Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Инсайдер UA
Инсайдер UA
𓆩𝄽𝕄𝕌𝕊𝕋𝔼𝔽𝔸 𝔸ℙ𝕆𝕃𝕆𝔾𝔼𝕋𝕀ℂ𝕊𝄽𓆪⛉ avatar

𓆩𝄽𝕄𝕌𝕊𝕋𝔼𝔽𝔸 𝔸ℙ𝕆𝕃𝕆𝔾𝔼𝕋𝕀ℂ𝕊𝄽𓆪⛉

{يَا قَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا مَتَاعٌ وَإِنَّ الْآخِرَةَ هِيَ دَارُ الْقَرَارِ
TGlist 评分
0
0
类型公开
验证
未验证
可信度
不可靠
位置
语言其他
频道创建日期Квіт 19, 2025
添加到 TGlist 的日期
Квіт 20, 2025

"𓆩𝄽𝕄𝕌𝕊𝕋𝔼𝔽𝔸 𝔸ℙ𝕆𝕃𝕆𝔾𝔼𝕋𝕀ℂ𝕊𝄽𓆪⛉" 群组最新帖子

ዘረኝነት_በኢስላም➢ዘረኝነት_በኢስላም
ዘረኝነት_በኢስላም➢ዘረኝነት_በኢስላም

ሼር ሼር አርጉ👆
ከላይ👆👆 ያለው ፁፍ በመንካት ሙሉ መልሱ ያንብቡ ባረከላሁ ፊኩም
#ዘረኝነት_በኢስላም

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።

📗49፥13 *እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው*፡፡ يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ

▣“ዘረኝነት”racism” ትዳርን፣ ቤተሰብን፣ ማህበረሰብን፣ ሃይማኖት፣ መንግሥትን፣ አገርን የሚበትን ክፉ በሽታ ነውዘረኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ጠርዘኝነት፣ ቡድንተኝነት ምንጫቸው “አህዋ” أَهْوَآء ማለትም “ዝንባሌ”inclination” ነው፤ አንድ ሙስሊም ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፦
📗79፥40-41 በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ *ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት*፡፡ وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ

▣ዝንባሌ ደግሞ ከተከተሉት ሊመለክ የሚችል አደገኛ ጣዖት ነው፦

📗25:43 *ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን ሰው አየህን? አንተ በእርሱ ላይ ጠባቂ ትሆናለህን?* أَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَـٰهَهُ هَوَاهُ أَفَأَنتَ تَكُونُ عَلَيْهِ وَكِيلًا

▣ዘረኝነት ምንጯ ዝንባሌ ከሆነ ታዲያ ከዘረኝነት በሽታ ለመገላገል መፍትሔው ምንድን ነው? አዎ አምላካችን አላህ የሚናገረውን በጥሞና ሰምቶ መተግበር ነው፦
📗4፥1 *እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንዲት ነፍስ የፈጠራችሁን ከእርስዋም መቀናጆዋን የፈጠረውን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና ሴቶች የበተነውን ጌታችሁን ፍሩ*፡፡ يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ اءًوَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًا كَثِيرًا وَنِسَ

▣“ነፍሥ” نَفْس የሚለው ቃል አደምን ያሳያል፤ “መቀናጃዋ” ተብሎ የተቀመጠው ቃል ”ዘውጀሃ” زَوْجَهَا ሲሆን የአደም ጥንድን ያሳያል፤ ይህቺም ጥንድ ሐዋ ናት“ነፍሥ” በሚለው መነሻ ቅጥያ ላይ “ከ” የሚል መስተዋድድ አለ፤ ይህም ከአደም መፈጠራችንን ያሳያል፤ “ከእነርሱም” ተብሎ የተቀመጠው ቃል “ሚንሁማ” مِنْهُمَا ሲሆን ሙተና ማለትም ሁለትዮሽ”dual” የሚያሳይ ነው፤ “እነርሱም” በሚለው መነሻ ቅጥያ ላይ “ከ” የሚል መስተዋድድ አለ፤ ይህም ከአደምና ከሐዋ መፈጠራችንን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ታዲያ የአንድ እናት እና አባት ልጆች ከሆንን አንዱን ዘር ማብለጥ ሌላውን ማሳነስ ጠባብነት አይደለምን? አንድ ሙስሊምስ እንዲህ አይነት ውዝግብ ውስጥ መግባት የእምነትን ገመድ የሚበጥስ አይደለምን? አላህ ሁላችንንም ከአንድ አባትና እናት ነው የፈጠረን
📗49፥13 *እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው*፡፡ يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِير

▣“ወንድ” እና “ሴት” በሚለው መነሻ ቅጥያ ላይ “ከ” የሚል መስተዋድድ አለ፤ ይህም ሰዎች ከወንድና ከሴት መፈጠራቸውን ያሳ
ል፤ አላህ ነገድ እና ጎሳ ያደረገን ብዙ ስለሆንን ለትውውቅ የትውልድ መዝገብ እንጂ አላህ ዘንድ ማነስ እና መተለቅ አላህ በመፍራት ብቻ ነው።

#ጥቁር_ነ
አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ፣ ትግሬ ወዘተ ቋንቋ ነው፤ የቋንቋዎቻችን መለያየት ከአስደናቂ ታምራቶቹ ነው፤ በዚህ ውስጥ ለዐዋቂዎች ተዓምከራቶ አሉ
በት
📗30፥22 ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ *የቋንቋዎቻችሁ እና የመልኮቻችሁም መለያየት ከአስደናቂ ታምራቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለዐዋቂዎች ተዓምራቶች አሉበት*፡፡ وَمِنْ آيَاتِهِ خَلْقُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَاخْتِلَافُ أَلْسِنَتِكُمْ وَأَلْوَانِكُمْ ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّلْعَالِمِين

▣ቋንቋዎች ይዘውት የመጡት ባህል፣ ትውፊት፣ ክህሎት ነገድ እና ጎሳ እንዲሆን አድርጎታል፤ ይህ ለዐዋቂዎች ተዓምራቶችና መተዋወ
ቂያ ነው። ደሃ ሃብታም ሳንል፤ ዘመድ ባዕድ ሳንል፣ ዝንባሌ ተከትለን ሳናዳላ ለአላህ ብለን ለሰው ሁሉ በትክክል ፍትሕ ቀዋሚዎች መሆን አለብን፦
📗4፥135 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! *በትክክል ፍትሕ ቀዋሚዎች በራሳችሁ ወይም በወላጆችና በቅርብ ዘመዶች ላይ ቢኾንም እንኳ ለአላህ መስካሪዎች ኹኑ፡፡ ሀብታም ወይም ድኻ ቢኾን አላህ በእነርሱ ከእናንተ ይበልጥ ተገቢ ነው፡፡ እንዳታደሉም ዝንባሌን አትከተሉ፡፡ ብታጠምሙም ወይም መመስከርን ብትተው አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው*፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ بِالْقِسْطِ شُهَدَاءَ لِلَّهِ وَلَوْ عَلَىٰ أَنفُسِكُمْ أَوِ الْوَالِدَيْنِ وَالْأَقْرَبِينَ ۚ إِن يَكُنْ غَنِيًّا أَوْ فَقِيرًا فَاللَّهُ أَوْلَىٰ بِهِمَا ۖ فَلَا تَتَّبِعُوا الْهَوَىٰ أَن تَعْدِلُوا ۚ وَإِن رًاتَلْوُوا أَوْ تُعْرِضُوا فَإِنَّ اللَّهَ كَانَ بِمَا تَعْمَلُونَ خَ
بِي
▣ስለዚህ የቋንቋዎቻችሁ እና የመልኮቻችሁም መለያየት ከአስደናቂ ታምራቶቹ እንጂ መኩሪያ ወይም ማብጠልጠሊያ አይደለም፤ ዘረኝነት በዲንያም በአላህ ዘንድ ዋጋ ያሳጣል በአኺራም ለጀሃነ
ም ይዳርጋል፦

ክፍል ⁽❷⁾ኢሻአላህ ይቀጥላል......
ቻናሉ ተቀላቀሉ⤵️

t.me/mustefa132
t.me/mustefa132
ወሰላሙ አለይኩም
ይለቀቅ ?ዝግጁ ናቹ?
🎯መልሳችን ሲቀጥል እውነት ዘረኝነት የቱ እምነት እየ ሚያስተምር ዘረኝነት ሰፋ ባለ መልኩ እናያለን ኢሻአላህ

⚡️ዛሬ የምናየው እርእስ👇
ዘረኝነት በኢስላም ወይስ በክርስ
ትና??

➢ኢሻአላህ ወደ ብሀላ እደተለመደው በቆጆ ማስረጃዎች ኢዘን ብቅ እንላለን
⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ

➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ... ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት።
ያነበበ ብቻ 👍 ያረጋግጥልኝ
በኢስላም ነጭች የጀነት ጥቁሮች የእሳት ናቸው?
በኢስላም ነጭች የጀነት ጥቁሮች የእሳት ናቸው?

ሼር ሼር አርጉ👆
ከላይ👆👆 ያለው ፁፍ በመንካት ሙሉ መልሱ ያንብቡ ባረከላሁ ፊኩም
የነሱ ሹባሀ❌☝️ የኛ#መልስ✅👇

በኢስላም ነጭች የጀነት ጥቁሮች የእሳት ናቸው?

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው

በመጀመሪያ ደረጃ ሚሽካት ሀዲስ አይደለም ሀዲስ በቁጥር እንጅ በገፅ አይቀመጥም ሚሽካት የሀዲሶች ስብስብ ጥራዝ ነው። ደኢፍ የሆኑ ሀዲሶችም ይገኙበታል ይህንን ከላይ ያለውን ሀዲስ የተባለውን ተዘግቦ ምናገኘው
Jami` at-Tirmidhi English reference : Vol. 5, Book 44, Hadith 3075Arabic reference : Book 47, Hadith 3355

ላይ ሲሆን የሀዲሱ ደረጃ በግልፅ ደኢፍ ተብሎ ተቀምጧል። ስለዚህ ሀዲሱ ነብያችን የተናገሩት አይደለም ኢስናድ( ሰንሰለት) የለውም ደኢፍ ነው ማለት ነው
ሀዲሱ ላይም ጥቁር ነጭ ሚል ነገር የለውም።

Narrated Muslim bin Yasar Al-Juhani:
that 'Umar bin Al-Khattab was asked about this Ayah: And when your Lord brought forth from the Children of Adam, from their loins, their seed and made them testify as to themselves: "Am I not your Lord?" They said: "Yes! We testify," lest you should say on the Day of Resurrection: 'Verily, we have been unaware of this (7:172).'" So 'Umar bin Al-Khattab said: "I heard the Messenger of Allah (ﷺ) being asked about it. So the Messenger of Allah (ﷺ) said: 'Indeed Allah created Adam, then He wiped his back with His Right Hand, and his offspring came out of him. So he said: "I created these for Paradise, and they will do the deeds of the people of Paradise." Then He wiped his back, and his offspring came out of him. So He said: "I created these for the Fire, and they will do the deeds of the people of the Fire." A man said: 'Then of what good is doing deeds O Messenger of Allah!' The Messenger of Allah (ﷺ) said: 'Verily, when Allah created a man for Paradise, He makes him perform the deeds of the people of Paradise, until he dies doing one of the deeds of the people of Paradise. So Allah will admit him into Paradise. And when He created a man for the Fire, He makes him perform the deeds of the people of the Fire until he dies doing the deeds of the people of the Fire. So Allah will enter him into the Fire.'"

حَدَّثَنَا الأَنْصَارِيُّ، حَدَّثَنَا مَعْنٌ، حَدَّثَنَا مَالِكُ بْنُ أَنَسٍ، عَنْ زَيْدِ بْنِ أَبِي أُنَيْسَةَ، عَنْ عَبْدِ الْحَمِيدِ بْنِ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ زَيْدِ بْنِ الْخَطَّابِ، عَنْ مُسْلِمِ بْنِ يَسَارٍ الْجُهَنِيِّ، أَنَّ عُمَرَ بْنَ الْخَطَّابِ، سُئِلَ عَنْ هَذِهِ الآيَةِِ ‏(‏ وَإِذْ أَخَذَ رَبُّكَ مِنْ بَنِي آدَمَ مِنْ ظُهُورِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَأَشْهَدَهُمْ عَلَى أَنْفُسِهِمْ أَلَسْتُ بِرَبِّكُمْ قَالُوا بَلَى شَهِدْنَا أَنْ تَقُولُوا يَوْمَ الْقِيَامَةِ إِنَّا كُنَّا عَنْ هَذَا غَافِلِينَ ‏)‏ قَالَ عُمَرُ بْنُ الْخَطَّابِ سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم سُئِلُ عَنْهَا فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏"‏ إِنَّ اللَّهَ خَلَقَ آدَمَ ثُمَّ مَسَحَ ظَهْرَهُ بِيَمِينِهِ فَاسْتَخْرَجَ مِنْهُ ذُرِّيَّةً فَقَالَ خَلَقْتُ هَؤُلاَءِ لِلْجَنَّةِ وَبِعَمَلِ أَهْلِ الْجَنَّةِ يَعْمَلُونَ ثُمَّ مَسَحَ ظَهْرَهُ فَاسْتَخْرَجَ مِنْهُ ذُرِّيَّةً فَقَالَ خَلَقْتُ هَؤُلاَءِ لِلنَّارِ وَبِعَمَلِ أَهْلِ النَّارِ يَعْمَلُونَ ‏"‏ ‏.‏ فَقَالَ رَجُلٌ يَا رَسُولَ اللَّهِ فَفِيمَ الْعَمَلُ قَالَ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏"‏ إِنَّ اللَّهَ إِذَا خَلَقَ الْعَبْدَ لِلْجَنَّةِ اسْتَعْمَلَهُ بِعَمَلِ أَهْلِ الْجَنَّةِ حَتَّى يَمُوتَ عَلَى عَمَلٍ مِنْ أَعْمَالِ أَهْلِ الْجَنَّةِ فَيُدْخِلَهُ اللَّهُ الْجَنَّةَ وَإِذَا خَلَقَ الْعَبْدَ لِلنَّارِ اسْتَعْمَلَهُ بِعَمَلِ أَهْلِ النَّارِ حَتَّى يَمُوتَ عَلَى عَمَلٍ مِنْ أَعْمَالِ أَهْلِ النَّارِ فَيُدْخِلَهُ اللَّهُ النَّارَ ‏"‏ ‏.‏ قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ ‏.‏ وَمُسْلِمُ بْنُ يَسَارٍ لَمْ يَسْمَعْ مِنْ عُمَرَ وَقَدْ ذَكَرَ بَعْضُهُمْ فِي هَذَا الإِسْنَادِ بَيْنَ مُسْلِمِ بْنِ يَسَارٍ وَبَيْنَ عُمَرَ رَجُلاً مَجْهُولاً
‏.‏
Grade:Da'if(Darussalam)

English reference:Vol.5,Book 44, Hadith 3075Arabic reference:Book 47Hadith 3355
Report Error|Share

ነብያችን(ﷺ)ጀነት ውስጥ ኮቴህ ተሰማ ያሉት ቢላል ኢብኑ ረባህ  ጥቁር መሆኑንም አይዘንጉ። 

እኛ ሙስሊሞች ደግሞ ሰሂህ ሀዲስ እንጅ ደኢፍ እና መውዱእ አንቀበልም በጣም ሚገርመው እኛ ክርስትና ላይ ጥያቄ ስናነሳ ለምሳሌ protestant ከሆነ ምንወያየው ከ 81 bible አንጠቅስም #ምክኒያቱ_ለርሱ_ደኢፍ ስለሆነከሚያምንበት ከ66 bible ጥያቄ እናቀርባለን እነርሱ ግን የሀዲሱን ደረጃ ደኢፍ መሆኑ በግልፅ ተቀምጦ እያዩ ማስረጃ ብለው ያመጡታል

የንግግራቸውን መረጃ አልባ ደኢፍ የሆነ ሀዲስ መሆኑን ካየን ኢንሻ አላህ ዘረኝነት በኢስላም ምን እንደሆነ እናያለን

ኢሻአላህ ይቀጥላል ...👇
ዘረኝነት በኢስላም ወይስ በክርስ
ትና??
አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ለእኛም በቅኑ መንገድ ላይ ሆነን ፅናቱን ይስጠን አሚን🤲
ቻናሉ ተቀላቀሉ⤵️

t.me/mustefa132
t.me/mustefa132
ወሰላሙ አለይኩም
የሹባሀት ጥያቄያቸው #ጥያቄ👇👇

በሚሽካት  ቅፅ  3  ገፅ  117  ላይ  አላህ  ሰዎችን በቆዳ  ቀለም  ልዩነት እንደፈረደባቸው  ተደርጎ የተፃፈ አንድ ፅሁፍ  እንመለከታለን። ቅዱሱ ነብይ መሐመድ እንዲህ ይላል፦"አላህ አደምን ፈጠረ ከዚያም ቀኝ ትከሻውን ዳሰሰና ልክ እንደ እህል ዘር ነጭ የሰው ዘር አወጣ ቀጥሎ ደግሞ ግራ ትከሻውን ዳሰሰና ልክ እንደ ከሰል ጥቁር የሠው ዘር አወጣ ቀጥሎ በቀኝ ያሉትን እነዚያን ደግሞ እናንተ ወደ  ጀነት ናችሁ በግራ ያሉትን እነዚያን ደግሞ እናንተ ለገሐነም ናችሁ ምን አሻኝና አላቸው"።ይላል። እንደ መሐመድ አገላለፅ ፈጣሪ አደምን በፈጠረ ቀን ነጮችን ለጀነት ጥቁሮችን ለሲኦል እንደፈጠረ ይነግራል።

ታዲያ እንዴት ሰው ጥቁር ስለሆነ ብቻ ገሀነብ ይገባል እንዴትስ ነጭ ስለሆነ ብቻ የጀነት ይሆናል??

የና ደሞ እደተለመደው ማያዳግም መልሳችን እንሳጣቸው እደተለመደው

የኛ መልስ 👇👇
👇
🎯መልሳችን ሲቀጥል እደተለመደው የነሱ ቅጥፈት በቆጆ ማስረጃ ማያዳግም መልሳቸን ጃባህ እንበል

⚡️ዛሬ የምናየው የሹባሀት እርእስ👇
በኢስላም ነጭች የጀነት ጥቁሮች የእሳት ናቸው?

➢ኢሻአላህ ወደ ብሀላ እደተለመደው ማያዳግም መልሳችን እንመልሳለን
🎯ቻናሉ ላይ የተለቀቁ የሹባሀት መልስ በቀላሉ ለማግኘት👇
https://t.me/mustefa132/92

ሼር ሼር አርጉ ደሞ
ከዚ ↗️↗️ የቀጠለ መልስ👇

#መሓላ”

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው

የነብያችን”ﷺ” ባልተቤቶች መጋፊር በልተው የአፋቸው ሽታ እንደተቀየረ ለማስመሰል ስለነገሯቸው ነብያችን”ﷺ”፦ #በፍፁም ከዘይነብ ቢንት ጀህሽ”ረ.ዓ.” ቤት #ማር ጠጥቻለው ነገር ግን ከእንግዲህ ወዲህ ግን አልጠጣም” ብለው ምለው ተገዝተው ነበር፤ ለማሃላቸው ማካካሻ ካደረጉ አላህ እጅግ መሐሪ አዛኝ ነው፤የመሓሎቻችሁን መፍቻ” ማድረጉ እርሱም ዐዋቂው ጥበበኛው ነው፦
📕66፥2 አላህ ለእናንተ የመሓሎቻችሁን መፍቻ ደነገገላችሁ፤ አላህም እረዳታችሁ ነው፤ እርሱም ዐዋቂው ጥበበኛው ነው قَدْ فَرَضَ ٱللَّهُ لَكُمْ تَحِلَّةَ أَيْمَٰنِكُمْ ۚ وَٱللَّهُ مَوْلَىٰكُمْ ۖ وَهُوَ ٱلْعَلِيمُ ٱلْحَكِيمُ ፡፡
የማለ ሰው መሃላውን ቢፈታ ዐስርን ምስኪኖች ማብላት፣ ወይም እነርሱን ማልበስ ወይንም ጫንቃን ነጻ ማውጣት ነው፤ ከተባሉት አንዱን ያላገኘም ሰው ሦስት ቀኖችን መጾም ነው፤ ይህ የመሐላዎቻችሁ ማካካሻ ነው፦
📕5፥89 አላህ በመሐላዎቻችሁ በውድቁ አይዛችሁም፤ ነገር ግን መሐላዎችን ባሰባችሁት ይይዛችኋል፡፡ ማስተሰሪያውም ቤተሰቦቻችሁን ከምትመግቡት ከመካከለኛው ምግብ ዐስርን ምስኪኖች ማብላት ወይም እነርሱን ማልበስ ወይንም ጫንቃን ነጻ ማውጣት ነው፤ ከተባሉት አንዱን ያላገኘም ሰው ሦስት ቀኖችን መጾም ነው፤ ይህ በማላችሁ ጊዜ የመሐላዎቻችሁ ማካካሻ ነው፡፡ መሐላዎቻችሁንም ጠብቁ፡፡ እንደዚሁ አላህ ለናንተ አንቀጾችን ያብራራል፡፡ እናንተ ልታመሰግኑ ይከጀላልና لَا يُؤَاخِذُكُمُ ٱللَّهُ بِٱللَّغْوِ فِىٓ أَيْمَٰنِكُمْ وَلَٰكِن يُؤَاخِذُكُم بِمَا عَقَّدتُّمُ ٱلْأَيْمَٰنَ ۖ فَكَفَّٰرَتُهُۥٓ إِطْعَامُ عَشَرَةِ مَسَٰكِينَ مِنْ أَوْسَطِ مَا تُطْعِمُونَ أَهْلِيكُمْ أَوْ كِسْوَتُهُمْ أَوْ تَحْرِيرُ رَقَبَةٍۢ ۖ فَمَن لَّمْ يَجِدْ فَصِيَامُ ثَلَٰثَةِ أَيَّامٍۢ ۚ ذَٰلِكَ كَفَّٰرَةُ أَيْمَٰنِكُمْ إِذَا حَلَفْتُمْ ۚ وَٱحْفَظُوٓا۟ أَيْمَٰنَكُمْ ۚ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ ٱللَّهُ لَكُمْ ءَايَٰتِهِۦ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ ፡

#ሚስጥር
▣ነብያችን”ﷺ” ከባለቤታቸው አንዷ ለሆነችው ለሃፍሳ”ረ.ዓ.” “በፍፁም ከዘይነብ ቢንት ጀህሽ”ረ.ዓ.” ቤት ማር ጠጥቻለው ነገር ግን ከእንግዲህ ወዲህ ግን አልጠጣም” ብለው ይህ ወሬ በሚስጥር በመሰጠሯት ጊዜ ሄዳ ለዓኢሻ”ረ.ዓ.” ተናገረች፤ ነብይ ማለት የሩቅ እውቀት የሚገለጥለት ነውና ለዓኢሻ”ረ.ዓ.” በተናገረች ጊዜ የተናገረችውን ከፊሉን አሳውቀዋት ከፊሉን ችላ ብለው ሲተዉት፤ በዚያ በነገሯት ነገር ሃፍሳ”ረ.ዓ.”፦ ይህን ማን ነገረህ? ብላ አለቻቸውነብያችንም”ﷺ”፦ «ዐዋቂው ውስጠ ዐዋቂው ነገረኝ» አሏት፤ ይህንን ጉዳይ አምላካችን
አላህ እንዲህ ይነግረናል፦
👇

📕66፥3 ነቢዩ ከሚስቶቹ ወደ አንዷ ወሬን በመሰጠረ ጊዜ አስታውስ፡፡ እርሱንም በነገረች እና አላህ እርሱን ማውራትዋን ባሳወቀው ጊዜ ከፊሉን አስታወቀ፤ ከፊሉንም ተወ፡፡ በእርሱም ባወራት ጊዜ «ይህን ማን ነገረህ?» አለች፡፡ «ዐዋቂው ውስጠ ዐዋቂው ነገረኝ» አላት وَإِذْ أَسَرَّ ٱلنَّبِىُّ إِلَىٰ بَعْضِ أَزْوَٰجِهِۦ حَدِيثًۭا فَلَمَّا نَبَّأَتْ بِهِۦ وَأَظْهَرَهُ ٱللَّهُ عَلَيْهِ عَرَّفَ بَعْضَهُۥ وَأَعْرَضَ عَنۢ بَعْضٍۢ ۖ فَلَمَّا نَبَّأَهَا بِهِۦ قَالَتْ مَنْ أَنۢبَأَكَ هَٰذَا ۖ قَالَ نَبَّأَنِىَ ٱلْعَلِيمُ ٱلْخَبِير፣

#ተውበት
▣አላህ በተከበረው ንግግሩ፦ ለነብያችን”ﷺ” ሁለቱ ባለቤቶቻቸው ለዓኢሻ”ረ.ዓ.” እና ለሃፍሳ”ረ.ዓ.”፦ ወደ አላህ በተውበት ብትመለሱ ልቦቻው ተዘንብለዋልና፤ አይ ካላችሁ ብትረዳዱ አላህ እርሱ ረዳቱ ነው፣ ጂብሪልም፣ ከምእምናንም መልካሙ ከዚህም በኋላ መላእክቱ ረዳቶቹ ናቸው።
ከዚያም ባሻገር ቢፈታችሁ አላህ ከእናንተ የበለጡ ሚስቶችን ሙስሊሞች፣ አማኞች፣ ታዛዦች፣ ተጸጻቾች፣ አምላኪዎች፣ ጾመኞች፣ ፈቶች፣ ደናግልም የኾኑትን ሊያመጣለት ይችላል በማለት መለሰ፦

#መልሶቻችን:
📕66፥4-5 ወደ አላህ ብትመለሱ ልቦቻችሁ በእርግጥ ተዘንብለዋልና ትስማማላችሁ፡፡ በእርሱም ላይ ብትረዳዱ አላህ እርሱ ረዳቱ ነው፣ ጂብሪልም፣ ከምእምናንም መልካሙ ከዚህም በኋላ መላእክቱ ረዳቶቹ ናቸው إِن تَتُوبَآ إِلَى ٱللَّهِ فَقَدْ صَغَتْ قُلُوبُكُمَا ۖ وَإِن تَظَٰهَرَا عَلَيْهِ فَإِنَّ ٱللَّهَ

هُوَ مَوْلَىٰهُ وَجِبْرِيلُ وَصَٰلِحُ ٱلْمُؤْمِنِينَ ۖ وَٱلْمَلَٰٓئِكَةُ بَعْدَ ذَٰلِكَ ظَهِيرٌ ። ቢፈታችሁ ከእናንተ የበለጡ ሚስቶችን ሙስሊሞች፣ አማኞች፣ ታዛዦች፣ ተጸጻቾች፣ አምላኪዎች፣ ጾመኞች፣ ፈቶች፣ ደናግልም የኾኑትን ጌታው ሊለውጠው ይከጀላል عَسَىٰ رَبُّهُۥٓ إِن طَلَّقَكُنَّ أَن يُبْدِلَهُۥٓ أَزْوَٰجًا خَيْرًۭا مِّنكُنَّ مُسْلِمَٰتٍۢ مُّؤْمِنَٰتٍۢ قَٰنِتَٰتٍۢ تَٰٓئِبَٰتٍ عَٰبِدَٰتٍۢ سَٰٓئِحَٰتٍۢ ثَيِّبَٰتٍۢ وَأَبْكَارًۭا

▨#ሀዲሱ_ሚናገረው_ማር_ስለመጠጣት_እንጅ_እነሱ_እንደሚቀጥፉት_ስለ_ተራክቦ_አይናገርም።

▦እንዲህ በሰሒሕ እና በሐሠን ሪዋያህ መረዳት ነው እንጂ ሪዋያህ በሌላቸው #ከሼኽ_ጎግ በሚለቃቀመው #ደኢ እና #መውዱ ጥንቅሮ መፎተት እራስን ማታለል ነው፤ አላህ በእርሱ መንገድ ላይ እርሱን ለማግኘት እሾት ያላቸውን ሰዎች ሂዳያ ይስጣቸው ለእኛም ፅናቱን ይስጠን አሚን።

➲#በቀጣይ_የሚቀጥለው_የሹባሀት ጥያቄ👇
በኢስላም ነጭች የጀነት ጥቁሮች የእሳት ናቸው?

አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ለእኛም በቅኑ መንገድ ላይ ሆነን ፅናቱን ይስጠን አሚ
ን🤲
ቻናሉ ተቀላቀሉ⤵️

t.me/mustefa132
t.me/mustefa132
ወሰላሙ አለይኩም
🎯ቻናሉ ጠቃሚ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ ሼር አድርጉት ➢#ቢያስ 3.5K እናስገባ አህባቢ
🎯ቻናሉ ጠቃሚ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ ሼር አድርጉት ከላይ ያለው👆👆ሊክ ሼር አርጉ
በኩፋሮች ሹባሀት የወደቁ እህት ወድሞች ጋብዙ ጀዛአኩመላሂ
#የንፅፅር_ትምህርት እና #በእስልምና ላይ #ለሚነሱ_ትችቶች መልስ የሚሰጥበት #ቻናሉ
ነው
ቻናሉ ተቀላቀሉ⤵️

https://t.me/mustefa132
https://t.me/mustefa132

记录

15.05.202523:59
3.4K订阅者
09.05.202523:59
400引用指数
09.05.202507:57
2.8K每帖平均覆盖率
24.04.202523:59
723广告帖子的平均覆盖率
22.04.202513:31
10.79%ER
14.04.202506:42
208.72%ERR
订阅者
引用指数
每篇帖子的浏览量
每个广告帖子的浏览量
ER
ERR
20 КВІТ '2527 КВІТ '2504 ТРАВ '2511 ТРАВ '25

𓆩𝄽𝕄𝕌𝕊𝕋𝔼𝔽𝔸 𝔸ℙ𝕆𝕃𝕆𝔾𝔼𝕋𝕀ℂ𝕊𝄽𓆪⛉ 热门帖子

01.05.202519:12
የፈጠረኝ አልተፈጠረም!

አገኛቹኝ👍
21.04.202505:58
"ለእኛ" "ለሙሥሊሞች" ኢየሱስ "ሙሥሊም" ወንድማችን" ነው"  "እንወደዋለን" እናከብረዋለን እንከተለዋለን።
የአላህ ሠላምና እዝነት በነቢዩ ኢየሱስ ላይ ይሁን።
09.05.202517:33
🎯"እሥልምናን" መቀበል "መሰናከል" "ሳይሆን "መስተካከል" ነው።
22.04.202504:38
#እውን_ነብያችን ላይ ብቻ ነው
#ድግምት የተሰራው⁉

ኢሻአላህ ሙሉ መልሱ ወደ ብሀላ ይለቀቃል
👍
13.05.202518:11
ያነበበ ብቻ 👍 ያረጋግጥልኝ
21.04.202519:56
የዚ 👆👆ኢሻአላህ ክፍል ሁለት ነገ ይለቀቃል👍
19.04.202516:53
አዲስ ገቢዎች አህለን ቢያለሁ የተውሒድ ወድሞቼ እና እህቶቼ
💥ውዱ ኡስታዛችን ወሒድ ዑመር አላህ ይጠብቅህ
አላህ እድሜህንም ከመልካም ስራ ጋር ያርዝምልህ
አሚን አሚን🤲🤲
✍️ቻናሉ ተቀላቀሉ⤵️

t.me/mustefa132
22.04.202520:24
ከዚ ጀምሩ አዲስ ገቢዎች👇👇
https://t.me/mustefa132/3

የሹባሀት መልሶች ደሞ ከዚ 👇👇ጀምሩ
https://t.me/mustefa132/38

ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ ጀዛአኩመላሂ ኸይረን🥰
🥰
07.05.202514:32
19 የንፅፅር መፅሀፎችን የያዘ አፕ
13.05.202511:02
🎯መልሳችን ሲቀጥል እደተለመደው የነሱ ቅጥፈት በቆጆ ማስረጃ ማያዳግም መልሳቸን ጃባህ እንበል

⚡️ዛሬ የምናየው የሹባሀት እርእስ👇
በኢስላም ነጭች የጀነት ጥቁሮች የእሳት ናቸው?

➢ኢሻአላህ ወደ ብሀላ እደተለመደው ማያዳግም መልሳችን እንመልሳለን
⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ

➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ... ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት።
20.04.202506:59
🎯ኢሻአላህ ቻናላችን ❶K ሲገባ የጥያቄዎች መልስ✅ እጀምራለን ኢሻአላህ ሰብር አርጋቹ ሊኩ ሼር እያረጋቹ ❶k እናስገባ መልስ✅ እጀምራለን ቢኢዚኒላህ👍
04.05.202518:52
«አምላክ ሰውን ለማዳን የግድ ሰው መሆን አለበት ብሎ ማለት፥ አንድ የእንስሳት ዶ/ር ከብት ለማከም የግድ ከብት መሆን አለበት እንደማለት ነው።»

አገናቹኝ ሀሳቤ👍
15.05.202514:00

登录以解锁更多功能。