Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ETHIO REAL MADRID avatar

ETHIO REAL MADRID

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаMar 20, 2025
Дадана ў TGlist
Mar 20, 2025
Прыкрепленая група

Рэкорды

21.04.202521:14
209.4KПадпісчыкаў
09.04.202500:51
6Індэкс цытавання
18.04.202512:47
6.4KАхоп 1 паста
18.04.202512:47
6.4KАхоп рэкламнага паста
20.04.202516:19
39.78%ER
17.04.202523:59
3.00%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
NOV '24DEC '24JAN '25FEB '25MAR '25APR '25

Папулярныя публікацыі ETHIO REAL MADRID

ቡድኑ ወደ በርናባዉ ሲያመራ በር ላይ የነበረዉ ድባብ እና ታጅቦ ወደ ስታዲየሙ የገባበት መንገድ ይህን ይመስላል

እስኪ ለዚህ ምስል 1K 🔥

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨 | ራዲዮ ማርካ ሰበር ብሎ ባወጣው መረጃ መሠረት በክለቦች አለም ዋንጫ 6 ተጫዋቾችን በአጭር ጊዜ ኮንትራት ማስፈረም በመፈቀዱ የክለባችን ሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ለውድድሩ ብቻ እንዲመለስ እንደሚፈልጉ ዘግቧል።

ምንም እንኳ የተጨበጠ ነገር ባይኖርም እንዲህ አይነት ዜና ራሱ መስማት ንዝረት የሆነ ስሜት አለው ! 🔥👌

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ሮድሪ የሚመቻችሁ 🤍🫶

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ሁሌም በምንፈልገዉ ሰአት አለሁ ይለናል። 👏

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ሮናልዶ ዛሬ ልምምድ ሲሰራ C'mon C'mon ማድሪድ በማለት ሲያዜም ነበር።

Legend 😍

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
''ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁልጊዜም ጠቃሚ ምክሮችን ይለግሰኛል''

ኪሊያን ከጨዋታው በሗላ

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ለቫሌንሺያ ጨዋታ ቢሞከርስ👀

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ባለፈው ስንት ላይ ነበር መቁጠር ያቆምነው?

🐐🥶

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
931🫣🔥

ከመቁጠር ውጭ ሌላ ምን ማለት ይቻላል?🤷‍♂

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ለምሽቱ ፍልሚያ በርናባዉ ሙሉ በሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ጨዋታዉን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

እስቲ በርናባዉን ለማየት የጓጓ ማድሪዲስታ 🔥

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
አንድ የክለባችን ደጋፊ በርናባው ከደረሰ በሗላ

"እኔ የ€1300 የመግቢያ ትኬት ገዝቸ ከኮሎምቢያ ድረስ የ10 ሰአት ጉዞ አድርጌ እዚህ መጥቻለሁ ምክንያቱም በሪያል ማድሪድ ተስፋ አልቆርጥም ውጤቱ እንደሚቀለበስ አምናለሁ::"

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
👀🔥

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
❗️እድሜ ማነው ስምህ ቢባል CR7 ማለቱ አይቀርም።

🐐🔥

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ነገ ምሽት ብራዚላዊያን የሚደምቁበት ምሽት ያድርግልን ! 🇧🇷🔥

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ምባፔ በኢንስተግራም ገፁ

''BIG 7 🫵🔥’’

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.