07.05.202514:32
〰ከመንጠቅ መለገስ ፥ ከመግፋት መደገፍ
አያጎድልብንም ፥ መልካም ሰርቶ ማለፍ
ይህ አለም ለሁሉም ፥ ጊዜያዊ ነውና
ጠማማውን ትተን ፥ እንሂድ በቀና🤎〰
አያጎድልብንም ፥ መልካም ሰርቶ ማለፍ
ይህ አለም ለሁሉም ፥ ጊዜያዊ ነውና
ጠማማውን ትተን ፥ እንሂድ በቀና🤎〰
06.05.202519:03
ሀላሌ በሙያ ጉዳይ መጨነቅ የለብህም
ከእንጀራ መጋገር ውጪ ሁሉንም እችላለው❤️
ከእንጀራ መጋገር ውጪ ሁሉንም እችላለው❤️
06.05.202514:01
የራስህን ውሃ መሸከም ስትጀምር ነው የእያንዳንዱ ጠብታ ዋጋ የሚገባህ
05.05.202518:38
💚 አንድ ሰው ለራሱ እየተቸገረ
ከረዳቹ እርዳታ አይደለም ሚባለው ።
....''ፍቅር ነው'' ....🥹❣
ከረዳቹ እርዳታ አይደለም ሚባለው ።
....''ፍቅር ነው'' ....🥹❣
04.05.202519:36
React አድርጉ እስቲ ደህንነታቹ አሳሰበኝ😱
07.05.202518:03
ሰዎች React አድርጉ ፈልጌው ነው 😢


07.05.202510:27
06.05.202513:53
ዛሬ የሀዘናችሁ መጨረሻ ነገ የደስታቹ መጀመርያ ያርግላችሁ🤲🏼❤️🩹
05.05.202517:30
Like adrgulet ሊንኩ ውስጥ ገብታችሁ mashallah his Quran Voice በላይክ አበረታቱት
07.05.202516:42
ወንድ ልጅ ሁኔታው አይስተካከልለትም
እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም
በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ😀
.....አላህ ይወፍቃችሁ ሸባቦች💕
እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም
በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ😀
.....አላህ ይወፍቃችሁ ሸባቦች💕
07.05.202509:41
አላህ ነጻ አድርጎ ፈጥሮህ ሳለ
ለሰዎች ባርያ አትሁን!
አልይ(ረ.ዐ)
ለሰዎች ባርያ አትሁን!
አልይ(ረ.ዐ)


06.05.202518:11
ሁለተኛ ሚስት🙄
05.05.202517:29
04.05.202518:38
ያሸማቀቁንን፣ ያሳፈሩንን፣ ያዋረዱንን፣ የተዉንን፣ የተጠራጠሩንን፣ የሰደቡንን፣ የናቁንን፣ የሰበሩንን፣ ያገለሉንን፣ ሥማችንን ያጠፉትን ... ሁሉ የምናመሰግንበት ጊዜ ይመጣል ።
ምክንያቱም ይህን ያደረጉ ሰዎች ለመቶበታችን፣ ለመሻሻላችን፣ ቀና ለማለታችን፣ በርትተን ለመሥራታችንና ለመጠንከራችን ምክንያት ሆነዋልና።💗
ምክንያቱም ይህን ያደረጉ ሰዎች ለመቶበታችን፣ ለመሻሻላችን፣ ቀና ለማለታችን፣ በርትተን ለመሥራታችንና ለመጠንከራችን ምክንያት ሆነዋልና።💗
转发自:
ጠቃሚ ቻናሎች 💚✨



07.05.202516:21
‼️‼️‼️DSTV ቤት መሆድ ቀረረረረረ‼️‼️‼️
⚡️የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ🤩
🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥
𝐀𝐝𝐝 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⚡️የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ🤩
🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥
𝐀𝐝𝐝 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥


06.05.202516:27
الله أكبر🫀
05.05.202518:57
"ለኔ መደወል ስትፈልግ፣ መደወልህ በ አዛንና ኢቃም መሃል ይሁን፣ ወይም ከፈጅር ሰላት በፊት።
ንግግራችንን በዱዓእ እቋጫለሁ፤ ዱዓዬም ተቀባይነት በሚያገኝበት ሰአት ይሆናል።"
ሀላሌ🤍
ንግግራችንን በዱዓእ እቋጫለሁ፤ ዱዓዬም ተቀባይነት በሚያገኝበት ሰአት ይሆናል።"
ሀላሌ🤍


05.05.202516:20
አጋሰስ🙂😁


04.05.202518:37
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌹ቴሌግራም ላይ ምን አይነት ኢስላማዊ ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን አይነት ኢስላማዊ ቻናል በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇👇👇
📚ሐዲስ📚 📖ቁርአን📖
📜ኢስላማዊ ታሪኮች📜 🕋ኢስላማዊ ንግግሮች🕋
🌙ኢስላማዊ እውቀትን ማዳበሪያ ጥያቄዎች🌙
😅አዝናኝ እና አስተማሪ ቀልዶች😅
🌹ኢስላማዊ ፕሮፋይል ፎቶዎች🌹
📲እንዲሁም የተለያዩ ሀላል የሆኑ ቢዝነሶችን ያገኙበታል📲
ሁሉንም በአንድ የያዘውን ፎልደር ተ🀄️ላ🀄️ሉ👇
የቻናል ባለቤቶች እንዲሁም አድሚኖች @sudii20 👈 አናግሩኝ
🌹ቴሌግራም ላይ ምን አይነት ኢስላማዊ ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን አይነት ኢስላማዊ ቻናል በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇👇👇
📚ሐዲስ📚 📖ቁርአን📖
📜ኢስላማዊ ታሪኮች📜 🕋ኢስላማዊ ንግግሮች🕋
🌙ኢስላማዊ እውቀትን ማዳበሪያ ጥያቄዎች🌙
😅አዝናኝ እና አስተማሪ ቀልዶች😅
🌹ኢስላማዊ ፕሮፋይል ፎቶዎች🌹
📲እንዲሁም የተለያዩ ሀላል የሆኑ ቢዝነሶችን ያገኙበታል📲
ሁሉንም በአንድ የያዘውን ፎልደር ተ🀄️ላ🀄️ሉ👇
wave መግባት የምትፈልጉ
የቻናል ባለቤቶች እንዲሁም አድሚኖች @sudii20 👈 አናግሩኝ
显示 1 - 24 共 287
登录以解锁更多功能。