Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher

@Wiz_Hasher

መወያያ ግሩፓችን @Man_United_Ethio_Fans_Group
ለማንኛውም ጥያቄ 0919337648
TGlist 评分
0
0
类型公开
验证
未验证
可信度
不可靠
位置Узбекістан
语言其他
频道创建日期Лют 09, 2025
添加到 TGlist 的日期
Лист 01, 2024
关联群组

"ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ" 群组最新帖子

ክለባችን አሁን ጎል ፍለጋ ላይ ነው
ለትንሽ ወጣበት
ጋርናቾቾቾቾ
ብሩኖ አሻምቶ ነበር መለሱበት
ለክለባችን
ድጋሜ ኮርና
ኮርና ለእኛ
ኦናናናናና ያዘው
ክለባችን ጨራሽ ከራሱ የሜዳ ክልል መወጣት አቅቶታል
ክለባችን እየተከላከለ ነው
በርማውዝ የቀደሞ ባርሴሎና አስመስለናቸዋል

ኳስ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል
ኦናናና በግልፅ የሚታይ መሬት ለመሬት የሚመታበትን ኳስ መመለስ አይችልም
ማዝራዊ ማይሆን ስራ
ክለባችን በመጀመሪያው አጋማሽ ምንም ጥሩ አይደለም
በቢጫ አልፎታል

记录

27.04.202523:59
392.2K订阅者
24.12.202420:26
100引用指数
02.02.202523:59
48.3K每帖平均覆盖率
02.02.202523:59
48.3K广告帖子的平均覆盖率
20.04.202518:44
3.77%ER
03.02.202504:52
12.63%ERR
订阅者
引用指数
每篇帖子的浏览量
每个广告帖子的浏览量
ER
ERR
ЖОВТ '24СІЧ '25КВІТ '25

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ 热门帖子

27.04.202513:22
ጎልልልል
27.04.202513:32
ክለባችን ጨራሽ ከራሱ የሜዳ ክልል መወጣት አቅቶታል
ፅናት፣ ጠንክሮ የመስራት እና ወድቆ የመነሳት ተምሳሌት!

ንጉስ ማጉ 👑

እስኪ ቀለል አድርጋችሁ 7k Like ❤️

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ስለዚህ ልጅ በደንብ የሚወራበት ጊዜ ደርሷል ይከላከላል እንደዛው ሲያጠቃ ደግሞ ምርጥ ድሪብለር ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ኳሷን በዛ ሰዓት በዛ ሁኔታ ላይ ስታገኛት፤ ረጋ ብለህ ዋጋዋን መስጠት ነው ያለብህ። 😎 እኔም ያደረግሁት ያንን ነው!!"

ኮቢ ማይኖ🗣

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#Breaking

ሜሰን ማውንት በእነዚህ 2 ሳምንታት ውስጥ ምንም አይነት ጉዳት አላስተናገደም።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
112 ኛ ደቂቃ - ፍፁም ቅጣት ምት አስገኘ
120 ኛ ደቂቃ - ለኮቢ ማይኖ አሲስት
120+1 ደቂቃ - ለሀሪ ማጓየር አሲስት

ካርሎስ ሄንሪኬ ካሴሚሮ ! ❤

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሶፍያን አምራባት ፡

"በማን ዩናይትድ ሳለው ለመስገድ ጥቅም ላይ የማይውል ትንሽ ክፍልን እጠቀም ነበር። አንድ ቀን አንድ የክለቡ ሰራተኛ ስለ መስገዴ ጠየቀኝ። እኔም ከ5–10 ደቂቃ ብቻ እንደሚያስፈልገኝ ነገርኩት።

"በኋላም ማንችስተር ዩናይትዶች አዲስ የመስገጃ ክፍል ከቁርኣን ጋር ሰጡኝ። ትንሿ መስጂድ ያገኘው መስሎ ነበር የተሰማኝ። የሰጡኝ የአክብሮት ደረጃ በጣም ከፍተኛ ነበር።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የማንችስተር ዩናይትድ እና የሊዮን ጨዋታ ከአርሰናል እና ሪያል ማድሪድ ጨዋታ በእጥፍ የሚበልጥ እይታዎችን አግኝቷል።

This is Manchester united baby 🔥

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ካርሎስ ካሴሚሮ ያደረግኸውን አንዘነጋም !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሀሪ ማጓየር!!!

እንደዛ በሁሉ ሲሰደብ የነበር ተጫዋች አሁን ላይ የክለባችን አዳኝ ሁኗል!

ሰለ ሀሪ ምን ትላላቹ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማይኖ ከግቡ መቆጠር በኃላ በሳምንቱ መጨረሻ እስከ ሲዝኑ መጨረሻ በጉዳት ከሜዳ የራቀውን ጆሽዋ ዚርክዚ ደስታ አገላለጽ ነበር የተጠቀመው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሩበን አሁን በግልጽ ይህን ብሏል !

"እኛ በፕሪሚየር ሊጉ ላይ ታዳጊዎችን በማጫወት ሪስክ የምንወስድበት እና በኢሮፓ ሊጉ ላይ ትኩረት ማድረግ ያለብን ጊዜ ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አለቀ ....

የምንጊዜም የህይወቴ ምርጡ ምሽት ነው !!

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ለመጪው 20 እና 30 አመት በጭንቅላታችን የማንረሳው ትልቅ ታሪክ ዛሬ በአይናችን ተመልክተናል።

ምነኛ መታደል ነው የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ መሆን❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
登录以解锁更多功能。