tapswap community
tapswap community
Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
tapswap community
tapswap community
Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
Big Habesha Tech avatar

Big Habesha Tech

This is my user name @bighabesha
በተመሳሳይ ሰምና profile እንደትጭበርበሩ።
TGlist 评分
0
0
类型公开
验证
未验证
可信度
不可靠
位置Ефіопія
语言其他
频道创建日期May 13, 2025
添加到 TGlist 的日期
Mar 17, 2025
关联群组

"Big Habesha Tech" 群组最新帖子

New Spotify update!!!
empty playlist Fixed.✔️

Download from here👇
https://t.me/big_habesha/293
@notoscam
በተለያየ መንገድ Telegram ላይ scam ከተረጋችሁ ወደዚህ bot በመሄድ ማመልከት ትችላላችሁ።
Scam ያደረጋችሁን ሰው ስልክ ቁጥር፣ username፣ እንዲሁም ማስረጃ የሚሆናችሁን screenshot በማያያዝ #report ማድረግ ትችላላችሁ።
@notoscam

©bighabesha_softwares
የሒሳብ አፍቃሪ ከሆናችሁ እነዚህን ድረገፆች ሞክሯቸው።

https://brilliant.org ሒሳብ ላይ ያለችሁን ክህሎት የበለጠ ለማሻሻል ይጠቅማችኋል። ከሒሳብ በተጨማሪም እንደ science እና programming ነክ ትምህርቶችም ታገኙበታላችሁ።

https://www.wolframalpha.com/ አብዛኞቻችን እናውቀዋለን የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን በደንንብ እያብራራ ይሰራልናል።

https://fluency.amplify.com/ የተለያዩ የmaths game የምታገኙበት ድረገጽ ነው።

https://www.desmos.com/ እንደ graphing, 3D, geometry, functions ያሉ ስእል የሚያስፈልጋቸውን topics በቀላሉ ይህንን ድረገፅ በመጠቀም መሳል ትችላላችሁ።

https://math.stackexchange.com/ ስለ ሒሳብ በርካታ ጥያቄዎችን የምትጠይቁበት ድረገፅ ሲሆን የተጠየቁ ጥያቄዎችንም በመመለስ የሒሳብ ችሎታችሁን ማዳበር ትችላላችሁ።

https://ocw.mit.edu የተለያዩ ከሒሳብ ጋር የተገናኙ courses, ኖቶች እና አሳይመንቶችን ማግኘት ያስችላችኋል።

©bighabesha_softwares
ℹ️important information ℹ️

የኢመደአ የ2017 ዓ/ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸዉን ታዳጊዎች እየመለመለ በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪዉ እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል። በያዝነው 2017 ዓ.ም ከባለፉት ሦስት አመታት በተሻለ ሁኔታ በመላ ሀገሪቱ ልዩ ታለንት ያላቸዉን ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ያሉ በመመልመል ለ4ኛ ዙር ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፤ በዴቨሎፕመንት፤ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ ላይ ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት (Talent with passion) ያላችሁ በታለንት ማእከሉ የቴሌግራም ቻናል ( https://t.me/cteinsa ) በመግባት ስለ ፕሮግራሙ በቂ መረጃ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ቻሌንጁን ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንክ ተጠቅማችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።  https://talent.insa.gov.et
Scam alert!!
የሆነ ልጅ በዚህ username @bighabesha_1 ብዙዎችን እያጭበረበረ ስለሆነ ተጠንቀቁ።

✔️የኔ ትክክለኛ username @bighabesha ብቻ ነው።

አስታውሱ!!
❌እኔ ቀድሜ ማንንም ሰው inbox አላደርግም።
❌የትኛውም ግሩፕ ላይ አልፅፍም።
ስልካችን ቢጠፋ ልናገኝበት የምንችልባቸው የSamsung Find My Device እና Google Find my device ልዩነታቸው ምንድን ነው?
ማን የተሻለ ፊቸሮች አሉት?

Samsung Find My device

ለመጠቀም Samsung account ያስፈልገናል። በዚህ አካውንት ስልካችሁ እንዲሁም ኮምፒውተራችሁ ላይ Login ማድረግ ይኖርባችኋል።
የሚሰራው የSAMSUNG ስልኮች ላይ ብቻ  ነው።

Link: https://smartthingsfind.samsung.com/

Features
⚫remotely ስልካችሁ በከፍተኛ ድምፅ እንዲጠራ ማድረግ ትችላላችሁ።
⚫ስላክችሁ ላይ ያለ ሙሉ መረጃ ማጥፋት ትችላላችሁ።
⚫ስልካችሁ ያለበትን location በmap  track ማድረግ ትችላላችሁ። (ነገር ግን location ON መሆን አለበት።)
⚫የስልካችሁን ባትሪ life extend ማድረግ ትችላላችሁ።
⚫ስልካችሁን Lost mode ላይ ማድረግ ትችላላችሁ።
⚫ስልካችሁ ያለውን የባትሪ መጠን ማየት ትችላላችሁ።
እነዚህን ፊቸሮች ቼክ ለማድረግ
1) ስልካችሁ internet connected መሆን አለበት።
2) Exact ቦታውን ለማዎቅ Location ON መሆን አለበት።

Google Find My device
ለመጠቀም Google account ያስፈልገናል። በዚህ አካውንት ስልካችሁ እንዲሁም ኮምፒውተራችሁ ላይ Login ማድረግ ይኖርባችኋል።
ማንኛውም የስልክ አይነት ላይ ይሰራል።
Link: https://www.google.com/android/find/
Features
⚫ ስልካችሁን remotely መቆለፍ ትችላላችሁ።
⚫የስልካችሁን የባትሪ መጠን ማየት ትችላላችሁ።
⚫ ስላክችሁን ሙሉ በሙሉ remotely factory reset ማድረግ ትችላላችሁ።
⚫ የpayment information ከስልካችሁ ላይ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል።
⚫ስላካችሁ ላይ ያሉ ሁሉም የgoogle አካውንታችሁ signed out ይሆናል።
ሁሉም Android ስልኮች ላይ ይሰራል።

Note!!
ከዚህ በፊት የስልካችንን pattern ስንረሳ unlock የሚል አማራጭ ስለነበር መክፈት የምንችልበት ዕድል ነበረ። አሁን ግን ይህ ፊቸር ሁለቱም ላይ የለም።
ከዚህ በፊት TikTok ላይ የሰራኋቸው ቪዲዮዎች

⚫Telegram update
https://vm.tiktok.com/ZMSeYxtFo/

⚫Canva AI feature
https://vm.tiktok.com/ZMSeYurCB/

⚫አስገራሚው ፈጠራ
https://vm.tiktok.com/ZMSeY5hHJ/

⚫Telebirr Zemen Gebeya
https://vm.tiktok.com/ZMSeYcGsJ/

⚫Home smart camera
https://vm.tiktok.com/ZMSeYxerq/

⚫Telegram Business features
https://vm.tiktok.com/ZMSeYbV6k/

⚫New Tiktok updates
https://vm.tiktok.com/ZMSeY4qGe/

⚫Ethotelecom market share
https://vm.tiktok.com/ZMSeYmMQP/

⚫OneUI7
https://vm.tiktok.com/ZMSeYpmKv/

⚫Programming websites
https://vm.tiktok.com/ZMSeY9Neg/

⚫When your Gmail account is full
https://vm.tiktok.com/ZMSeYm5dw/
#telegram_update

ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦

Gift marketplace
ቴሌግራም ላይ ያሉ collectable ጊፍቶችን በቀላሉ telegram starን በመጠቀም ከሌሎች ሰዎች መግዛት የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም ያለንን gift በመረጥነው ዋጋ መሸጥ እንችላለን። ወደ gift መስጫ tab ከገባን ቡኋላ resale የሚለውን በመጫን የፈለግነውን gift መግዛትና መላክ እንችላለን።

Sell Your Gifts for Stars
ይህኛው ደግሞ ያለንን collectable gift መሸጥ የሚያስችለን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ፕሮፋይላችን ላይ ወዳለው ጊፍት tab ከሄንድ በኋላ መሸጥ የምንፈልገውን gift አንዴ ነክተን sell የሚለውን button መንካትና የፈለግነውን ዋጋ ማስገባት። ነገር ግን ሳይሸጥ ሀሳባችንን ከቀየርን እዛው ላይ ያለውን unlist የሚለውን button መንካት።

Post Several Stories at Once
በአንዴ ብዙ ቪድዮዎችን እና ፎቶዎችን story ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። ይህም ከ1 በላይ story post በአንዴ post ስናደርግ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ይቆጥብልናል።

እነዚህንና የመሳሰሉ features ለመጠቀም የ
ቴሌግራማችሁን update ማድረግ ይኖርባችኋል።
©bighabesha_softwares
ዘመን ገበያ

ኢትዮ ቴሌኮም ሀገር አቀፍ የሆነ የዲጅታል መገበያያ ፕላትፎርም አስተዋወቀ። ይህም ፕላትፎርም በከፍተኛ ሁኔታ ሻጭ እና ገዢን የሚያገናኝና ከፍተኛ የንግድ ትስስር ይፈጥራል ተብሎ ይታመናል።

እንደ ሀገር ያለውን የዲጅታል ግብይት ከማጠናከር በተጨማሪ እንደ የፈጠራ ባለሙያዎች፣ነጋዴዎች እና ለበርካቶቾ ከፍተኛ የሆነ የስራ እድል ይፈጥራል ተብሎለታል።

ዘመን ገበያ አሁን ላይ በtelebirr supper App ላይ የሚገኝ ሲሆን ሰዎች መግዛት የሚፈልጉትን እቃ ከመረጡ በኋላ የሚቀበሉበትን ቦታ በማስገባት እቃቸውን በቀላሉ መቀበል ይችላሉ።

ከዛ በተጨማሪ ሱቅና ንግድ ፈቃድ ያላቸው ነጋዴዎች ፕላትፎርሙ ላይ በመመዝገብ ስለ delivery እና የክፍያ ስርአት ሳይጨነቁ ዕቃቸውን በዚሁ ፕላትፎርም አማካኝነት መሸጥ ይችላሉ።

በዚህ platform ላይ የተዋወቀው ሌላኛው ወሳኝ ፊቸር የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሲሆን ማንኛውም የተሸከርካሪ ባለቤት የሆነ ግለሰብ ዘመን ገበያ ላይ በመመዝገብ የdelivery አገልግሎት መስጠትና ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይችላል።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሀላፊ ፍሬህይወት ታምሩ በዘመን ገበያ የሚደረግ ግብይት ታማኝነቱ ከፍ ያለ እንደሆነና አንድ ገዢ ዕቃውን ሲቀበል ጥራቱ የጎደለ ወይም ችግር ያለበት ከሆነ ገንዘቡ ወድያውኑ ተመላሽ እንደሚሆንለት አረጋግጠዋል። ከዛ በተጨማሪም የገዢና የሻጭ እንዲሁም የdelivery አገልግሎት የሚሰጡት በሙሉ በፕላትፎርሙ አማካኝነት ግንኙነት እንሚያደርጉ ተናግረዋል።

በዚህ ጉዳይ Tiktok ላይ የሰራሁትን ቪዲዮ ማየት ትችላላችሁ።
https://vm.tiktok.com/ZMS15Xw5q/

©bighabesha_softwares
ትምህርት ሚኒስቴር ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አጋዥ portal ይፋ አድርጓል።

እዚህ Portal ላይ
⚫ለተለያዩ የትምህርት አይነቶች የቪዲዬ tutorial ታገኛላችሁ።
⚫የተለያዩ ወቅታዊ ዜናዎችን ታገኛላችሁ።
⚫የonline መፈተኛ ጣቢያችሁን ማየት ትችላላችሁ።
https://examinfo.moe.gov.et/guides

የመፈተኛ Portal
https://exam8.ethernet.edu.et
Programmer ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች የግድ ማወቅ አለባችሁ።

https://code-projects.org/ የተለያዩ የተሰሩ የcoding ፕሮጀክቶችን የምታገኙበት ድረ ገፅ

stackoverflow.com programming ነክ የሆኑ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንዲሁም ከዚህ በፊት ሰዎችጰየጠየቋቸውን ጥያቄዎች ታገኙበታላችሁ።

https://leetcode.com ራሳችሁን challenge እያደረጋችሁ የprogramming ክህሎታችሁን የምታዳብሩበት ድረገጽ ነው።

roadmap.sh ልትማሩት ስላሰባችሁት skill roadmap ከማውጣት በተጨማሪ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በውስጡ አካቷል።

codinginterview.com በgoogle ኢንጂነሮች የተበለፀገው ይህ ድረገፅ ለcoding interview ያዘጋጃችኋል።

carbon.now የፃፍነውን አጭር code የሚያማምሩ የcoding ፎቶዎች ይቀይርልናል። (specialy social media ላይ content የምትሰሩ ሰዎች ይጠቅማችኋል።)

https://www.showwcase.com programmer ከሆናችሁ በርካቻ የስራ እድል የምታገኙበት ድረገፅ ነው። የprogrammers LinkedIn ቢባል ማጋነን አይሆንም።

በተጨማሪም
MikkeGoes
FreeCodeCamp
Skillcrush
Codecademy
Hackr.io
InterviewBit

©bighabesha_softwares
Appleና Google የሶስተኛ ወገን መተግበሪያ ማከማቻዎችን (3rd Party app stores) እንዲፈቅዱ የሚያስገድድ ህግ ሊወጣ ነው።

App Store Freedom Act የተሰኘው ይህ ረቂቅ ህግ በአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ካት ካምማክ የተቀረፀ ሲሆን The Verge ባወጣው ዘገባ መሰረት "በሞባይል መተግበሪያ የገበያ ቦታ ላይ የአፕሊኬሽን ተጠቃሚዎችና እና ደቨሎፐሮችን ለመጠበቅ እና ፍትሃዊ ውድድርን እንዲኖር ያለመ ህግ ነው ተብሏል።

እንደሚታወቀው Google ከተወሰኑ 3rd party አፕሊኬሽኖች (Amazon Appstore, Galaxy Store, F-Droid) በስተቀር ሌሎች አፕሊኬሽን ስቶሮችን Play store ላይ እንዲጫኑ አይፈቅድም።

Apple ደግሞ ምንም አይነት application store አፕስቶር ላይ እንዲኖር አይፈቅድም። ይህ አሰራርም ለዘመናት ተጠቃሚዎችና ዴቨሎፐሮች የPlay storeና App store ጥገኛ ሆነው ቆይተዋል።
ይህ አሰራር ፍትሃዊ የንግድ ውድድር አያመጣም በማለት ነው አሜሪካ ይህን ህግ እያረቀቀች ያለችው።

ይህ ህግ ከጸደቀ ማንኛውም ዴቨሎፐር የራሱን አፕሊኬችን ስቶር በመስራት play store ወይም app store ላይ መልቀቅ ይችላል።

Googleና Apple ይህን ህግ ተግባራዊ ካላደረጉ በሚጥሱት የህግ ብዛት እስከ 1ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ቅጣት ይጠብቃቸዋል ተብሏል።

ተመሳሳይ ህግ በ2023 በአውሮፓ ህብረት እንደፀደቀ ይታወቃል። በአውሮፓ ህብረት የዲጂታል ማርኬት ህግ መሰረት Apple ተጠቃሚዎች የፈለጉትን የሶስተኛ ወገን መተግበሪያ ማከማቻዎችን እንዲጭኑና እንዲያወርዱ እንዲሁም default application store ማድረግ እንዲችሉ እንዲፈቅድ ግዴታ ተጥሎበት ነበር። ይህን ህግ በመከተል Google አውሮፓ ውስጥ ተጠቃሚዎች የፈለጉትን store እንዲጠቀሙ የሚያስመርጥ ምርጫ ይሰጣቸዋል።

@bighabesha_softwares
YouTube የአማርኛ Subtitle ጀምሯል።

Almost perfect ነው። ነገር ግን የሚሰራው ከ2 ወር በኋላ post በተደረጉ ቪዲዮዎች ላይ ነው። ከዛ በፊት ባሉ ቪዲዮዎች ላይ አይሰራም።

Check አድርጉት።
incognito mode

Incognito mode ብራውዘሮች የኛን እንደ History, site data እና cookies ያሉ መረጃዎችን save ሳያደርጉ ብራውዝ ማድረግ የሚያስችለን feature ነው።

Incognito mode ላይ የከፈትነው ማንኛውም ታብ አንዴ ከዘጋነው በኋላ የዛ ታብ መረጃ አብሮ የሚጠፋ ይሆናል። ይህም እኛ የከፈትነውን ድረገፅ ሌላ ሰው ሌላ ጊዜ ለመክፈት አይችልም።

Incognito mode privately browse ማድረግ ከማስቻሉም በላይ በርካታ ድረገፆች ላይ sign in አድርገን ተጠቅመን ስንጨርስ በራሱ sign out ያደርግልናል።

chrome browser ከሆነ የምትጠቀመት Incognito tab ለመክፈት በስልካችሁ ጥግ ጋር ያለውን ሶስት ነጥብጣብ ከነካችሁ በኋላ New Incognito tab የሚለውን መጫን። እንዲሁም በዴስክቶፕ ከሆነ የምትጠቀሙት በቀላሉ Ctrl + Shift + N (mac ተጠቃሚዎች በctlr ቦታ cmd ተጠቀሙ) በመንካት Incognito tab መክፈት ትችላላችሁ።

ነገር ግን Incognito tab ከፍታችሁ ድረገፅ በምትጠቀሙበት ጊዜ ድረገጾች፣ Internet Service providers እና የመሳሰሉት የናንተን መረጃ ሊመለከቱ ይችላሉ።

©bighabesha_softwares
What a game!!!!!
⚫ተስፋ አለመቁረጥ
⚫እልህ
⚫ጀግንነት
⚫የግል ብቃት
⚫የቡድን ጥራት
ያየንበት ምርጥ ጨዋታ

እግር ኳስ ብዙ ነገር ያስተምረናል።

ደና እደሩ

记录

20.03.202523:59
82.4K订阅者
23.11.202423:59
0引用指数
15.04.202517:55
10.2K每帖平均覆盖率
15.04.202520:09
10.1K广告帖子的平均覆盖率
17.03.202520:08
6.16%ER
15.04.202517:48
12.54%ERR
订阅者
引用指数
每篇帖子的浏览量
每个广告帖子的浏览量
ER
ERR
DEC '24JAN '25FEB '25MAR '25APR '25MAY '25

Big Habesha Tech 热门帖子

06.05.202521:23
እስኪ Champions league እያየ ያለ.....👌
02.05.202512:33
Video editor እና graphics designer ከሆናችሁ እነዚህን ድረገፆች ጎብኟቸው። (part 1)

Font ለማውረድ
You got it — here’s a refined list of 100% free font download sites (no trials, no traps):
fonts.google.com
dafont.com
fontsquirrel.com
1001fonts.com
fontspace.com
fontesk.com
fontsarena.com
velvetyne.fr
collletttivo.it

የተለያዩ icons ለማውረድ
flaticon.com
icons8.com
material.io/resources/icons
iconmonstr.com
heroicons.com
bootstrapicons.com
remixicon.com
feathericons.com
css.gg
boxicons.com
eva.design/icons
tabler.io/icons እነዚህን ድረገፆች በመተጠቀም የተለያዩ animated የሆኑና ያልሆኑ icons በSVG እና በPNG format ማውረድ ትችላላችሁ።

©bighabesha_softwares
27.04.202505:24
Best telegram bots (part 3)

@ImajpgXD_Bot እስከ 100 mb ድረስ ያሉ ፋይሎችን ወደሊንክ የሚቀይርላችሁ bot ሲሆን ይህም አነሰዳንድ ነገሮችን በፍጥነትና በቀላሉ መላላክ ያስችላችኋል።

@aliexpress_discounts_robot ከaliexpress እቃ ስትገዙ ቅናሹን መፈለግ አድካሚ ስራ ነው ታዲያ ለዚህ የቴሌግራም bot የምትገዙትን ዕቃ ሊንክ ከላካችሁለት በኋላ ቅናሹን ተመሳሳይ ዕቃ ፈልጎ ሊንኩን ይልክላችኋል። ነገርግን እናንተም check አድርጉ!

@OCRFather_Robot ከቴሌግራም ሳትወጡ ፎቶላይ ያለን ፅሁፍ ወደ እውነተኛ ፅሁፍ የሚቀይር telegram bot ነው።

@StylishFontMakerBot አንድን ፅሁፍ ከ30 በላይ ወደሆኑ ፎንቶች መቀየር የሚያስችላችሁ bot ነው።

@flaguessbot የሀገራትን ባንዲራ እና ዋና ከተማዎችን የምትጠየቁበት bot ሲሆን ብቻችሁንም ሆነ ከጓደኛችሁ ጋር መጫወት ትችላላችሁ።

የትኛው ተመቻችሁ
©bighabesha_softwares
22.04.202505:07
Body builder ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች ማወቅ አለባችሁ።

myfitnesspal.com የስፖርት እና የአመጋገብ ከህሎታችሁን ከማዳበር በተጨማሪ ራሳችሁ ላይ ለውጥ ማየት ያስችላችኋል።

Muscle and strength በነፃ በአይነት የተከፋፈሉ ከ1000 በላይ workouts የምታገኙበት site ነው።

t-nation.com bodybuilding ነክ ፅሁፎች፣ መረጃዎችና ዜናዎችን የምታገኙበት ድረገፅ ነው።

musclewiki.com ከሚየያሳያችሁ የሰውነት አካል ምስል ውስጥ ማሰራት የምትፈልጉትን የሰውነት አካል በመምረጥ እንዲያሰራችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

freepik.com በርካታ 4k resolution ያላቸው የbody building ፎቶዎችን ታገኙበታላችሁ።

examine.com ስለ አመጋገብ scientific የሆነ መረጃ ማገኘት ከማስቻሉም በላይ የsupplement አጠቃቀም ክህሎታችሁን ታዳብሩበታላችሁ።

©bighabesha_softwares
@notoscam
በተለያየ መንገድ Telegram ላይ scam ከተረጋችሁ ወደዚህ bot በመሄድ ማመልከት ትችላላችሁ።
Scam ያደረጋችሁን ሰው ስልክ ቁጥር፣ username፣ እንዲሁም ማስረጃ የሚሆናችሁን screenshot በማያያዝ #report ማድረግ ትችላላችሁ።
@notoscam

©bighabesha_softwares
What a game!!!!!
⚫ተስፋ አለመቁረጥ
⚫እልህ
⚫ጀግንነት
⚫የግል ብቃት
⚫የቡድን ጥራት
ያየንበት ምርጥ ጨዋታ

እግር ኳስ ብዙ ነገር ያስተምረናል።

ደና እደሩ
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመከባበርና ለሰራነው ሃጥያት ይቅርታ የምናገኝበት ያደርግልን።

መልካም በዓል!!
13.05.202517:19
የሒሳብ አፍቃሪ ከሆናችሁ እነዚህን ድረገፆች ሞክሯቸው።

https://brilliant.org ሒሳብ ላይ ያለችሁን ክህሎት የበለጠ ለማሻሻል ይጠቅማችኋል። ከሒሳብ በተጨማሪም እንደ science እና programming ነክ ትምህርቶችም ታገኙበታላችሁ።

https://www.wolframalpha.com/ አብዛኞቻችን እናውቀዋለን የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን በደንንብ እያብራራ ይሰራልናል።

https://fluency.amplify.com/ የተለያዩ የmaths game የምታገኙበት ድረገጽ ነው።

https://www.desmos.com/ እንደ graphing, 3D, geometry, functions ያሉ ስእል የሚያስፈልጋቸውን topics በቀላሉ ይህንን ድረገፅ በመጠቀም መሳል ትችላላችሁ።

https://math.stackexchange.com/ ስለ ሒሳብ በርካታ ጥያቄዎችን የምትጠይቁበት ድረገፅ ሲሆን የተጠየቁ ጥያቄዎችንም በመመለስ የሒሳብ ችሎታችሁን ማዳበር ትችላላችሁ።

https://ocw.mit.edu የተለያዩ ከሒሳብ ጋር የተገናኙ courses, ኖቶች እና አሳይመንቶችን ማግኘት ያስችላችኋል።

©bighabesha_softwares
29.04.202517:43
የmedicine ተማሪ ከሆናችሁ እንዚህ ድረገፆች ይጠቅማችኋል።

www.osmosis.org የተለያዩ ከትምህርቱ ጋር የተገናኙ animation ቪድዮዎች የምታገኙበት ሲሆን ስለምትማሯቸው ነገሮች በደንብ መረዳት ያስችላችኋል።

lecturio.com ከphysiology እስከ pharmacology cover የሚያደርጉ video lectures ታገኙበታላችሁ።

kenhub.com የmed ዕውቀታችሁን የሚጨምሩ ጥያቄዎች፣ አጫጭር ኖቶች እና Articles የምታገኙበት ደረገፅ ነው።

pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/ የተለያዩ የmedical ጥናታዊ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ሲሆን ይህም med ነክ ስለለሆኑ ነገረሮች የተብራራ መረጃ ማግኘት ያስችለናል።

medscape.com/ ስለ መድሀኒቶች እና ስለተለያዩ med ነክ የሆኑ መረጃዎች ዕውቀት የምትቀስሙበት ደረገፅ ነው።

©bighabesha_softwares
08.05.202507:44
Programmer ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች የግድ ማወቅ አለባችሁ።

https://code-projects.org/ የተለያዩ የተሰሩ የcoding ፕሮጀክቶችን የምታገኙበት ድረ ገፅ

stackoverflow.com programming ነክ የሆኑ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንዲሁም ከዚህ በፊት ሰዎችጰየጠየቋቸውን ጥያቄዎች ታገኙበታላችሁ።

https://leetcode.com ራሳችሁን challenge እያደረጋችሁ የprogramming ክህሎታችሁን የምታዳብሩበት ድረገጽ ነው።

roadmap.sh ልትማሩት ስላሰባችሁት skill roadmap ከማውጣት በተጨማሪ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በውስጡ አካቷል።

codinginterview.com በgoogle ኢንጂነሮች የተበለፀገው ይህ ድረገፅ ለcoding interview ያዘጋጃችኋል።

carbon.now የፃፍነውን አጭር code የሚያማምሩ የcoding ፎቶዎች ይቀይርልናል። (specialy social media ላይ content የምትሰሩ ሰዎች ይጠቅማችኋል።)

https://www.showwcase.com programmer ከሆናችሁ በርካቻ የስራ እድል የምታገኙበት ድረገፅ ነው። የprogrammers LinkedIn ቢባል ማጋነን አይሆንም።

በተጨማሪም
MikkeGoes
FreeCodeCamp
Skillcrush
Codecademy
Hackr.io
InterviewBit

©bighabesha_softwares
23.04.202514:01
ስራ ፈጣሪ ለመሆን እየሞከራችሁ ከሆን እነዚህን ድረገጾች ጎብኟቸው።

indiehackers.com የበርካታ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎችን የልምድ ተሞክሮ ከማግኘት በተጨማሪ ለ startup የሚሆኑ ጠቃሚ መረጃዎችንና እዎቀቶችን ታገኙበታላችሁ።

www.canva.com ብዙዎችችሁ ታውቁታላችሁ ያለምንም ተጨማሪ የgrapic design እውቀት በቀላሉ እንደ poster እና የተለያዩ ዲዛይኖችን መስራት ያስችላችኋል።

namechk.com ለምትሰሩት ስራ የሚሆን domain name check ለማድረግ እና የፈለጋችሁት domain name ከተያዘ ሌሎች ተቀራራቢ አማራጮችን ያቀርብላችኋል።

blog.hubspot.com ስለ ማርኬቲንግ፣ ሴልስ እና ቢዝነስ በርካታ ዕውቀቶችን የምታገኙበት ድረገጽ ነው።

namelix.com እናንተ ባስገባችሁለት key word አማካኝነት ለብራንዳችሁ በርካታ የስም አማራጮችን ይሰጣችኋል።

የትኛው ይበልጥ ተመቻችሁ?
©bighabesha_softwares
ስልካችሁን በመጠቀም መማር ከፈለጋችሁ ሊኖሯችሁ የሚገቡ መተግበሪያዎች።

Douligo እንደ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ፣ አረብኛ ያሉ በርካታ ቋንቋዎችን ቀላል በሆነ መንገድ መማር ያስችለናል። እንዲሁም ብዙ የውደድር መድረክ ስላለው ይበልጥ አንድንማር ይገፋፋናል።

Brilliant የሒሳብ እና የሳይንስ ወዳጅ ከሆናችሁ ይህ መተግበሪያ በጣም ይጠቅማችኋል። (በተለይ ወደፊት ኢንጂነር መሆን የምትፈልጉ አውርዱት።)

sololearn coding ጀማሪ ከሆናችሁ እንደ Python,C++,Java ያሉ programming languages በቀላሉና ለጀማሪ በሚመጥን መንገድ መማር ትችላላችሁ።

Notion ምንም እንኳን የመማሪያ ፕላትፎርም ባይሆንም የትምህርት ፕሮግራማችንን እዚህ ላይ አሰናድተን የምንማራቸው ነገሮች ላዮ ይበልጥ ውጤታማ እንድንሆን ይረዳናል።

Quora የጥያቄ እና መልስ ፕላትፎርም ሲሆን እናንተም ማንኛውም የሰዎችን መልስ የሚሽ ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ። ከዚህ በፊት የተጠየቁትን ጥያቄወዎች በመመልከትም ዕውቀት መቅሰም ትችላላችሁ።

©bighabesha _softwares
የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት እስከ ወዲያኛው delete ማድረግ እንችላለን?

በመጀመሪያ ወደ https://my.telegram.org/auth እንሄዳለን ከዚያም delete ማድረግ የፈለግነውን አካውንት ስልክ ቁጥር ካስገባን ቡኋላ በቴሌግራም የሚላክልንን ኮድ እናስገባለን።
ከዚያም delete account የሚለውን መርጠን delete ማድረግ እንችላለን።

ማሳሰቢያ፦ አንዴ አካውንቱ ከጠፋ እንደ ፎቶዎች፣ቻናሎች፣ግሩፖች፣ቻቶች እና የመሳሰሉ መረጃዎች አብረው የሚጠፉ ይሆናል።

©bighabesha_softwares
Telegram አካውንት የፈትንበትን ሲም እንዴት መቀየር እንችላለን?

ቴሌግራም አካውንታችን በድሮ አልያም በጠፋ ሲም ላይ ከሆነ የተከፈተው እና በተለያዩ ምክነያቶች ወደ ሌላ ቁጥር ማስተላለፍ ብንፈልግ በቀላሉ እነዚህ ሂደቶች በመከተል መቀየር እንችላለን።

በመጀመሪያ ወደ ቴሌግራም setting በመሄድ ከላይ ያሉትን ሶስት ሰረዞች ነክተን log out የሚለውን እንመርጣለን።

በመቀጠልም ከሚመጡልን ምርጫዎች መካከል change phone number የሚለውን እንመርጣለን።

በመጨረሻም መቀየር የምንፈልገውን አዲሱን ስልክ ቁጥር አስገብተን verify ማድረግ።
ነገር ግን አካውንቱን የምታስተላልፉለት ስልክ ቁጥር የቴሌግራም አካውንት ያልተከፈተበት መሆን አለበት። ቴሌግራም አካውንት ከተከፈተበት መጀመርያ delete ማድረግ ይኖርባችኋል።

©bighabesha_softwares
እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለዉን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም የተኛበትን ስፈራ ኑና እዩ።
ማቴዎስ 28÷5

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁልን።
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምን ያድርግልን።🙏🙏
登录以解锁更多功能。