስብ

SHARE 📲 @EthioEpl
Пераслаў з:
Hulusport avatar
Hulusport
🤑 ህይወትዎን የሚቀይር የስራ ዕድል! 🤑

ትርፋማ የሆነ ስራ ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?

ሁሉስፖርት ኔትወርኩን በመላው ኢትዮጵያ እያሰፋ ይገኛል ፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸውን ግለሰቦች አጋር እንዲሆኑ ይጋብዛል።

የሚያገኙት ጥቅም፡-

💰ከፍተኛ ገቢ
👨🏽‍💻ሙሉ የስርዓት ማዋቀር ፣
💪🏼ቀጣይነት ያለው ድጋፍ
👌🏼አስተማማኝ የስራ ሞዴል

በነዚ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን ፡ 0964858585 ወይም 8661

🤵🏽‍♂️የእራስዎ አለቃ ይሁኑ ፣ ከእኛ ጋር ይደጉ!

@hulusport_et
የ Who Scored የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ስብስብ !

SHARE 📲 @EthioEpl
ዘንድሮ ለአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፍ የሚያስችለውን ስፍራ ለማግኘት የሚደረገው ፉክክር ተጧጡፏል !

የ ኖቲንግሃም ፎረስት
የ ኒውካስትል ዩናይትድ
የ ማንችስተር ሲቲ
የ ቼልሲ
የ አስቶን ቪላ

ቀሪ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

SHARE 📲 @EthioEpl
Пераслаў з:
Hulusport avatar
Hulusport
🎁በሁሉስፖርት የመጀመሪያ ዲፖዚት 100% ቦነስ ያግኙ!🎁

ተመዝግበው ከሚያገኙት 20 ብር ተጨማሪ በመጀመሪያው ዲፖዚት እጥፍ ቦነስ ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎉

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ ይመዝግቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ!

@hulusport_et

Рэкорды

19.04.202514:08
222.7KПадпісчыкаў
31.12.202423:59
1900Індэкс цытавання
21.07.202412:45
5.6KАхоп 1 паста
29.12.202410:59
5.5KАхоп рэкламнага паста
15.09.202423:59
53.85%ER
21.07.202412:45
3.74%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
ЖОВТ '24СІЧ '25КВІТ '25

Папулярныя публікацыі እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™

አርቴታ በጣም ቆንጆው አሰልጣኝ ተብሎ ተመረጠ !

የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኞች ቆንጆው አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል።

አርቴታ ቆንጆ ተብሎ ስለ መመረጡ ሲጠየቅ እናትና አባቴ ባደረጉት ነገር መኩራት አለባቸው ብሏል።

SHARE 📲 @EthioEpl
በክረምቱ ልናያቸው የምንችላቸው ያልተጠበቁ ዝውውሮች

SHARE 📲 @EthioEpl
ዴብሮይና የመጨረሻ የማንቹሪያን ደርቢ እንዲሁም የመጨረሻ የኦልትራፎርድ ሜዳ ጨዋታውን ዛሬ አከናውኗል 🥺👋

SHARE 📲 @EthioEpl
ብሩኖ 2012 ላይ ከ13 አመት በፊት ለኖቫራ ሲፈርም 📸

SHARE 📲 @EthioEpl
የ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

                  ⏰ ተጠናቀቀ "

   ማንችስተር ሲቲ 2-1 አስቶን ቪላ
     #በርናንዶ              #ራሽፎርድ
#ኑኔስ

🏟️ ኢትሃድ ስታድየም

SHARE 📲 @EthioEpl
ጄደን ሳንቾ ወደ ማን ዩናይትድ መመለስ አይፈልግም !

⏩ THE SUNS

SHARE 📲 @EthioEpl
⬛️ ፍፁም ቅጣት በማሰጠት የሊዮንን መሪነት ወደ 4-3 ዝቅ አደረገ
⬛️ ማይኖ በ120ኛ ደቂቃ ላይ የአቻነቷን ግብ ሲያስቆጥር አሲስት አደረገ
⬛️ ለማጓየር የአሸናፊነት ጎል አሲስት አደረገ

Take a bow, Casemiro 👏

SHARE 📲
@EthioEpl
መጥፎ ዜና ለአርሰናል !

ጋብሪዬል ማጋሌሽ በሀምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ቀሪው የውድድር ዘመን ጨዋታዎች እንደሚያልፉት SHERWOOD ተናግሯል

SHARE 📲 @EthioEpl
ሌሊቱን በተደረገ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጅቡቲን 6-1 ማሸነፍ ችላለች! 🇪🇹🔥

አቡበከር ናስርና በረከት ደስታ ሶስት ሶስት ጎል በማስቆጠር ሀትሪክ መስራት ችለዋል! 👏

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤️

SHARE 📲 @EthioEpl
ማን ዩናይትድ ካሸነፈ ዛሬ አንድ ወር ሞልቶታል !🫣

SHARE 📲 @EthioEpl
ማርቲኔዝ (ዲቡ) 🗣

አለም ዋንጫውን ዳግም ለ2ኛ ጊዜ የምናሳካው ከሆነ ያን ጊዜ ራሴን ከአለምአቀፍ እግር ኳስ ጨዋታዎች አገላለው

ለወጣት ተጫዋቾች እድል መስጠት የሚኖርብን ይመስለኛል

SHARE 📲 @EthioEpl
ቡድኑ በድምር ዉጤት ከቻምፒየንስ ሊግ ቢሰናበትም ጨዋታውን በማሸነፍ ትልቅ ተጋድሎ አድርጓል።

ኡናይ ኤምሬ ክብር ይገባዋል ❤️👏

SHARE 📲 @EthioEpl
Выдалена18.04.202506:59
17.04.202521:27
WHAT A COME BACK 🔥🔥🔥
አርሰናል ከራሱ አልፎ ለሌላው ተርፏል !

በፕሪምየር ሊጉ 5ኛ የሚጨርሰው ቡድን ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሚሆን ይሆናል

SHARE 📲 @EthioEpl
ISAK 🇪🇷😍

SHARE 📲 @EthioEpl
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.