
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
Creater :-
1:— @Jobers_mila [ 0904160730 ]
2:— @zefitiret4 [ 0977456722 ]
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
Creater :-
1:— @Jobers_mila [ 0904160730 ]
2:— @zefitiret4 [ 0977456722 ]
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваныНадзейнасць
Не надзейныРазмяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаЛют 23, 2025
Дадана ў TGlist
Лют 23, 2025Прыкрепленая група
Апошнія публікацыі ў групе "ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™"
21.04.202515:37
እግር ኳስ የሚወዱ ከሆነ ይህን ቻናል እንዳያመልጦ በፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የሙሌ ስፖርት ቻናልን ይቀላቀላሉ
የሙሌ ስፖርት አዲሱን ቻናል ይቀላቀላሉ 👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
የሙሌ ስፖርት አዲሱን ቻናል ይቀላቀላሉ 👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk


21.04.202515:30
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️


21.04.202515:29
በዚህ ቀን 2013 ብራኒስላቭ ኢቫኖቪች በሊቨርፑሉ ሉዊስ ሱዋሬዝ ተነከሰ
እናም የሚገርመው በዳኛው ኬቨን ፍሬንድ ምንም አይነት እርምጃ አልተወሰደበትም።🙈
@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
እናም የሚገርመው በዳኛው ኬቨን ፍሬንድ ምንም አይነት እርምጃ አልተወሰደበትም።🙈
@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA


21.04.202514:58
ኤሲ ሚላን ጆአዎ ፍሊክስን የሚያስፈርሙት አይሆንም ! ጆአዎ በመጪው ክረምት ወደ እናት ክለቡ ቼልሲ የሚመለስ ይሆናል ።
🎖 ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🎖 ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202514:47
¶ ኤንዞ ፈርናንዴዝ በሊጉ ከየትኛው አማካኝ የበለጠ በ 2025 በክፍት ጨዋታ 30 የጎል እድል ፈጥሯል ።🥵 ዘገባው የ Who Scored ነው ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202514:43
¶ የቼልሲ ተጫዋቾች በማሬስካ ተስፋ የቆረጡ አይመስሉም ! በክለቡ ላይ ጉድለቶች ቢኖሩም...የተጫዋቾቹ መንፈስ በጣም ጥሩ ነው ሲል Liam Twomey ገለፀ ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202514:34
አሁን ላይ በአውሮፓ እየተጫወቱ የሚገኙ የክለባችን አካዳሚ ተጫዋቾች..
¶ ሬስ ጀምስ
¶ ሌቪ ኮልዊል
¶ ጆሽ አቼምፖንግ
¶ ታሪክ ጆርጅ
¶ አልፊ ጊልክሪስት
¶ ኮኖር ጋላጋር
¶ አንድሬስ ክርስቲያንሰን
¶ ሜሰን ማውንት
¶ ዴክላን ራይስ
¶ ጀማል ሙሲያላ
¶ ሁድሰን ኦዶይ
¶ ታሚ አብርሀም
¶ ሮበን ሎፍተስ-ቼክ
¶ ፓትሪክ ባምፎርድ
¶ ናታን አኬ
¶ ቲኖ ሊቭራሜንቶ
¶ ሊዊስ ሀል
¶ ላምፕቲ
ሌሎቹን እናንተ ጨምሩበት ሁሉም ከላይ ያሉት ከ 30 አመት በታች ናቸው ፣ በተደረገ ጥናት መሰረት ከባርሴሎና ላማሲያ ቀጥሎ 2ኛው አካዳሚ የኛው ቼልሲ አካዳሚ ኮብሀም ነው ! ሁሉም በሚባል ደረጃ እያንዳንዷ ክለብ ጋር የኮብሀም ታዳጊ ተጫዋች አለ ! ይሄ ለኛ ባይጠቅምም የሚያኮራን ነገር ነው !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ሬስ ጀምስ
¶ ሌቪ ኮልዊል
¶ ጆሽ አቼምፖንግ
¶ ታሪክ ጆርጅ
¶ አልፊ ጊልክሪስት
¶ ኮኖር ጋላጋር
¶ አንድሬስ ክርስቲያንሰን
¶ ሜሰን ማውንት
¶ ዴክላን ራይስ
¶ ጀማል ሙሲያላ
¶ ሁድሰን ኦዶይ
¶ ታሚ አብርሀም
¶ ሮበን ሎፍተስ-ቼክ
¶ ፓትሪክ ባምፎርድ
¶ ናታን አኬ
¶ ቲኖ ሊቭራሜንቶ
¶ ሊዊስ ሀል
¶ ላምፕቲ
ሌሎቹን እናንተ ጨምሩበት ሁሉም ከላይ ያሉት ከ 30 አመት በታች ናቸው ፣ በተደረገ ጥናት መሰረት ከባርሴሎና ላማሲያ ቀጥሎ 2ኛው አካዳሚ የኛው ቼልሲ አካዳሚ ኮብሀም ነው ! ሁሉም በሚባል ደረጃ እያንዳንዷ ክለብ ጋር የኮብሀም ታዳጊ ተጫዋች አለ ! ይሄ ለኛ ባይጠቅምም የሚያኮራን ነገር ነው !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202514:25
ኤንዞ ማሬስካ እስካሁን በክለባችን በሁሉም ውድድር...
¶ 49 ጨዋታ
¶ 28 አሸነፍን
¶ 12 ተሸነፍን
¶ 9 አቻ ወጣን
¶ 105 ጎል አስቆጠርን
¶ 54 ጎል ተቆጠረብን
¶ 57% የማሸነፍ ፐርሰንት አለው !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ 49 ጨዋታ
¶ 28 አሸነፍን
¶ 12 ተሸነፍን
¶ 9 አቻ ወጣን
¶ 105 ጎል አስቆጠርን
¶ 54 ጎል ተቆጠረብን
¶ 57% የማሸነፍ ፐርሰንት አለው !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202514:15
ዋና በረኛችን ሮበርት ሳንቼዝ ትላንት 50ኛ ጨዋታውን ለክለባችን አከናውኗል!
ከ 50 ጨዋታዎች ውስጥ ድንቅ Performance የሳየበት ጨዋታ እስኪ አንዱን ጥቀሱልን ?
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ከ 50 ጨዋታዎች ውስጥ ድንቅ Performance የሳየበት ጨዋታ እስኪ አንዱን ጥቀሱልን ?
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202513:42
ከስሜታዊነት ወታቹ እስካሁን ባለው የቡድኑ አቋምን መሰረት አድርጋቹ ይህን መልሱልኝ ... ፖች ቢሆን ኖሮ አሰልኛችን ከዚህ የተሻለ የውድድር ዘመን እናሳልፍ ነበር ብላቹ ታስባላቹ ወይስ የከፋ?
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA






21.04.202512:41
¶ በዘንድሮ አመት በሊጉ ፓልመር እና ፈርናንዴስ ያላቸው ቁጥር !
:- ያው ግን ዘንድሮ ለፓልመር መጥፎ ሲዝን ነው ፣ ለፈርናንዴስ ደሞ ዩናይትድን ስለተሸከመ ምርጥ አመት ነው !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
:- ያው ግን ዘንድሮ ለፓልመር መጥፎ ሲዝን ነው ፣ ለፈርናንዴስ ደሞ ዩናይትድን ስለተሸከመ ምርጥ አመት ነው !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202512:02
FLASH ⚡️
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202511:52
አለን ቪረር
" ማሬስካ ወጣቱን ጆርጅ አስገባ 19 አመቱ ነው ! እና በድንገት ጆርጅን አስገብቶ ጨዋታውን ይቀይረዋል ! ምክንያቱም የውጤት አጨራረሱ ደመ ነፍሳዊ ነው ! እና ፓልመር እና ጃክሰን ይሄን ነገር ሊያደርጉ አልነበረም ! በድንገት ታሪክ ገብቶ ጨዋታውን ቀየረው ። "
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
" ማሬስካ ወጣቱን ጆርጅ አስገባ 19 አመቱ ነው ! እና በድንገት ጆርጅን አስገብቶ ጨዋታውን ይቀይረዋል ! ምክንያቱም የውጤት አጨራረሱ ደመ ነፍሳዊ ነው ! እና ፓልመር እና ጃክሰን ይሄን ነገር ሊያደርጉ አልነበረም ! በድንገት ታሪክ ገብቶ ጨዋታውን ቀየረው ። "
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202511:42
¶ ማሬስካ ቻምፒዮንስ ሊግ የሚያሳትፋቸው እና ኮንፈረንስ ሊግን የሚያሳካ ከሆነ የክለባችን ደጋፊዎች በእሱ ደስተኛ ይሆናሉ እናም በሱ ላይ ምንም ጫና አይፈጥሩም ሲል የ The Athletic ጋዜጠኛ Liam Twomey ገለፀ ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


21.04.202511:21
¶ አንድ ነገር አስታውሱ....
:- ፖች ከሳንቼዝ የበለጠ የተሻለው ፔትሮቪች ፣ ቲያጎ ሲልቫ ፣ ሙሉ ጨዋታ የሚሮጠው ጋላጋር ነበሩት ማሬስካ ጋር ምንም አይገናኝም ቢያንስ ፖች የተሻለ በረኛ እና መሀል ተከላካይ ይዞ ነበር ማሬስካ ዘንድሮ በወጥ አቋም 1 ካይሴዶ እና ኩኩሬላ ብቻ ነው ያሉት እነሱ ባይኖርማ ዘንድሮ እንዴት እንደምንሆን ታውቃላችሁ !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
:- ፖች ከሳንቼዝ የበለጠ የተሻለው ፔትሮቪች ፣ ቲያጎ ሲልቫ ፣ ሙሉ ጨዋታ የሚሮጠው ጋላጋር ነበሩት ማሬስካ ጋር ምንም አይገናኝም ቢያንስ ፖች የተሻለ በረኛ እና መሀል ተከላካይ ይዞ ነበር ማሬስካ ዘንድሮ በወጥ አቋም 1 ካይሴዶ እና ኩኩሬላ ብቻ ነው ያሉት እነሱ ባይኖርማ ዘንድሮ እንዴት እንደምንሆን ታውቃላችሁ !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


Рэкорды
21.04.202523:59
164.4KПадпісчыкаў12.03.202504:41
13Індэкс цытавання21.04.202523:59
6.6KАхоп 1 паста18.03.202513:36
6.9KАхоп рэкламнага паста20.03.202507:05
8.31%ER04.03.202505:06
4.04%ERRРазвіццё
Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.