Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher

@Wiz_Hasher

መወያያ ግሩፓችን @Man_United_Ethio_Fans_Group
ለማንኛውም ጥያቄ 0919337648
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
РазмяшчэннеУзбекістан
МоваІншая
Дата стварэння каналаЛип 06, 2017
Дадана ў TGlist
Лист 01, 2024
Прыкрепленая група

Рэкорды

21.04.202511:49
391.2KПадпісчыкаў
24.12.202420:26
100Індэкс цытавання
02.02.202523:59
48.3KАхоп 1 паста
02.02.202523:59
48.3KАхоп рэкламнага паста
20.04.202511:52
3.77%ER
03.02.202504:52
12.63%ERR

Папулярныя публікацыі ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ፅናት፣ ጠንክሮ የመስራት እና ወድቆ የመነሳት ተምሳሌት!

ንጉስ ማጉ 👑

እስኪ ቀለል አድርጋችሁ 7k Like ❤️

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ስለዚህ ልጅ በደንብ የሚወራበት ጊዜ ደርሷል ይከላከላል እንደዛው ሲያጠቃ ደግሞ ምርጥ ድሪብለር ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ኳሷን በዛ ሰዓት በዛ ሁኔታ ላይ ስታገኛት፤ ረጋ ብለህ ዋጋዋን መስጠት ነው ያለብህ። 😎 እኔም ያደረግሁት ያንን ነው!!"

ኮቢ ማይኖ🗣

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#Breaking

ሜሰን ማውንት በእነዚህ 2 ሳምንታት ውስጥ ምንም አይነት ጉዳት አላስተናገደም።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
112 ኛ ደቂቃ - ፍፁም ቅጣት ምት አስገኘ
120 ኛ ደቂቃ - ለኮቢ ማይኖ አሲስት
120+1 ደቂቃ - ለሀሪ ማጓየር አሲስት

ካርሎስ ሄንሪኬ ካሴሚሮ ! ❤

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሶፍያን አምራባት ፡

"በማን ዩናይትድ ሳለው ለመስገድ ጥቅም ላይ የማይውል ትንሽ ክፍልን እጠቀም ነበር። አንድ ቀን አንድ የክለቡ ሰራተኛ ስለ መስገዴ ጠየቀኝ። እኔም ከ5–10 ደቂቃ ብቻ እንደሚያስፈልገኝ ነገርኩት።

"በኋላም ማንችስተር ዩናይትዶች አዲስ የመስገጃ ክፍል ከቁርኣን ጋር ሰጡኝ። ትንሿ መስጂድ ያገኘው መስሎ ነበር የተሰማኝ። የሰጡኝ የአክብሮት ደረጃ በጣም ከፍተኛ ነበር።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የማንችስተር ዩናይትድ እና የሊዮን ጨዋታ ከአርሰናል እና ሪያል ማድሪድ ጨዋታ በእጥፍ የሚበልጥ እይታዎችን አግኝቷል።

This is Manchester united baby 🔥

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ካርሎስ ካሴሚሮ ያደረግኸውን አንዘነጋም !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሀሪ ማጓየር!!!

እንደዛ በሁሉ ሲሰደብ የነበር ተጫዋች አሁን ላይ የክለባችን አዳኝ ሁኗል!

ሰለ ሀሪ ምን ትላላቹ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማይኖ ከግቡ መቆጠር በኃላ በሳምንቱ መጨረሻ እስከ ሲዝኑ መጨረሻ በጉዳት ከሜዳ የራቀውን ጆሽዋ ዚርክዚ ደስታ አገላለጽ ነበር የተጠቀመው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሩበን አሁን በግልጽ ይህን ብሏል !

"እኛ በፕሪሚየር ሊጉ ላይ ታዳጊዎችን በማጫወት ሪስክ የምንወስድበት እና በኢሮፓ ሊጉ ላይ ትኩረት ማድረግ ያለብን ጊዜ ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አለቀ ....

የምንጊዜም የህይወቴ ምርጡ ምሽት ነው !!

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ለመጪው 20 እና 30 አመት በጭንቅላታችን የማንረሳው ትልቅ ታሪክ ዛሬ በአይናችን ተመልክተናል።

ምነኛ መታደል ነው የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ መሆን❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዩናይትድ አመሰግናለሁ !!
ማኑዌል ኡጋርቴ:- "ማንችስተር ዩናይትድን እወደዋለሁ ❤"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.