ኦርቶዶክሳዊ አስተምሕሮ
ኤፌሶን 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥
² ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።
ዬሄን የቅዱስ ጳውሎስን ትምሕርት አብነት በማድረግ ዬሄ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮዎች ይተላለፍበታል፡ ሁልጊዜም አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ

Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваныНадзейнасць
Не надзейныРазмяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаJan 15, 2025
Дадана ў TGlist
Apr 15, 2025Прыкрепленая група
Падпісчыкаў
1 006
24 гадз.00%Тыдзень00%Месяц
10.1%
Індэкс цытавання
0
Згадкі0Рэпостаў на каналах0Згадкі на каналах0
Сярэдняе ахоп 1 паста
377
12 гадз.00%24 гадз.3770%48 гадз.00%
Узаемадзеянне (ER)
1.33%
Рэпостаў3Каментары0Рэакцыі2
Узаемадзеянне па ахопу (ERR)
0%
24 гадз.0%Тыдзень0%Месяц0%
Ахоп 1 рэкламнага паста
377
1 гадз.00%1 – 4 гадз.00%4 - 24 гадз.00%
Усяго пастоў за 24 гадзіны
0
Дынаміка
-
Апошнія публікацыі ў групе "ኦርቶዶክሳዊ አስተምሕሮ"
23.04.202520:17
🌷ወር በገባ ፲፮ እናታቺን ቅድስት ኪዳነምህረት ነች ወጥቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ሁሉ ትሰውረን አሜን🌺🌺🌺🙏
ድንግል ማርያም "
ኪዳነ አዳም ናት ..
ኪዳነ ኖኀ ናት
ኪዳነ አብርሃም እርሷ ናት ።
ኪዳነ ይስሐቅ እርሷ ናት
ኪዳነ ያዕቆብ እርሷ ናት ።
ኪዳነ ሙሴ እርሷ ናት
ኪዳነ አሮን እርሷ ናት
ኪዳነ ዳዊት እርሷ ናት ።
የአበው ኪዳናቸው እና ተስፋቸው ድንግል ማርያም ናት። ድንግል ማርያም ሐዲስ ኪዳንም ናት።
ስለዚህ የኪዳኗን ብዛት የገለጠው ነቢዩ ኢሳይያስ እና ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በመንፈስ ተገናኝተው ።
ኪዳናኪ ኢየኀልቅ ቃል ኪዳንሽ አያልቅም አሏት።
ኢሳ 59፥8 ድጓ ዘኪ ።

15.04.202519:36
⇛ኦርቶድክሳዊ ፎቶና ስዕላድኖች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍትች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ ዜናወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ TikTok video ወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን..🙏
ማግኘት ከፈለጉ JOIN የሚለውን ይንኩት 🙏❤️🩹
⇛ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍትች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ ዜናወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ TikTok video ወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን..🙏
ማግኘት ከፈለጉ JOIN የሚለውን ይንኩት 🙏❤️🩹

15.04.202519:26
✔"ወለተ ኢያቄም ወሐና ሰላም ለኪ ሥርጉት በቅድስና ሰላም ለኪ"
✍️የሐናና የኢያቄም ልጅ በንጽሕና የተዋብሽ እመቤታችን ሆይ ሰላም እልሻለሁ።
✍️የሐናና የኢያቄም ልጅ በንጽሕና የተዋብሽ እመቤታችን ሆይ ሰላም እልሻለሁ።

15.04.202514:16
#ሕማማት
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ!
ሚያዝያ 7 ቀን 2017 ዓ.ም
ሠርክ 11:00 የሚነበብ
የማቴዎስ ወንጌል ም 25 ቁ 14 - ፍጻሜ
መልካም ዕለተ ሠሉስ !
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ!
ሚያዝያ 7 ቀን 2017 ዓ.ም
ሠርክ 11:00 የሚነበብ
የማቴዎስ ወንጌል ም 25 ቁ 14 - ፍጻሜ
መልካም ዕለተ ሠሉስ !

14.04.202520:04
እንበለ ደዌ ወሕማም
እንበለ ፃማ ወድካም
አመ ከመ ዮም
ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ
እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም!
"ያለ ደዌና ያለ ሕማም፥ ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ!"
አሜን!
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ቻናል ይጋብዙ 👉
https://t.me/mikereabew

14.04.202515:33
ሰሞነ ሕማማት ጸሎትና ስግደት
13.04.202520:23
እያነበባችሁ በረከት ይድረሳችሁ

12.04.202517:51
ሆሳዕና
በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷29-38፣ ዮሐ. 12÷12-15)
የዘንባባ ዝንጣፊ፡-
👉 ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ አብርሃም ደስ ብሎት ዘንባባ ይዞ እግዚአብሄርን አመስግኖበታል የደስታ መግለጫ በመሆኑ አነተ ደሰታ የምታስገኝ ሃዘናችንንም የምታርቅ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
👉 ዘንባባ ደርቆ እንደገና ህይወት ይዘራል የደረቀ ሕይወታችንን የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው(
👉 ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው የሰላም አምልክ ነህ ሲሉ ነው
👉 ዘንባባ እሾሃማ ነው አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው
👉 ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጅ ጌታም አንተ ባህርይህ የማይመረመር ነው ሲሉ ነው
👉 ዘንባባ የነፃነት ምልክት ነው ከባርነት ነፃ የምታወጣን አንተነህ ሲሉ ነው አኛም ይህን በማሰብ ዘንባባ ይዘን ሆሳእና በአርያም እያልን እለቱን እናስባለን፡፡
የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ፡-
☞ የቴምር ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው፦ በሃጥያት የመረረውን ሂወታችን የምታጣፍጥልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
👉 የቴምር ፍሬ የሚገኘው ከዛፉ ከፍታ ላይ ነው አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
👉 የቴምር ዛፍ ፍሬ በውስጡ ያለው ፍሬ አንድ ነው አንድ ባህሪ ነህ ሲሉ ነው።
👉 የቴምር ፍሬ በእሾህ የተከበበ ነው ይህም የአንት ባህሪ የማይመረመር በእሳት የተከበበ ነው ሲሉ ነው።
የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ፡-
👉 የወይራ ቅጠል የሰላም ማብሰሪያ ነው ሰላማችንን የምታበስርልን የምታስገኝልን አንተ ነህ ሲሉ ነው፡፡
👉 የወይራ ቅጠል ከእንጨት ሁሉ ጽኑ ነው አንተም ጽኑ ሃያል አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
👉 ወይራ ለመብራት ያገለግላል ፍሬው ዘይት ያወጣል ከወይራ የሚገኝ ዘይት ጨለማን አሸንፎ ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ አንተም ጨለማ ህይወታችንን የምታስወግድልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
👉 በኦሪት ግዜ የወይራ ዘይት ለመስዋአትነት ይቀርብ ነበር አንተም እንደ ዘይቱ ለመተላለፋችን መስዋዕት ሆነህ የምትቀርብ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። በመስቀል ላይ መስዋዕት ሆኗልና።
በዓሉን በዓለ ክብር በዓለ ፍስሐ ያድርግልን፡፡ ከመጣብን መቅሰፍት መከራ እሱ በሀይል በስልጣኑ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

12.04.202516:24
Пераслаў з:
ገዳማውያን

10.04.202513:30
" ክንፈ የሌለው ወፍ : ትጥቅ የሌለው ወታደርና የማይጸልይ ሃይማኖተኛ አንድ ናቸው "
ገዳማውያንን ይቀላቀላሉ ➛ @GEDAMAWIYAN_27
@GEDAMAWIYAN_27
09.04.202519:48
"ንዒ ማርያም ዳዊት ዘወደሰኪ፣
ወሰሎሞን ዘሐለየኪ፣
እንዘ ይብል ገነት ዕጹት ወዐዘቅት ኅትምት ፍናወ ዚኣኪ ርግብየ ሠናይት"
✍️ ዳዊት ያመሰገነሽ መንገድሽ የታጠረች ተክል የታተመች ጉድጓድ ነች፣እንዲኽ እያለ ሰሎሞን የዘመረልሽ መልካሟ ርግብ ማርያም ሆይ በረድኤት ነዪ።
ወሰሎሞን ዘሐለየኪ፣
እንዘ ይብል ገነት ዕጹት ወዐዘቅት ኅትምት ፍናወ ዚኣኪ ርግብየ ሠናይት"
✍️ ዳዊት ያመሰገነሽ መንገድሽ የታጠረች ተክል የታተመች ጉድጓድ ነች፣እንዲኽ እያለ ሰሎሞን የዘመረልሽ መልካሟ ርግብ ማርያም ሆይ በረድኤት ነዪ።

Пераслаў з:
ማኅደረ ተዋህዶ

09.04.202504:23
ከክርስቶስ እጅ እንጀራና አሳ በበረከት ሲበሉ የነበሩ ሰዎች መች በ"መሰቀል"
ቀን ከእርሱ ጋር ቆሙ ።
ማኅደረ ተዋሕዶ
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
08.04.202517:21
ይህን ያውቁ ኖሯል..??
በቤተክርስቲያን ውስጥ የእመቤታችንን ተአምር መስማት ቅዱስ ቁርባን እንደ መቀበል ይቆጠራል የሚል “የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ” የለም።
የቤተ ከርስቲያን አስተምህሮ የሚባለው ከሐዋርያት ጀምሮ በቅብብሎሽ እስከ ዛሬ የደረሰው ሐዋርያዊ ትምህርት ብቻ ነው።
ስለዛ አንዳንድ መጽሐፍት ላይ ከተለያዩ ነገሮች አንፃር የተፃፈው ሁሉ የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ተደርጎ ይቆጠራል ማለት አይደለም።
“የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ” ምን ማለት እንደሆነ ሁሉም ክርስቲያን ሊያውቅ ሊረዳ ይገባዋል

08.04.202513:00
ሥርዓተ ቅዳሴ፣
ተዘከርነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ
ተዘከርነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ

Рэкорды
15.04.202523:59
1KПадпісчыкаў20.03.202523:59
0Індэкс цытавання14.04.202520:05
377Ахоп 1 паста14.04.202520:05
377Ахоп рэкламнага паста22.03.202523:59
20.00%ER14.04.202520:05
37.51%ERRРазвіццё
Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
Гісторыя змяненняў канала
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.