24.04.202510:24
#Update
ማትያስ ኩንሀ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገው ዝውውር የክረምቱ የዝውውር መስኮት እንደተከፈተ ይጠናቀቃ የሚል ተስፋ ሰንቋል ።
{ ሳሙኤል ለክኸርስት }
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማትያስ ኩንሀ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገው ዝውውር የክረምቱ የዝውውር መስኮት እንደተከፈተ ይጠናቀቃ የሚል ተስፋ ሰንቋል ።
{ ሳሙኤል ለክኸርስት }
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

24.04.202508:15
"አሁንም ድረስ በክለባችን ቤት የ Data Analysis ባለሙያ የለንም ሁሉንም ስራዎች ጠቅልሎ የሚሰራው ጃሰን ዊልኮክስ ነው ።"
"ቺኪ ቤግርስቴይን ጃሰን ዊልኮክስ በማንችስተር ሲቲ ሳለ ነገሮችን የሚያይበትን መንገድ እንደሚያደንቀው ተናግሯል ።"
"እርሱ ለሩበን አሞሪም የጨዋታ ስልት የሚሆኑ እና የማይሆኑ ተጨዋቾች ጠንቅቆ ያውቃል ።"
[ ሰር ጂም ራትክሊፍ ]

24.04.202504:39
🔟🔴
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

23.04.202519:07
#BREAKING
ቪክቶር ኦሲምሄን በዚህ ክረምት በማንችስተር ዩናይትድ የዝውውር እቅድ ውስጥ የለም።
[ዴቪድ ኦርንስታይን]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ቪክቶር ኦሲምሄን በዚህ ክረምት በማንችስተር ዩናይትድ የዝውውር እቅድ ውስጥ የለም።
[ዴቪድ ኦርንስታይን]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

23.04.202516:28
📲 ብሩኖ በIG ገፁ :
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

23.04.202513:38
ትኬትዎ አያሸንፍም ብለው አስበዋል?
ትኬትዎን ያቋርጡ እና ጨዋታው ሳያልቅ ብርዎን ይውሰዱ!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
TELEGRAM 👉 https://t.me/webeteth
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ! WEBET- YOU WIN,WE PAY!!!
Contact Us on 👉 +251983151617

24.04.202509:55
አማድ ዲያሎ በስናፕ ቻት ገፁ የለቀቀው ምስል... 😁❤
👉https://t.me/+UA5X6kl8wes4YWZk
👉https://t.me/+UA5X6kl8wes4YWZk
👉https://t.me/+UA5X6kl8wes4YWZk
👉https://t.me/+UA5X6kl8wes4YWZk

24.04.202508:12
🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 WEBET40 ብለው ያስገቡና 40 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
WEBET- YOU WIN, WE PAY!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ! https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth

23.04.202521:25
መልካም አዳር ዩናይትዳውያን ! 😝
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

23.04.202518:57
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ጄምስ ማክቲ'ን በቅርበት ከሚከታተሉት ክለቦች መካከል አንዱ ነው።
ይህ የ22 አመቱ የአጥቂ አማካይ ከሲቲ ጋር ያለው ኮንትራት በ2026 ክረምት የሚያበቃ ሲሆን ተጨዋቹ የጨዋታ ጊዜም ማግኘት እንደሚፈልግ መረጃው አብሮ ገልጿል።
[James Ducker/The Telegraph]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ይህ የ22 አመቱ የአጥቂ አማካይ ከሲቲ ጋር ያለው ኮንትራት በ2026 ክረምት የሚያበቃ ሲሆን ተጨዋቹ የጨዋታ ጊዜም ማግኘት እንደሚፈልግ መረጃው አብሮ ገልጿል።
[James Ducker/The Telegraph]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

23.04.202515:32
ማትያስ ኩንሃ በ IG ገፁ ፡-
"ወደ ስራ እንግባ አይደል ?... በጣም ማውራት 🗣️🗣️🗣️🤣"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ወደ ስራ እንግባ አይደል ?... በጣም ማውራት 🗣️🗣️🗣️🤣"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

23.04.202513:28
በነገራችን ላይ በዛሬው እለት ክለባችንን ለመቀላቀል የተስማማው ኤንዞ ካና-ቢይክ ክለብ የሆነው ሌ ሃርቬ ከዚህ በፊት ፖል ፖግባ፣ ፓዬት እና ሪያድ ማህሬዝን የመሳሰሉ በአውሮፓ ትልቅ ቦታ መድረስ የቻሉ ተጫዋቾችን ማፍራት ችሏል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

24.04.202508:33
ከዚህ እንደምንረዳው ሊያም ዴላፕ በማንቸስተር ዩናይትድ ራዳር ውስጥ እንደሚገኝ ነው ።
የውል ማፍረሻው አናሳ ነው + ወጣት ነው....
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የውል ማፍረሻው አናሳ ነው + ወጣት ነው....
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

24.04.202508:06
🔥በእያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ 5️⃣0️⃣💰ብር ነፃ ጉርሻዎች ይቀበሉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet 𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻
https://t.me/lalibet_et
Contact Us on 👉- +251978051653

23.04.202519:30
አንቶኒ ሪያል ቤትስን ከተቀላቀለ ጀምሮ በየጨዋታው ያገኘው ሬቲንግ !! 🔥
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

23.04.202518:51
"ሁለተኛ የምወልደው ወንድ ልጅ ከሆነ ስሙን ክርስቲያኖ ሮናልዶ ብዬ ነው የማወጣለት"
[አሌሃንድሮ ጋርናቾ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[አሌሃንድሮ ጋርናቾ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

23.04.202513:55
ዩናይትድ በድጋሚ እጅጉን ስራ የበዛበት የክረምት የዝውውር መስኮት እንደሚያሳልፍ በብዙ ሚድያዎች እየተገለፀ ይገኛል !!
በዛሬው እለት ከሀገረ ጣልያን ሲወጡ የነበሩ ዘገባዎች ደግሞ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ ...
የአታላንታው አማካይ ኤደርሰን ወደ ዩናይትድ በሚያደርገው ዝውውር ላይ አዲስ ነገሮች ይፈጠራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የጠቆሙ ናቸው ።

23.04.202512:57
📉 || አሌሃንድሮ ጋርናቾ በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ ተጫዋቾችን አታሎ ለማለፍ ከ60 በላይ ሙከራ ካደረጉ ተጫዋቾች መካከል እጅግ የከፋ የስኬት ንፃሬ ያለው ተጫዋች ነው (29.3%)።
[WhoScored]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
[WhoScored]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

24.04.202508:25
#Breaking
ማንችስተር ዩናይትድ የውድድር አመቱ እንደተጠናቀቀ ማትያስ ኩንሀን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል ።
ቀያይ ሰይጣናቱ የተጨዋቹን ውል ማፍረሻ ማለትም 62.5 ሚሊየን ፓውንድ ለመክፈል ተስማምተዋል ተብሏል ።
ዘገባው የ ጎል ብራዚል ነው ።

24.04.202507:45
Kobbie ! ❤️🔥
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

23.04.202519:18
#Update
የአትሌቲክ ቢልባዎው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኦኢሀን ሳንሴት ጉዳት ማስተናገዱ ተገልጿል።
ይሄንንም ተከትሎ ተጨዋቹ በስትክክል ባይታወቅም ለተወሰኑ ጊዜያት ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል።
በዚህም አትሌቲኮ ቢልባዎ በዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር ከክለባችን ጋር ባሉበት ጨዋታዎችን የመሳተፉ ጉዳይ አጠራጣሪ ሆኗል ።

23.04.202516:56
"ከጉዳት የማገገም ሂደቴ ከባድ ነበር ሆኖም በቶሎ ወደ ልምምድ ለመመለስ እና ቡድኑን ለመቀላቀል ማድረግ ያሉብኝን ነገሮች በሙሉ አድርጌያለሁ ።"
"ወደ ምርጡ ብቃቴ ለመመለው አሁንም ስራየን አላቆምኩም በዚህ ሰአት በደምብ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው ።"
"ሩበን አሞሪም እኔን ሲያሞግስ መስማቴ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው እኔ ጠንክሬ እንድሰራም ያነሳሳኛል ።"
"ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ በመገንባት ላይ ነው ነገሮችም አሁን ላይ አወንታዊ መልክ ላይ ይገኛሉ የሚል እምነት አለኝ ።"
"በየእያንዳንዱ ጨዋታ ቡድናችን በሁሉም ቦታዎች ትንሽም ሚባል ቢሆን መሻሻል እያሳየን እንገኛለን ።"
"በዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ የመሳተፍ ግዴታ አለብን በዚህ ብቻ ሳይሆን በፕሪሚየር ሊጉ ላይም በምንችለው ደረጃ አመቱን በጥሩ መልኩ ልንጨርስ ይገባል ።"
"100 % ወጥነት ማሳየት እንዳለብኝ ግልፅ ነው በተጨማሪም ወጥ የሆነ የጨዋታ ጊዜም ላገኝ ይገባል ብየም አስባለሁ ።"
"ከአሁን ጀምሮ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ መሳተፍ እፈልጋለሁ በተጨማሪም...
"በውድድር አመቱ ወሳኙ የክለባችን ማለትም በዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ለቡድኔ ግልጋሎት መስጠት እፈልጋለሁ ።"
[ ሜሰን ማውንት ]

23.04.202513:43
መላው አፍሪካን ያንቀጠቀጠው ጨዋታ ተመልሶ መጥቷል 🎉
አቪዬተር ✈️- በፍጥነት ያሸንፉ ፣ ብዙ ብር ያሸንፉ! 💰
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 https://t.me/lalibet_et
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
Contact Us on +251978051653

23.04.202512:37
✅ || ምትሃተኛው ብሩኖ
በዘንድሮው የውድድር ዓመት በአውሮፓ አምስቱ ከፍተኛ ሊጎች ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ 2,654 ተጫዋቾች ይገኛሉ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከ 70 በላይ ታክሎችን ያደረገ እና ከ 70 በላይ የጎብ እድሎችን የፈጠረ ብቸኛው ተጫዋች ነው።
The most complete player in the world. That’s a fact.

显示 1 - 24 共 6512
登录以解锁更多功能。