Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ETHIO REAL MADRID avatar
ETHIO REAL MADRID
ETHIO REAL MADRID avatar
ETHIO REAL MADRID
25.04.202520:06
24 ሰዓታት ለኤል-ክላሲ ተቀሩት! 🙌🔥

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨ሪያል ማድሪድ ነገ የማይጫወት ከሆነ RFEF ባርሴሎና እና ሪያል ሶሲዳድን ለማጫወት እያሰበ ነው።

[Relevo]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
#UPDATE

ሪያል ማድሪድ የበላይ አካል ወይም ፊፋ በጉዳዩ መሀል እስከሚገባ እየተጠባበቀ ነው። [CHTV]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨🚨 የክለባችን ሪያል ማድሪድ ይፋዊ መግለጫ፡-

ሪያል ማድሪድ በነገው እለት April 26 2025 በኮፓ ዴል ሬይ የፍፃሜ ውድድርን ለመምራት የተመረጡት ዳኞች የሰጡትን አስተያየት ተቀባይነት የሌለው አድርጎ ይቆጥረዋል።
ፍፃሜው ከመደረጉ 24 ሰአታት በፊት በፍጻሜው ተሳታፊዎች ላይ ሆን ተብሎ ሀሳብን በነጻነት በመግለጽ በሚታወቁ የመገናኛ ብዙሀን (ሪያል ማድሪድ ቲቪ) ላይ ትኩረት ያደረጉ ተቃውሞች ተስተውለዋል እነዚህ ተቃውሞዎች አሁንም እነዚህ ዳኞች ሪያል ማድሪድ ላይ ያላቸውን ጥላቻ በድጋሚ አሳይተዋል።
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ቀልብ የሚስብ የእግር ኳስ ክስተት ከመደረጉ ጥቂት ሰዓታት በፊት ይህን ማድረጋቸው ደግሞ የበለጠ አስገራሚ ነው መግለጫዎቹ የዳኞችን አንድነት የሚያመለክቱ እና ጎራ የለዩ አስጊ አካሄድ እንጅ ከፍትሃዊነት፣ ተጨባጭነት እና ገለልተኝነት መርሆዎችን በጣም የራቁ ናቸው።
የተከሰተውን አሳሳቢነት ከግምት ውስጥ በማስገባት ሪያል ማድሪድ ለ RFEF እና የዳኝነት አካል ተጠያቂ የሆኑ ሰዎች የሚወክሉትን ተቋማት ክብር ለመጠበቅ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስዱ ተስፋ ያደርጋል::

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨ክለባችን ሪያል ማድሪድ የነገውን የፍፃሜ ጨዋታ ላለማከናወን እና ወደ ማድሪድ ለመመለስ እያሰበ ነው።

በዚህም ክለቡ የዳኛውን አስተያየት በተመለከተ መግለጫ በማዘጋጀት ላይ ነው።

[elchiringuito tv]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
Выдалена25.04.202519:04
25.04.202517:03
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
25.04.202520:00
ይህ ሁሉ ትኩረት ለማሰብ ነው ... ተሳክቶላቸዋል!

በዚህ ሁኔታ የነገ ጨዋታ ለማየት የጓጓ! በቀል እንፈልጋለን። ማንታችን ማሳየት አለብን። 🙌

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ፓውሎ ጎንዛሌዝ ፉርቴስ(የቫር ዳኛ)

“እስከዛሬ ካደረግናቸው ነገሮች የበለጡ ጠንካራ ነገሮችን ከዚህ በኋላ እናደርጋለን ፤ ታያላችሁ ታሪክ እንሰራለን።”

ይሄ ንግግር ይፋ ከወጣ በሗላ የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሳይቀር ተቆጥቷል ተብሏል😁

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🤍

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨ሰበር፡

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ እና ሉካ ሞድሪድ ዛሬ ምሽት ጋዜጣዊ መግለጫ አይሰጡም። ውሳኔው በሪያል ማድሪድ በኩል ተላልፏል።

[Fabrizio Romano]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨አሁን ባለው ሁኔታ ክለባችን ሪያል ማድሪድ የነገውን ጨዋታ ስለማከናወኑ ምንም አይነት ተጨባጭ ነገር የለም!😳

[el espanol ]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨 #BREAKING

ክለባችን ሪያል ማድሪድ ነገ የሚደኙት ዳኞች ዛሬ ካደረጉት ጋዜጣዊ መግለጫ ማስመሰያ በኋላ ተቃውሞ ወይም ቅሬታውን በይፋ ገልጿል።

ከነገው የስፔን ኮፓ ዴላሬ ፍፃሜ ጨዋታ በፊት በስታድየሙ (በክፍት ሜዳ) ልምምድ ላለማድረግ፣ የካርሎ ጋዜጣዊ መግለጫ እና ፎቶ ስነ-ስረዓት ላለመገኘት በይፋ ወስኗል። [MARCA] 😳

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
25.04.202519:56
እኛ ነገ እንጫወት አንጫወት አናቅም እነሱ ዝም ብለው ለጨዋታው ዝግጅታቸው ጨርሰዋል።🥹

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
25.04.202519:00
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
የRFEF ኮሚቴ የሪያል ማድሪድን መግለጫ በአፅንኦት ተመልክቶ ውሳኔ የሚያስተላልፍ ከሆነ ነገ ጠዋት የክለባችን ስብስብ ሲቪያን ለቆ ወደማድሪድ እንደሚመለስ Jpedrelol ዘግቧል::

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
በሚቀጥሉት ደቂቃዎች ክለባችን ሪያል ማድሪድ የነገውን ጨዋታ ላያደርግ እንደሚችል የሚያብራራ ይፋዊ መግለጫ ያወጣል::

በነገራችን ላይ ክለባችን ሪያል ማድሪድ ከዳኞች ጋር ያለው እሰጣ ገባ አስደሳች ባይሆንም በስፔን ምን ያክል የወረደ የዳኝነት ስርአት እንዳለ ለማወቅ በመጭው የአለም የክለቦች ዋንጫ ውድድር ላይ አንድም ስፔናዊ ዳኛ ለውድድሩ እንዳልተመረጠ ማየት በቂ ነው::

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
እንዲ አይነቱ ተግባር ማድረግ ተገቢ ነው?

ለክለቡ ትልቅ ክብር አለኝ ግን ይህ ክለብ ሃያልና የአለማችን ምርጡ ክለብ የሚል ስም እስካለው ድረስ ይህ ማድረግ ተገቢ አይመስለኝም።

እኛ ቁጣችን ማሳየት የነበረብን በሜዳ ነው። ዋንጫውን ከታላቅ ጠላቶች ፍትጊያ ተግለን ስናሸንፍ እኛ የአለማችን ምርጡ ክለብ እንደሆንን እናስመሰክራለን ግን እንዲ መሆን አልነበረበትም።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
Выдалена25.04.202517:22
ስፖርት NEWS

አሁን እየወጡ ያሉ ትኩስ ትኩስ የፍብሪዚዮ የስፖርት ዜናዎች ይከታተሉ OPEN  የምትለዋን ከስር በመንካት ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦት 😱
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 🤝 የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን 😁

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
#UPDATE

ከወደ ዘ አትሌቲክ እያወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚናገሩት ከሆነ የነገ ጨዋታ ዳኞች ሊቀየሩ እንደሚችሉ መሆኑ በይፋ ተገልጿል።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ዳኞች ከሪያል ማድሪድ ውሳኔ በፊት የካርሊቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲጠባበቁ ነበር ...!

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
Выдалена25.04.202519:04
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
Выдалена25.04.202517:22
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Паказана 1 - 24 з 3533
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.