
Анатолий Шарий

Реальний Київ | Украина

Лёха в Short’ах Long’ует

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Инсайдер UA

Реальна Війна | Україна | Новини

Лачен пише

Анатолий Шарий

Реальний Київ | Украина

Лёха в Short’ах Long’ует

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Инсайдер UA

Реальна Війна | Україна | Новини

Лачен пише

Анатолий Шарий

Реальний Київ | Украина

Лёха в Short’ах Long’ует

тнσυgнт°ραι𝔫тιиg 🎞️
B l a c k o u t ☔️
关联群组

Discussion
43
记录
09.05.202523:59
1.4K订阅者05.11.202423:59
0引用指数18.02.202512:50
563每帖平均覆盖率11.05.202514:45
416广告帖子的平均覆盖率06.03.202523:59
18.29%ER18.02.202512:50
51.00%ERR

15.05.202514:07
‹ለየትኛውም ነገር ምንግዜም ለመሰናበት ዝግጁ ሁን። በእውነቱ በህይወት ውስጥ ምንም ነገር ዘላቂ አይደለም። እና አጥብቆ መያዝ ከሰላም የበለጠ ሀዘን ነው የሚያመጣው። ሳትጠብቅ ስጥ፣ ያለጥቅም ውደድ፣ ያኔ ለመልቀቅም ነፃነትን ታገኛለህ..›


16.05.202515:34
ስለሌሎች በሚወራበት ጠረጴዛ ላይ አትቀመጡ ምክንያቱም ስትነሱ ቀጣዩ ርዕስ እናንተ ናችሁና..
09.05.202515:47
አንተ ደደብ ወጣት
ሆይ፦
የፍቅር ዘፈኖችን ማዳመጥ አቁም፤ ወደ ደካማ ስሜታዊ ወንድ ይለውጥሃል!።
ተነስ አቦ..
ስልክህ ውስጥ ያለን አሳዛኝ የዘፈን ዝርዝር በከፈትክ ቁጥር እየተፈወስክ አይደለም ይልቅ ወንድነትህን እየገደልክ ነው!።
እነዚያ ለስላሳ የፒያኖ ቁልፎች እንደመሆን ያለህ፤ በማይረቡ ቃላት መታጨቅ፤ ሴቷ በስሜት ጠምዳህ አሺሽህ ሆናለች። አዎ እንደሱሰኛ ታስረሃል። ደግሞ ከሁሉ የከፋ አንተን ተጋላጭ ያደረገ ንድፍ በዚህ አለም ላይ ተነድፎልሃል።
ሴት እድል እንድትሰጥህ መለመንህ ያለህን ዋጋ አርክሶታል። መለመን መለማመጥ ደካማ እና ለእሷ መጠቀሚያነት መጋለጥ ብቻ ነው ትርፉ። ቲሽ በክት። ደስታህን በሴት ፈቃደኝነት ውስጥ እንዲጸባረቅ አድርገሃል።
የምንሰማቸው የዘፈን ግጥሞች ሁሌም ተመሳሳይ ናቸው፦“አንቺ ሁሉ ነገሬ ነሽ?”
በእውነት ይህ ፍቅር አይደለም፤ ይህ ራስን ማጥፋት ነው። እንደዚህ አይነት ግጥሞች አንተ የእሷ ባርያ ከማድረግ በስተቀር ዋጋ የላቸውም!።
ሴት አላማህ አይደለችም። ወይም አሻጋሪ ሙሴህ አይደለችም። አዳኝህም አይደለችም። ከአሸናፊው ጋር ጋላቢ ነች። አንተ የፍላጎቷ አድራሽ መገልገያ መኪናዋ ነህ። እና ወዴት እንደምትሄድ ካላወቅክ ልንገርህ፤ ወደ አመድ ወደምትቃጠልበት ገደል እየሄድክ ነው።
ሴቶች ጣታቸውን በገላችን ላይ በማርመስመስ ብቻ እንደ አማልክት እንድናመልካቸው የማድረግ ብቃት አላቸው። ቅዠት ይሰጡልሃል ከዛ በተለየ ምንም አያደርጉልህም። አንተ ግን ለሷ “ጥሩ ወንድ” ለመሆን የማይገባትን መስዋትነት ትከፍላለህ። ወጪ እና ወዝህ ለሷ የሚገበር ይሆናል። ለአንድ ቀዳዳዋ ብለህ 99 ቀዳዳዋን ትደፍንላታለህ።
የዚህ አለም አንቀሳቃሾች የሚያደርጉትን ያውቃሉ ስለዚህም ነው በየሚዲያው የተገላለጠች ሴትን የሚያቀርቡልን። ህይወታችንን ሁሉ የእርሷ ባሪያ እንድንሆን የታሰበ እውነተኛ ወንድነትን የሚገድል አደንዛዥ ዕፅነት ነው።
ነገር ግን እመነኝ ይህ ጥሩ ሰው መልካም ወንድ ለመሆን የምትጋጋጠው ሁሉ በመጨረሻ ያበቃል። በጭንቀት ተወጥረህ በሰዎች ተረስተ እራስህን ታገኘዋለህ። በአንተ ትከሻ ላይ አልቅሳ። ስልክ ቁጥሯ ከማያውቀው ሌላ ወንድ ጋር ሄዳ ትተኛለች። አንተ በሷ ፍቅር አሸን ግጥም ጽፈህላት። እሷ ግን ስሟን በቅጡ ሳያውቅ በተሳሳተ ስም ለሚጠራት ወንድ መፅሃፍ የሚያህል ቴክስቶች ትጽፋለች። አንተ ፍቅርህን መግለጫ ብዙ ዘፈኖች ትጋብዛታለህ። እሷ በአንድ ወንድ ምክንያት ዘፈን ከፍታ ታለቅሳለች። አንተ ለእሷ ወንድ አይደለህም አንተ ለእሷ የስሜት ማገዶ ነህ። ዝም ብሎ ማሟሟቂያ ማደመቂያ..
እውነተኛ ወንዶች ለፍቅር አይለምኑም። ስሜት ደም አፋሳሽ አይደለም ይልቅ የሚገነባ የደስታ ገንቦ ነው። እየሄድክ ነው፣ እየራቅክ ነው፣ እያሸነፍክ ነው። በድንገት ከብዙ ጊዜ በኋላ ወደኋላ ዞር ስትል ብዙ ሴቶች ተከምረው ትመለከታለህ። ስለዚህ አጫዋች ጆከር የምትሆንበትን የጨዋታ ዝርዝር አቃጥለው!። አስቂኝና አልጋጭ ቪድዮዎችን አስወግድ። ልክ እንደሮም ሜዳ በመድረኩ ያሉት እንደሚሳለቁብህ እና እንደሚዝናኑብህ አትሁን። በእግር የሚረገጠውን ኳስ እስከመሳም፤ ጊታሩም ስሜትህን እስሚነካ አትጠብቅ። አዕምሮህን እጠብና ቀና በል።
ሴትን ማክበር ለሴት ፍላጎት መንበርከክ አይደለም። ሴትን ማክበር ለራስ መትረፍ ነው። እራስን ግዛና ለራስህ መልካም የሆነውን ሁሉ አድርግ። በማንም የማትታለል፣ ማንም የማይቆጣጠርህ በማንም የማትተካ ሰው ሁን።
እቅድ..ኃይል..ሆኖ መገኘት
አንተን የሚገነቡህ ተራ የጠዋት ፅሁፎች እና ስሜታዊ አስለቃሽ ታሪኮች አይደሉም። የእሷን አላማ ለማሳካት እዚህ አልተገኘህም።
“አንቺ የእኔ ጨረቃ ነሽ” አትበል ጨረቃ ሰማይ ላይ ነች። ጨረቃ ፍጹም የማትነቃነቅ፣ ሰዓቷን የምታከብር፣ በጨለማ ግዜ የማትረሳ እጅግም የምታበራ ነች። ስለዚህም ተራውን ከግዙፉ አትመጥን። ፈጽሞ እንደጨረቃ አትሆንልህም!። ይሄ በህይወት ሳለው የተማርኩት ትህምህርቴ ነው። እና ይህ ሁሉ ከንቱ ነገርህ ይበቃል
ወንድ ሁን...!
ብልህ ሁን..!
@thoughts_painting


14.05.202517:13
ከጥቂት ጊዜ በኋላ በእጅ መያዝና በነፍስ መሳም መካከል ያለውን ግልፅ ልዩነት እንማራለን። ፍቅር ማለት መደገፍ ማለት እንዳልሆነ አብሮነት ማለት ደህንነት ማለት እንዳልሆነ፤ ስጦታዎች ቃልኪዳን እንዳልሆኑ እና መስማማት ሁሉ አምኖ መቀበል እንዳልሆነ ትማራላችሁ። ሽንፈት ለሰው ልጅ ሀዘን ሳይሆን አንገትን ቀና ማድረጊያ አይን ገላጭ ትምህርት ነው።
የነገይቱ ምድር በምታስቡት ነገር ላይ ታማኝ አይደለችምና መንገዳችሁን ሁሉ ዛሬ ላይ በመስራት ተማሩ። ትንሽ ቆይታችሁ የፀሀይ ጨረር እንኳን ከተጠጋችሁ እንደሚያቃጥል ትማራላችሁ፤ ከበራችሁ ደጃፍ ስር አትክልቶችን በመትከል ነፍሳችሁን ታጌጣላችሁ። አንድ ሰው አበባ አምጥቶ እስከሚያሱባችሁ ከመጠበቅ ይልቅ በራሳችን የእውነት መዋብን እንማራለን እውነተኛ ጽናትን ብሎም ዋጋችን ከውስጣችን እናበራለን። እና እያንዳንዱ ስንብት ትምህርት ነው።
―Burgesses
This photo is from taken a movie he made in 2013 📽️


10.05.202514:55
..
የትሁታን ኃይል ♟
(የፓውን “pawn” ፍልስፍና)
ፓውን ወይም እግረኛ ወታደር በቼዝቦርድ ላይ በጣም ተራ የሚባል ሚና ያለው ወታደር ነው። ሆኖም ግን በትህትናው ጸጥታ በከበበው ታላቅነት ውስጥ ይኖራል፡፡
እንደ
Knight አይዘልም እንደ
bishop ከአንዱ እርቀት ወደ ሌላኛው አይመላለስም። አይገዛም፣ አያዝም ቀስ በቀስ ይጓዛል። ደረጃ በደረጃ ሁልጊዜ ወደፊት ከምኞት ይልቅ ግዴታን እንደሚመርጥ ሰው። ወደ ኋላ አይመለስም ወደ ኋላ መመለስ ምንም በጎነት የለውምና ፈጽሞ እንዳ አያስብም። በእራሱ ቦታ ላይ አመጸኝነት አይታይበትም። በፀጥታና በክብር ይንቀሳቀሳል።
እና ይህ ለዝምታ የሚሰጥ አምልኮ ነው። መንፈሱን የማይነቃነቅ ጽኑ አለት ነው። እያንዳንዱ እርምጃው ከድፍረት የመነጨ ነው። ጠላትን በመጣል ደረጃ አይደለም፤ ነገር ግን መሥዋዕትን ቀድሞ ወሳጅ በመሆኑ ላይ ነው። ሊወድቅ ይችላል፣ ሊሸነፍ ይችላል ነገር ግን ይቀጥላል። መጨረሻው ላይ ሲደርስ ለውጥ ይጎበኘዋል። በስግብግብነት ሳይሆን እርጋታ በሞላው ክብር ይለወጣል።
የዚህ ሁሉ ምክንያት ጦር ሜዳው ላይ በቀጥተኛና በጸና አካሄድ ላመነበት ነገር ሁለመናውን መገበሩ ነው።
ፓውን ወይም ተራው ወታደር ይህን ያስታውሰናል፦እውነተኛ ከፍታ ከላይ አይጀምር ይልቅ ከስር መሠረቱን ይጥላል። በጸጥታ፣ በቅንነት እና ተስፋ ባለመቁረጥ ውስጥ እንደጸና ይኖራል።
13.05.202511:28
Repost
"አከብርህ ነበር ወረድክ"
እስክስታ ነው 🐄
https://t.me/Imagination_officially
"አከብርህ ነበር ወረድክ"
እስክስታ ነው 🐄
https://t.me/Imagination_officially
11.05.202513:59
Focus
የምትመርጠውን ነገር አንተ እየመረጥክ እንደሆነ ነው የምታስበው? ምናልባት ሌሎች አንተ ባላሰብከው መልኩ መርጠውልህ ቢሆንስ? አይምሮህን አደንዝዘውት ቢሆንስ? በቃ ይህ ፊልም እንዴት እንደሚያደነዝዙህና ምርጫህ ላይ እንደሚጫወቱ የሚያሳይህ ፊልም ነው።
ፊልሙን ስታየው ዝም ብሎ የሌብነትና የቁማር ፊልም ሊመስልህ ይችላል እኔ ግን ከሱ ጀርባ ትልቁ የፊልሙ ጭብጥ subliminal advertising ነው እልሀለሁ። Subliminal Advertising ማለት ድርጅቶች ምርታቸውን አንተ ሳታውቀው የሚያስተዋውቁበት መንገድ ነው። ምርታቸውን ሲያስተዋውቁም አንተ እያስተዋወቁ እንደሆነም እንድታውቅ አይፈልጉም። ሁሉም ነገር ንቁ ባልሆነክበት መልኩ ነው የሚከናወነው unconsciously ማለት ነው።
እና በፊልሙ ላይ ዋና ገፀ ባህሪው ቁማር ቤት ገብቶ ከባለሀብት ጋር ቁማር ይጫወታል ሁሉንም ብር ይበላል መጨረሻ ላይም አንድ የእብደት የሚመስል ሀሳብ አቀረበ የክሪኬት ተጨዋቾች ለጨዋታ በተዘጋጁበት ሁኔታ ዋና ገፀ ባህሪው ከነዚህ ውስጥ የፈለከውን ቁጥር ምረጥና በቃልህ በውስጥህ ያዝ የያዝከውን ቁጥር ለይቼ እነግርሀለሁ አለው ባለሀብቱን ይገርማል አይደል ከዛ ሁሉ ተጫዋይ እንዴት የሚመርጠውን ገምቶ እነግርሀለሁ አለው?
ከዛስ አትሉም ባለሀብቱ 55 ቁጥር የለበሰውን ተጫዋች መርጦ በቀሉ ያዘ የያዘውን ቁጥር አክተሩ ፍቅረኛውን አስጠራት እሷም 55 ብላ አወቀች 2 Million ብር በሉት። ይህ እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ አትሉም? ባለሀብቱን ቀድመው subliminal advertising ሰርተውበት ነበር። የያዘውን የሆቴል ቁጥር ምናምን እሱ ሳያስበው በየመንገዱ 55 ቁጥርን ሳያስተውል እንዲያይ አድርገውት ነበር በመጨረሻም ቁጥሩን እሱ ሳያስበው መረጠ ማለት ነው።
Focus/ ትኩረት የሚል ፊልም በእያንዳንዱ ጉዞህ ላይ ንቁ ባልሆንክበት ሁኔታ የሚደርስብህ ተፅዕኖ አለ። ንቁ ግን ከሆንክ ትጠነቀቃለህ ይህን ፊልም እዩት አሁን ላይ ያለው advertising እንዴት ተፅዕኖ ውስጥ እዳሰረን የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ነው።
05.05.202509:51
Repost 🎈
https://t.me/Imagination_officially
"ህፃን እያለሁ ከአለጋዬ ስር ጭራቅ እየኖረ ነው ብዬ አስብ ነበር፤ ወጣት ስሆን ጭራቁ በአዕምሮዬ ውስጥ እንደተቀመጠ ማሰብ ጀመርኩ፤ ወደጉልምስና እድሜዬ ስደርስ ጭራቁ እኔ መሆኔን ተገነዘብኩ!።" 🤝🏼🙂
https://t.me/Imagination_officially
13.05.202518:21
ጎዳናው ይገርማል
በረከት በላይነህ
ል
ግጥም በዚህ ልክ ጉልበት ሲኖረው ይገርማል። sociology አስተማሪ ብሆን እንደ አንድ ኮርስ ይሄን ግጥም እንዲሸመድዱ ነበር የማደርገው።
በረከት በላይነህ
ለወጣት ሹክሹክታ ለፊደል ዝምታ
ላስመሳይ ጫጫታ ላድርባይ እሪታ
በተሰራ መንገድ
እውነት ቀላል ነው ወይ
ላያት ሳንቲም ሰቶ በርካታ መሻገር
ለቡቲክ ሰልፈኛ ለካፌ እድምተኛ
ለውስኪ ጭሰኛ ለበርገር ምርኮኛ
በተሰራ መንደር
እንደምን ይቻላል ላያት ሳንቲም ሰቶ በርካታ በኩራት መራመድ
ጎዳናው አያልቅም ይሰፋል ይረዝማል
ይሄዳል ይጓዛል
እግረኛው ሞኝ ነው
ሳንቲሙን ዘርዝሮ ከወደቁ አዛውንት
ምርቃት ይገዛ
ል
ግጥም በዚህ ልክ ጉልበት ሲኖረው ይገርማል። sociology አስተማሪ ብሆን እንደ አንድ ኮርስ ይሄን ግጥም እንዲሸመድዱ ነበር የማደርገው።


12.05.202517:56
"ይቅርታ! ንጉሥ መሆን አልፈልግም። ያ የእኔ ጉዳይ አይደለም። ማንንም መግዛት አልፈልግም ሁሉንም የሰው ዘር መርዳት እፈልጋለሁ አይሁዳዊ፣ አረማዊ፣ ጥቁር ፣ ነጭ ሁላችንም እርስ በርሳችን መረዳዳት አለብን። የሰው ልጆች እውነተኛ ማንነት ይህ ነው ደስታ እንጂ መከራን አንፈልግም። መጥላትም ሆነ መናቅ አያስፈልገንም። በዚህ ዓለም ለሁሉም የሚሆን ቦታ አለ ምድር ለሁሉም ሰው በቂ ናት።
ሕይወት ነፃ እና ውብ ልትሆን ትችላለች፣ ነገር ግን መንገዱን ስተነዋል። ስግብግብነት የሰውን ነፍስ አጠፋ። በዓለም ላይ የጥላቻ ግንብ ከበበ። ወደ መከራና ደም መፋሰስ አስገባን። በስልጣኔ ፈጠንን ነገር ግን በውስጣችን ተዘግተናል። በብዛት እንደምናመርታቸው ማሽነሪዎች ስሜት አልባ አድርገውናል። እውቀታችን ተጠራጣሪ ብልህነታችን ከባድ እና ጨካኝ አድርጎናል። ብዙ እናስባለን፣ ግን ትንሽ ይሰማናል ስለዚህም ነው ከማሽነሪዎች የበለጠ ሰብአዊነት ፤ ከብልህነት የበለጠ ደግነትና ርህራሄ ያስፈልገናል። ያለ እነዚህ ባሕርያት ሕይወት አስከፊ ትሆናለች፣ ሁሉም ነገር ይጠፋል። አውሮፕላንና ሬዲዮ እኛን እርስ በርሳችን ሊያቀራርቡ ታሰበ። የእነዚህ ፈጠራዎች አላማ የሰውን ልጅ መልካምነት እንዲሰፋ፣ ለዓለም አቀፋዊ ወንድማማችነት፣ ሁላችንም አንድ እንድንሆን መጥራት ነበር።"
📽️; The dictator Dictator 1940
የቻርሊ የመጀመሪያው ባለ ድምፅ ፊልም
ሕይወት ነፃ እና ውብ ልትሆን ትችላለች፣ ነገር ግን መንገዱን ስተነዋል። ስግብግብነት የሰውን ነፍስ አጠፋ። በዓለም ላይ የጥላቻ ግንብ ከበበ። ወደ መከራና ደም መፋሰስ አስገባን። በስልጣኔ ፈጠንን ነገር ግን በውስጣችን ተዘግተናል። በብዛት እንደምናመርታቸው ማሽነሪዎች ስሜት አልባ አድርገውናል። እውቀታችን ተጠራጣሪ ብልህነታችን ከባድ እና ጨካኝ አድርጎናል። ብዙ እናስባለን፣ ግን ትንሽ ይሰማናል ስለዚህም ነው ከማሽነሪዎች የበለጠ ሰብአዊነት ፤ ከብልህነት የበለጠ ደግነትና ርህራሄ ያስፈልገናል። ያለ እነዚህ ባሕርያት ሕይወት አስከፊ ትሆናለች፣ ሁሉም ነገር ይጠፋል። አውሮፕላንና ሬዲዮ እኛን እርስ በርሳችን ሊያቀራርቡ ታሰበ። የእነዚህ ፈጠራዎች አላማ የሰውን ልጅ መልካምነት እንዲሰፋ፣ ለዓለም አቀፋዊ ወንድማማችነት፣ ሁላችንም አንድ እንድንሆን መጥራት ነበር።"
📽️; The dictator Dictator 1940
የቻርሊ የመጀመሪያው ባለ ድምፅ ፊልም
转发自:
Тнє иσтє вσσк



07.05.202500:55
🎞 "Psycho" 1960
Director :Alfred Hitchcock
Director :Alfred Hitchcock
ሰላም ቤተሰቦቼ! ዛሬ የ Alfred Hitchcock ድንቅ ስራ የሆነውን
"Psycho"
የተሰኘውን ፊልም እንመለከታለን። ይህ ፊልም በፊልም ኢንዳስትሪ ታሪክ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ያሳደረ ሲሆን እስከዛሬም ድረስ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነ film ነው። ስለዚህ ስለ ፊልሙ አጠቃላይ ታሪክ፣ እና ለምን መታየት እንዳለበት እንነጋገራለን።
💢"Psycho" ምን ኣይነት film ነው?
"Psycho" በ1960 G.C በ Alfred Hitchcock የተሰራ የአሜሪካ psychological thriller, horror ፊልም ነው። ፊልሙ በ Robert block በፃፈው ልብ ወለድ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ማሪዮን ክሬን የተባለች አንዲት ሴት ታሪክ ይተርካል፤ እሷም ከአለቃዋ ብዙ ገንዘብ ሰርቃ ከዛም በ motel እሚባል hotel ውስጥ ስትደበቅ በአሰቃቂ ሁኔታ ትገደላለች። ፊልሙ የግድያውን ምርመራ እና የሞቴሉ ባለቤት የሆነውን Norman bates ስለሚባል multiple personality ስላለው ሰው የሚናገር ድንቅ film ነው።
ያው ከዚህ በላይ ስለ ፊልሙ እንዳልነግራችሁ ፊልሙ እንዳይበላሽባሃቹ ከሚል በጎ ኣስተሳስብ ነው 🙏 ::


09.05.202511:34
Death reveals the light of life. But it's after everything is over! 💔
-Guru
@thoughts_painting
-Guru
@thoughts_painting


11.05.202510:41
📽 The secret life of Walter mitty 2013
Duration: 1h 54m
Director: Ben stiller


09.05.202507:11
#whiplash@thought_painting
2014 ‧
Drama/Indie film
1h 47m
ሰዎችን ከሚጠበቅባቸው በላይ ለመግፋት ነበር የነበርኩት! ይኸም የግድ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ!
ቴሬንስ ፍሌቸር
Overview
Andrew enrols in a music conservatory to become a drummer. But he is mentored by Terence Fletcher, whose unconventional training methods push him beyond the boundaries of reason and sensibility.
转发自:
𝕗𝕖𝕖𝕝𝕚𝕟𝕘𝕤 𝕖𝕔𝕙𝕠



07.05.202509:10
"A guy who admits on television that he is an idiot generates empathy."
📽️;"Gone Girl
ዴቪድ ፊንቸር የዳይሬክተርነት ችሎታውን ያሳየበት ፣ የትዳርን ውስብስብነትና የማታለል ጥበብን በሚገርም ሁኔታ ይዳስሳል። ኒክ እና ኤሚ የተባሉ ጥንዶች በትዳር ህይወታቸው ውስጥ በገንዘብ ችግርና በግንኙነት መሻከር ሲታገሉ ይታያሉ። የኤሚ ድንገተኛ መጥፋት ደግሞ ታሪኩን ወዳልታሰበ አቅጣጫ ያዞረዋል።
ፊልሙ በትዳር ውስጥ ቀላል አለመግባባት ኖርማል ቢመስልም፣ እየተጓዘ ሲሄድ እውነታው ከሚጠበቀው በላይ ጥልቅና ያልተጠበቀ እንደሆነ ያሳያል። ኒክ ሚስቱን በመግደል ተጠርጥሮ በህዝብና በፖሊስ ሲወገዝ፣ ኤሚ ደግሞ የራሷን ጨዋታ እየተጫወተች እንደሆነ ፍንጮች መታየት ይጀምራሉ። ፊልሙ የትዳር ትስስር ምን ያህል በቀላሉ ሊፈርስ እንደሚችል፣ ምስጢሮችና ውሸቶች በግንኙነት ላይ ምን ያህል ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ ያሳያል።
ኤሚ በድንገት ስትጠፋ፣ ሁሉም ጣት ወደ ኒክ ይጠቁማል። ነገር ግን እውነታው ወንጀለኛና አንድ ተጎጂ በሚል ቀለል ባለ መስመር የሚጓዝ አይደለም። የውሸትና የእውነትን ወሰን በሚገርም ሁኔታ ያደበዝዛል። እያንዳንዱ ገፀ ባህሪ የራሱን እውነት ይዞ ይመጣል። ይህም እውነት አንፃራዊ ነው የሚል እሳቤን ያነሳል። እያንዳንዳቸው ገፀ ባህሪያት የራሳቸው የሆነ የተደበቀ ዓለም፣ የራሳቸው እውነትና የራሳቸው ጨለማ ጎኖች አሏቸው። እዚህ ላይ ማንነት ምንድን ነው የሚል ጥያቄ ያነሳል።
እውነተኛ ማንነታችንን ደብቀን በሌሎች ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት የምናደርገውን ትግል፣ እንዲሁም በፍቅር ስም የምንፈጥራቸውን ጭምብሎች አሳይቶን ይጨርሳል።
📽️;"Gone Girl
ዴቪድ ፊንቸር የዳይሬክተርነት ችሎታውን ያሳየበት ፣ የትዳርን ውስብስብነትና የማታለል ጥበብን በሚገርም ሁኔታ ይዳስሳል። ኒክ እና ኤሚ የተባሉ ጥንዶች በትዳር ህይወታቸው ውስጥ በገንዘብ ችግርና በግንኙነት መሻከር ሲታገሉ ይታያሉ። የኤሚ ድንገተኛ መጥፋት ደግሞ ታሪኩን ወዳልታሰበ አቅጣጫ ያዞረዋል።
ፊልሙ በትዳር ውስጥ ቀላል አለመግባባት ኖርማል ቢመስልም፣ እየተጓዘ ሲሄድ እውነታው ከሚጠበቀው በላይ ጥልቅና ያልተጠበቀ እንደሆነ ያሳያል። ኒክ ሚስቱን በመግደል ተጠርጥሮ በህዝብና በፖሊስ ሲወገዝ፣ ኤሚ ደግሞ የራሷን ጨዋታ እየተጫወተች እንደሆነ ፍንጮች መታየት ይጀምራሉ። ፊልሙ የትዳር ትስስር ምን ያህል በቀላሉ ሊፈርስ እንደሚችል፣ ምስጢሮችና ውሸቶች በግንኙነት ላይ ምን ያህል ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ ያሳያል።
ኤሚ በድንገት ስትጠፋ፣ ሁሉም ጣት ወደ ኒክ ይጠቁማል። ነገር ግን እውነታው ወንጀለኛና አንድ ተጎጂ በሚል ቀለል ባለ መስመር የሚጓዝ አይደለም። የውሸትና የእውነትን ወሰን በሚገርም ሁኔታ ያደበዝዛል። እያንዳንዱ ገፀ ባህሪ የራሱን እውነት ይዞ ይመጣል። ይህም እውነት አንፃራዊ ነው የሚል እሳቤን ያነሳል። እያንዳንዳቸው ገፀ ባህሪያት የራሳቸው የሆነ የተደበቀ ዓለም፣ የራሳቸው እውነትና የራሳቸው ጨለማ ጎኖች አሏቸው። እዚህ ላይ ማንነት ምንድን ነው የሚል ጥያቄ ያነሳል።
እውነተኛ ማንነታችንን ደብቀን በሌሎች ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት የምናደርገውን ትግል፣ እንዲሁም በፍቅር ስም የምንፈጥራቸውን ጭምብሎች አሳይቶን ይጨርሳል።
登录以解锁更多功能。