Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™ avatar
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™ avatar
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™
የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ራፋኤል ቫራን ዛሬ 32ኛ አመት የልደት ቀኑን በማክበር ላይ ይገኛል። 🥳🎉

SHARE 📲 @EthioEpl
አርሰናል እና ቶተንሃም የስፖርቲንግ አማካይ የሆነውን ሞርተን ህዩልማድን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ሊገቡ ነው።

- Caught Offside

SHARE 📲 @EthioEpl
ማንቸስተር ዩናይትድ የማንችስተር ሲቲውን ኮከብ ጄምስ ማክቲን ሁኔታን በቅርበት ከሚከታተሉ በርካታ ክለቦች መካከል እንደሚጠቀስ ቴሌግራፍ በዘገባው አስነብቧል።

SHARE 📲 @EthioEpl
አስቶን ቪላ የስታዲየም ማስፋፊያ ሊያደርግ ነው !

በዘንድሮ የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊግ እና ቻምፒየንስ ሊግ ጥሩ ተፎካካሪ መሆን የቻለው የበርሚንግሃሙ ክለብ የቪላ ፓርክን ተመልካች ቁጥር የማሳደግ እቅድ ይዟል።

እ.አ.አ በ1897 ሥራ የጀመረው ቪላ ፓርክ በአሁኑ ይዘቱ 42 ሺህ 918 ተመልካቾችን የማስተናገድ አቅም አለው።

ሆኖም የክለቡ ባለሀብቶች በያዙት ፕሮጀክት ትልቅ ለውጥ እያመጣ ያለው ክለቡ በርካታ ተመልካቾቹን ወደ ሜዳ እየሳበ ስለመጣ የስታዲየሙን የመያዝ አቅም ከ50 ሺህ በላይ የማድረስ እቅድ ይዘዋል።

በተለይ በሰሜን አቅጣጫ ያለውን የተመልካች መቀመጫ ከ5 ሺህ ወደ 12 ሺህ የማሳደግ ሀሳብ የተያዘ ሲሆን፤ ሌሎች አቅጣጫዎችም ላይ መጠነኛ ማሻሻያ ይደረጋል ተብሏል።

ስታዲየሙ እድሳቱ ተጠናቅቆ ለ2027 ሁለተኛው ዙር የውድድር አጋማሽ ይደርሳል ተብሏል።

በጥር የዝውውር መስኮት በውሰት እና በቋሚ ግዥ ያስፈረሟቸው እንደ ማርከስ ራሽፎርድ፣ ማርኮ አሰንሲዮ አና ዶኒየል ማለን ያሉ ተጨዋችች ጥራት የቪላ ባለሀብቶች ለክለቡ እድገት የሰጡት ትኩረት ማሳያ ነው።

አስቶንቪላ በቻምፒየንስ ሊግ እስከ ሩብ ፍጻሜ ተጉዞ በፒኤስጂ 5 ለ 4 በሆነ ጠባብ ውጤት መሸነፉ ይታወሳል።

በቀጣይ ዓመት በመድረኩ ለመሳተፍ በሊጉ የተሻለ ደረጃ ይዞ ለማጠናቀቅ ዕድል ያለው ቡድን መሆኑንም አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ እያሳዩ ነው።

በሁሴን ግዛው ✍️

SHARE 📲 @EthioEpl
24.04.202519:34
ይህ በፕሪምየር ሊጉ የጄሚ ቫርዲ የመጨረሻ የውድድር ዘመኑ ከሆነ ተጫዋቹ በሊጉ ከታች ከተዘረዘሩት ተጫዋቾች የበለጠ ግቦችን አስቆጥሮ ፕሪምየር ሊጉን ይሰናበታል።

✅ድሮግባ
✅አኔልካ
✅ሉካኩ
✅ዮርክ
✅ሮናልዶ
✅ቫን ኒስትሌሮይ
✅ቶሬስ
✅ሱዋሬዝ
✅በርግሃምፕ

SHARE 📲 @EthioEpl
ሩበን አሞሪም ለማትያስ ኩንሀ ያለው ፍላጎት ጨምሯል፤ በተጨማሪ በክረምት ተጫዋቹን ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል እየሰሩ ይገኛሉ

SHARE 📲 @EthioEpl
Пераслаў з:
Hulusport avatar
Hulusport
🎁በሁሉስፖርት መጀመሪያ ዲፖዚት የ100% ቦነስ ያግኙ!🎁

ተመዝግበው ከሚያገኙት 20 ብር ተጨማሪ በመጀመሪያው ዲፖዚት እጥፍ ቦነስ ይዞንላችሁ መጥተናል!

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ ይመዝግቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ!

@hulusport_et
🚨 ማርከስ ራሽፎርድ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ባርሴሎናን የመቀላቀል ህልም አለው። [Sky Sports]

SHARE 📲 @EthioEpl
የቀበሮዎቹ የልብ ምት ቫርዲ የክለቡ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሲሆን በ 496 ጨዋታዎች 198 ጎሎችን ከመረብ አገኛኝቷል።

እንግሊዛዊው ተጫዋች ሌስተርን በሻምፒዮን ሺፕ ይጫወት በነበረበት ከአስራ ሶስት ዓመት በፊት ነበር መቀላቀል የቻለው።

ጄሚ ቫርዲ በክለቡ በነበረው ቆይታ የፕርሚየር ሊግ ፣ ኤፌ ካፕ ፣ ኮምዪኒቲሽልድ እና የኮከብ ግብ አግቢ ሽልማትን ማሳካት ችሏል።

SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ማቲዎስ ኩንሃን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። [GOAL Brazil]

SHARE 📲 @EthioEpl
ማንቸስተር ዩናይትድ ማቲየስ ኩንሃን ለማስፈረም የሚያደርገው ድርድር አሁን የላቀ ደረጃ ላይ ደርሷል።

- Fabrizio Romano

SHARE 📲 @EthioEpl
ስኬሊ 🔥🥷

SHARE 📲 @EthioEpl
25.04.202508:35
ባለፉት 6 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ከፍተኛ ሬቲንግ ማግኘት የቻሉ ተጨዋቾች !

SHARE 📲 @EthioEpl
ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ኦሊ ዋትኪንስን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

- Football Insider

SHARE @EthioEpl
🗣 ሌስተር ሲቲ :-

"የእኛ የምንግዜም ታላቅ ተጫዋች ጄሚ ቫርዲ" 💙🦊

SHARE 📲 @EthioEpl
የእንግሊዙ ክለብ ኒውካስትል ዩናይትድ የላዚዮውን ፈረንሳውዊን የ 26 ዓመት አማካኝ ማትዮ ጉንዶዚን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማስፈረም እንደሚፈልጉ ቱቶ መርካቶ ዘግቧል።
ተጨዋቹ በላዚዮ ቤት ጥሩ ጊዜን እያሳለፈ ሲሆን በሁሉም ውድድሮች 43 ጫወታዎችን አድርጎ 5 አሲስቶችን ማስመዝገብ ችሏል።

SHARE 📲 @EthioEpl
24.04.202518:18
በዚች ቀን 2012 ቼልሲ በቻምፒየንስ ሊጉ ባርሴሎናን በድምር ውጤት 3-2 በመርታት ወደ ፍጻሜ ማለፍ ቻሉ

SHARE 📲 @EthioEpl
24.04.202513:36
Jamie Vardy has given us iconic moments in his 13-year spell at Leicester 🫡👏

SHARE 📲 @EthioEpl
25.04.202508:32
ካልቪን ፊሊፕስ በኢፕስዊች ቤት ያለው የውሰት ቆይታው ሲያበቃ በዚህ ክረምት የቀድሞ ክለቡን ሊድስ ዩናይትድን ሊቀላቀል ይችላል።

- Football Insider

SHARE 📲 @EthioEpl
ካሉም ሁድሰን ኦዶይ ኮንትራቱን ለማራዘም ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር እየተነጋገረ ነው። ተጫዋቹ አሁን በክለቡ ቤት የሚያቆየው ውል በ2026 ያበቃል።

- Sky Sports

SHARE 📲 @EthioEpl
ቪኒ ጁኒየር ሪያል ማድሪድን የሚለቅ ከሆነ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ኤርሊንግ ሀላንድን ማስፈረም ይፈልጋል። 😳🇳🇴

- Mario Cortegana

SHARE 📲 @EthioEpl
24.04.202519:51
ሮማ፣ ናፖሊ እና ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የኖቲንግሃም ፎረስት የመስመር አጥቂ የሆነውን ካሉም ሁድሰን-ኦዶይን ማስፈረም እንደሚፈልጉ ታውቋል።

- Sky Sports

SHARE 📲 @EthioEpl
ሊቨርፑል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነው ኪዬሳ ተጨማሪ 1 ጨዋታ የማይጫወት ከሆነ የሊጉ አሸናፊ ዝርዝር ውስጥ የማይካተት ይሆናል

1 ተጫዋቾች የሜዳልያ አሸናፊ ለመሆን 5 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማከናወን ይጠበቅበታል

SHARE 📲 @EthioEpl
Пераслаў з:
Hulusport avatar
Hulusport
24.04.202513:03
🤑 የሁሉስፖርት ልዩ ተመላሽ 🤑

እስከ 100,000 ብር ድረስ ተመላሸ ባለው ሁሉስፖርት አሁኑኑ በመሄድ👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ አሸናፊ ይሁኑ 🎉

አንድ ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ5 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው

ሁለት ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ10 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው


የሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ 👇
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et
Паказана 1 - 24 з 5073
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.