ዲያዝ ቤንች ሆን
ለምን ሶቦ በዲያዝ ቦታ ሆነ
ብዙ ነገር እያላችሁ ነው ከስሎት በላይ አዋቂ ከሆንክ ወጥተክ አውራ..... ስሎትን በአሰላለፍ ብቻ መውቀስ አንችልም ከጨዋታው ቡሀላ ነው ሁሉንም መፍረድ ያለብን ይሄንን ስላስገባ ነው ማለት እንችላለን የዛኔ ነገር ግን አሁን መናገር አንችልም።
እኛን ግር እንዳሰኘ ተቃራኒ ቡድንም ተዘጋጅቶ የመጣበትን አሰላለፍ ግር አሰኝቷል
ኡናይ ኤምሪ ዲያዝ እንደሚገባ 100% እርግጠኛ ነበር ለዛም ትክክለኛ አሰላለፍ እና አጨዋወት ይዞ ብቅ ይላል እና ስሎት ምን አደረገ? ዲያዝን ቤንች አደረገው ስለዚህ ኤምሪ ታክቲክ ሊቀይር የሚችለው የስሎትን አጨዋወት ሜዳ ላይ ካየ ቡሀላ ነው ስለዚህ ስሎት ኤምሪ ታክቲኩን እስኪረዳ ድረስ አጋጣሚውን በአግባቡ ይጠቀማል
@ETHIOLIVERPOOLynwa