O'chirildi23.04.202515:25
23.04.202515:15
በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሐሙስ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም. በትምህርት ቤት ዙሪያ በደረሰ የድሮን ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ።
በዞኑ እናርጅ እናውጋ ወረዳ ገደብ በተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ የትምህርት ቤት አጥር ለማጠር እና ቤት ለመሥራት 'ለልማት ሥራ' የወጡ "ሰላማዊ ሰዎች" በጥቃቱ መገደላቸውን ገልፀዋል።
BBC News Amharic
@Ethiopian_Digital_Library

19.04.202512:56
በፌዴራል ተቋማት ላይ በተደረገ ፍተሻ የ129 የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሐሰተኛ ሆኖ ተገኘ
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተቋማቸውን የዘጠኝ ወር ሪፖርተር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባቀረቡት ወቅት እንደገለፁት፥ ትምህርት ሚኒስቴር የፌዴራል መስሪያ ቤት ሠራተኞችን የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ እያከናወነ ይገኛል።
በመጀመሪያ ዙር ከ280 የፌዴራል እና ተጠሪ ተቋማት መስሪያ ቤቶች ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተላከ መረጃን መሠረት በማድረግ የ32,815 ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነት መጣራቱን አብራርተዋል። በዚህም 129 ሐሰተኛ የትምህርት ማሰረጃ የተገኘ ሲሆን፤ የ469 ሰራተኞች መረጃ ያልተሟላ በመሆኑ ለሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተመላሽ ተደርጓል ብለዋል።
ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የዲግሪ ሰርተፊኬት ህትመት በአንድ ማዕከል ማለትም በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚታተም መገለፁ ይታወቃል። #ኢፕድ #GazettePlus

17.04.202513:45
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከ177 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 47,790 (27%) ብቻ ናቸው ::
#Exit_Exam_Result
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
#Exit_Exam_Result
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
17.04.202509:09
ሁሌ የሚገርመኝ ስለ ዩኒቨርሲቲ መምህራን አንድ መረጃ ሲለቀቅ የሃይስኩል/ የፕሪፓራቶሪ መምህራን (ሁሉም ማለቴ አይደለም) ይመጡና የዩኒቨርሲቲ መምህር ደግሞ በppt እያስተማረ ገለመሌ ይላሉ።
እንዲህ የሚያደርጉት ብዙ ጊዜ ነው እኔም አይቼ አልፍ ነበር አሁን አሁን እየበዛ ስለሆነ ማስጠንቀቁ ተገቢ ይመስለኛል።
የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ከ30 በላይ የተለያዩ ኮርሶችን እንዲያስተምር ይደረጋል። ለዚህ ደግሞ ቴክኖሎጂ (ፕሮጀክትር እና የመሳሰሉትን ) ይጠቀማል።
በቾክ እየፃፉ ማስተማር እየቀረ ነው ። ባይሆን በማርከር መፃፍ ይመረጣል።
ሲጠቃለል እንዲህ አይነት ኮሜንት የሚፅፍ ሰው ብሎክ የሚባል ቅጣት ይጠብቀዋል እና ይጠንቀቅ።

Repost qilingan:Digital Lottery Ethiopia
DL
14.04.202512:26
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዲጂታል ሎተሪ ይፋ ሆነ
በገበያ ላይ ካሉት የወረቀት ሎተሪዎች በተጨማሪ በዲጂታል መልክ በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጀው የመጀመሪያው ዲጂታል ሎተሪ ይፋ ሆነ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ፣ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎትና የታምኮን ሶፍትዌር ሶሉሽን የሥራ ኃላፊዎች ዲጂታል ሎተሪውን በይፋ አስጀምረዋል፡፡
ገበያ ላይ ካሉ የወረቀት ሎተሪዎች በተጨማሪ በድረገጽ፣ በሞባይል አፕሊኬሽንና በኤስ ኤም ኤስ አማካኝነት ሕብረተሰቡ ዕድሉን በመሞከር የሚሸለምበት መሆኑን የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቤዛ ግርማ ገልጸዋል፡፡
የዲጂታል ሎተሪው ለወጣቶች የሥራ ዕድልና ለሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እድገት ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ረገድ አዎንታዊ ሚና እንዳለው የታምኮን ሶፍት ዌር ሶልሸንስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን ከበረ አስታውቀዋል።
ኤፍ ኤም ሲ
@digital_lottery_ethiopia

12.04.202507:56
የመቃብር ሪል እስቴት (Memorial Estate) - ኢንጅነር ደሳለኝ ከበደ
ከሪል እስቴት ቢዝነሶች ውስጥ አንዱ የመቃብር ሪል እስቴት (Memorial Estate ) ይገኝበታል። በእኛ ሀገር ያለ ነገር ግን እንደ ቢዝነስ እንዳይሆን ከምመኘው አንዱ የሪል እስቴት አይነት ነው።
የዚህ የሪል እስቴት ዘርፍ ተዋንያን የሚከተሉትን ስራዎችን ማከናወን የንግድ ስራቸውን ያከናውናሉ:-
፩) የራሳቸው ለቀብር ስራ ማከናወኛ መሬት ገዝተው ሸንሽነው በአጸድና የውስጥ መንገዶች አስውበው የቀብር ቦታዎችን ያከራያሉ ይሸጣሉ ...ያስተዳድራሉ።
፪) የተለያዩ የመታሰቢያ ሃውልቶችን ዲዛይን ሰርተው ገንብተው ይሸጣሉ በትዕዛዝም ይሰራሉ
፫) የተለያዩ የጋራ መቃብር ህንጻዎችን (ፉካ ያለባቸው) ይገነባሉ ያከራያሉ የቀብር ስርዓት ያስፈጽማሉ ቦታውን ያስተዳድራሉ።
፬) ከቀብር ቦታዎች ውጪ ለተለያዩ ታላላቅ ሰዎችና የሀገር ባለውለታዎችን መታሰቢያ የሚሰሩ መታሰቢያ መናፈሻ ቦታዎችንና ሀውልቶችን (Memorial Parks ) ይገነባሉ ያስተዳድራሉ
በንጽጽር በሀገራችን የመቃብር ስፍራዎች (የዘላቂ ማረፊያ) የአስተዳደር ሲስተም በጣም ጥሩ የሚባልና የህብረተሰቡን ሀይማኖታዊ እሴቶችን አስጠብቆ የቀጠለ ነው ማለት ይቻላል። የውጮቹ ዓላማው ዘላቂ ማስታወሻ ማስቀመጥ ሲሆን የእኛ ዘላቂ ማረፊያ ነው ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ሰሞኑን በወጡ መረጃዎች ለቀብር የሚሆን ፉካ ክፍያ በአንዳንድ ቦታዎች ለሰባት ዓመታት 170 ሺህ ብር አካባቢ እንደ ደረሰ ሰምቼ የፈራሁት ነገር መድረሱን ተረዳሁ። ይህ የሚሆነው በመንግስት በሚተዳደሩ የዘለቄታዊ ማረፊያ ቦታዎች ሳይሆን በእምነት ተቋማት የሚተዳደሩ የመቃብር ስፍራዎች መሆኑ ገራሚ ነው 🙁 ። ያም ዘላቂ ሳይሆን ለኪራይ 🙁
በዚህ ከቀጠሉ ያላቸው ቦታ እያለቀ መሄዱን ተከትሎ ተኝተን ሳይሆን በቁም እንደችካል ሊቀብሩን ሁሉ መሞከራቸው የሚቀር አይመስለኝም። በመደበኛው አቀባበር በአማካኝ 1x2ሜ አካባቢ ማለትም 2 ካሬሜ ሲያስፈልግ በቁም መቃብሮች 0.6x0.3ሜ 0.18ካሬሜ በቂ ነው። እነዚህ የመቃብር ሪል እስቴት ቢዝነስ አከናዋኝ እየሆኑ የመጡት የእምነት ተቋማት ይህንንም አያደርጉትም ተብሎ አይታሰብምና ከወዲሁ መልክ ቢይዙ መልካም ነው።
አላማቸው ሰው ኑሮ ተወደዱብኝ ብሎ መሞት የማያዋጣ መሆኑን ለማሳየት ከሆነ ደግ ነው። ለማንኛውም ወገኔ መሞት የማያዋጣበት ጊዜ ላይ እየደረሰን ይመስላል 🙂 ጤናችንን እየጠበቅን ከሚመጣብን ከፍተኛ ድንገተኛ ወጪ ራሳችንና ቤተሰባችንን እድራችንንም እንጠብቅ 🙂
ከእምነት ተቋማት ውጭ ለሆኑ ለዘላቂ መታሰቢያ መናፈሻ ቦታዎች ግን የግል የ Memorial Estates ቢኖሩን ሸጋ ነው።

20.04.202517:28
ከ38 ዓመት በኋላ በድጋሜ ኑ ተፈተኑ ተባለ
ኔዘርላንድ ወስጥ በ1987 የባዮሎጂ የመውጫ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎች በድጋሜ እንዲፈተኑ ሊጠሩ ነው። የተሰጠው ምክንያት ደግሞ የባዮሎጂ ፈተና መሰረቁ ተረጋግጧል የሚል ነው።
ይህ እንግዲህ የተረጋገጠው ከ38 ዓመት በኋላ ነው። የያኔዎቹ ተማሪዎች ዛሬ እድሜያቸው 55 ደርሷል ።
ባለስልጣኑ ለሁሉም ጥሪ እንደሚደረግና ፈተናውን በድጋሜ እንደሚወስዱ ገልፀው ፣ ካልወሰዱ ግን ዲፕሎማቸው ሙሉ እንደማይሆን አስጠንቀቀዋል ።
ከ38 ዓመት በኋላ በድጋሜ ተፈተኑ ብትባሉ ምን ትላላችሁ? በሚል ብዙዎች እየተነጋገሩበት ነው።

Repost qilingan:
Ethiopian Digital Library

19.04.202508:35
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 4 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/

17.04.202513:34
Top 10 Countries in Africa with highest literacy levels
1. Seychelles🇸🇨,95.9%
2. South Africa 🇿🇦,95.0%
3. Sao tome and Principe 🇸🇹94.8%
4. Namibia🇳🇦,92.3%
5. Mauritius🇲🇺,92.2%
6. Cape verde,🇨🇻,
7. Cote d'ivoire 🇬🇳,89.9%
8. Zimbabwe🇿🇼,89.7%
9. Eswatin 🇸🇿88.4%
10. Zambia🇿🇲86.7%
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
1. Seychelles🇸🇨,95.9%
2. South Africa 🇿🇦,95.0%
3. Sao tome and Principe 🇸🇹94.8%
4. Namibia🇳🇦,92.3%
5. Mauritius🇲🇺,92.2%
6. Cape verde,🇨🇻,
7. Cote d'ivoire 🇬🇳,89.9%
8. Zimbabwe🇿🇼,89.7%
9. Eswatin 🇸🇿88.4%
10. Zambia🇿🇲86.7%
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
O'chirildi20.04.202512:01

16.04.202514:58
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 5 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
14.04.202511:22
ዘንድሮ 150,000 ተማሪዎች 12ኛ ክፍል በኦላይን (online) ይፈተናሉ :: የፈተናው ጊዜ አንድ ወር ተኩል አካባቢ ይቀረዋል:: 84,000 መምህራን በክረምት ስልጠና ይወስዳሉ::
Prof. Birhanu Nega
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
Prof. Birhanu Nega
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

20.04.202517:24
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 4 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
19.04.202506:44
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።
ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል።
ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

17.04.202513:02
በአዲስ አበባ በ239 የሽማቾች ልኳንዳ ቤቶች 1ኪሎ ስጋ ከ460 ብር እስክ 520 ብር እንዲሸጥ ተመን ተቀምጦለታል
ለፋሲካ በዓል 239 የሸማች የህብረት ስራ ሉካንዳ ቤቶች አንድ ኪሎ ስጋ ከ460 እስከ 520 ብር ብቻ እንዲሸጡ ተመን መቀመጡን የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ልእልቲ ግደይ በዓሉን አስመልክቶ በምርት አቅርቦትና የዋጋ ተመን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
በዚህ መሰረት በከተማዋ ከእሁድ ገበያ በተጨማሪ 137 ባዛሮች በልዩ ሁኔታ በየአካባቢው በመክፈት ማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን እንዲሸምት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። 154 መሰረታዊ የህብረት ስራ ማሀበራትና 11 ዩኒየኖች ከተማዋ ላይ ያለውን የኑሮ ውድነት ባማከለ መልኩ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረቡ መሆናቸውን ተናግረዋል።
800 የሚጠጉ የህብረት ስራ ሱቆች ለበዓሉ ሙሉ አቅርቦትን በመያዝ እየሰሩ መሆናቸውን ኮሚሽነሯ ጠቅሰው፥ በዚህ መሰረት የምርት አቅርቦት ችግር እንዳያጋጥም ከክልሎች ጋር በመተሳሰር እየተሰራ መሆኑን አመላክተዋል። ለበዓሉ የእርድ እንስሳት ወደ ከተማዋ እንዲገቡ በማድረግ 1 ኪሎ ስጋ ከ460 እስከ 520 ብቻ በማህበራቱ ሉካንዳ ቤቶች እንዲሸጥ በጥናት ተወስኗል ብለዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በሁሉም የመሸጫ ቦታዎች የእንስሳት ተዋጽኦ ደረጃውን በጠበቀና በተመጣጣኝ ዋጋ ይቀርባል ተብሏል።
የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን

16.04.202512:14
የዩኒቨርሲቲ መምህር ነኝ ደሞዜ 99 ዶላር ነው:: ይህ ደሞዝ ዝቅተኛ ብቻ ሳይሆን ኢምሞራላዊም ነው! መምህራን ለልጆቻቸው መሆን አልቻሉም! ኢምሞራላይዝድ የሆነ መምህር ይዘህ ነገ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ያፈራሉ ብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው::
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

12.04.202514:05
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና የሁዋዌ ቴክፎርጉድ ግሎባል ውድድርን አንደኛ በመሆን አሸነፉ
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ቴክ ፎር ጉድ ግሎባል ውድድርን አንደኛ በመሆን አሸንፈዋል።
ውድድሩ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በሚቆየውና በቻይና ቤጂንግ እና ሼንዘን የሚገኙ የቴክኖሎጂ ማዕከሎችን ጉብኝትና የተግባር ስልጠናዎችን ካካተተው ዝግጅት ጋር የተካሄደ ሲሆን ውጤቱ ይፋ የተደረገው ሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ነው።
በስድስት ተማሪዎች የተወከለው የኢትዮጵያ ቡድን ተማሪዎቹን ከአዲስ አበባ፣ ሃራማያ፣ ጅማ፣ ወልቂጤ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች አሰባስቧል። በውድድሩም ከሞሮኮ፣ ደቡብ አፍሪካ፤ አርጀንቲና አየርላንድ፣ ማላዊ፣ ቬትናም፣ አረብ ኤምሬትስ እና ሌሎችንም ጨምሮ ከዓለም ዙሪያ ከተውጣጡ 12 ልዩ ቡድኖች ጋር ተወዳድሯል። የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ግሎባል አምባሳደር የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ አሲያ ከሊፋም በዝግጅቱ በእንግድነት ተገኝታለች።
ተማሪዎቹ የእንስሳትን ህመሞች አስቀድሞ ለመለየት በተዘጋጀውና በአርተፊሻል አስተውሎት በጎለበተው ኤርሊ ቬት (EarlyVet) በተሰኘው ፕሮጀክታቸው የተወዳደሩ ሲሆን በዚህም ትኩረት ለመሳብ ችለዋል።
ይህ የፈጠራ ፕሮጀክት ከተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦች (SDGs) በተለይም ግብ 2 "ዜሮ ርሃብ" እና ግብ 15 "ህይወት በምድር" ከሚለው ጋር የተጣጣመ መሆኑና በግብርና እና በእንስሳት ጤና ላይ ያሉ ወሳኝ ተግዳሮቶችን ይፈታል ተብሎ እንደሚታመን በውድድሩ ተብራርቷል።
የሁዋዌ ኢትዮጵያ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሚስተር ሊሚንግ ዬ በቡድኑ ስኬት የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው ድሉ የኢትዮጵያውያን ወጣቶች ልዩ ችሎታ እና ፈጠራ የታየበት ነው ብለዋል። አክለውም መጪው ትውልድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ በመጣው የቴክኖሎጂ ገጽታ ውስጥ እንዲበለጽግ በሚያስፈልገውን ድጋፍ እና እድሎች ማመቻቸቱን ለማስቀጠል ሁዋዌ ቁርጠኛ መሆኑን ገልጸዋል።
ቡድኑ ለዓለም አቀፋዊ ውድድር እድል ያገኘው በግንቦት 2016 ዓ.ም በኤሳውራ ሞሮኮ በተካሄደው የክፍለ አህጉራዊ የቴክፎርጉድ (Tech4Good) ውድድር ወቅት ከ17 የአፍሪካ ሀገራት ከተውጣጡ 28 ቡድኖች ጋር ተወዳድሮ አንደኛ በወጣበት ወቅት መሆኑ ይታወሳል፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ እ.ኤ.አ. በ2008 የተጀመረው የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ፕሮግራም በአገር ውስጥ ያለውን ውድድር ከኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሚያዘጋጅ ሲሆን ለተሳታፊ ተማሪዎች ከውድድር ባለፈ የሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት (AI)፣ ክላዉድ ኮምፒዉቲንግ፣5ኛ ትውልድ: ሳይበር ደህንነት፣ አይኦቲ እና ቢግ ዳታን ጨምሮ በቴክኖሎጂዎች ላይ አጠቃላይ ስልጠና የሚወስዱበት እድል ያመቻቻል።
#MoE

11.04.202512:41
የሚመለከታችሁ ሁሉ
መረጃውን ለማግኝት ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/N8uPaW7uXYTEZWQC8
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
መረጃውን ለማግኝት ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/N8uPaW7uXYTEZWQC8
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

19.04.202513:12
ለመላው #የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !
" በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቶአል "
በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡
መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡
እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡
መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ #አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን #ኢየሱስን_እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው #መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር #ተነሥቶአል፡፡
መልካም የትንሣኤ በዓል !

18.04.202519:49
Apply Now!!
👉 https://app.globedocket.com/jobs/globedock_plc/teacher-trainer-(afar-af-and-amharic-languages-proficient) 👈
We're Hiring: Teacher Trainers (Afar Af & Amharic)
Role Summary
- Deliver teacher training programs focused on:
- Effective teaching strategies
- Learning theories and classroom management
- Customized content for Afar Af and Amharic-speaking regions
- Supporting teachers' professional growth
Requirements
- Bachelor’s degree in Education or related field
- Proficient in Afar Af and Amharic
- Strong communication and coaching skills
- Prior teacher training experience preferred
- Familiarity with digital tools and pedagogy
Why Join Us
Be part of Ethiopia’s leading e-learning platform, shaping the future of education through culturally responsive and accessible training.

17.04.202512:48
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 4 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
15.04.202510:44
➕➕➕ ሰሙነ ሕማማት እና የቀናት ስያሜዎች ➕➕➕
የዐብይ ጾም የመጨረሻው ሳምንት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ያሉት ቀናት ሰሙነ ሕማማት ይባላሉ። በነዚህ ቀናት የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰብ ሲሆን፤ ካህናትና ምእመናን በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ በማዜም ቀኑን ሙሉ በስግደትና በጸሎት ያሳልፋሉ።
ካህናተ ቤተክርስቲያን ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ፤ ምክንያቱም ጌታችን የደረሰበትን መከራና ስቃይ እንዲሁም የሰው ልጅ አምስት ሺህ 500 ዘመን በጨለማ ግዞት ይኖር እንደነበር ለማዘከርም ጭምር ነው። በዚህ ሳምንት ከክርስቶስ ልደት በኋላ የመጡት የድኅነት ምልክቶች አይደረጉም። ከሰኞ እስከ ትንሳኤ ዋዜማ ያሉት ስድስቱ የሰሙነ ሕማማት ዕለታትም ትርጉም ተሰጥቷቸው ይታሰባሉ፡፡
☄️ ሰኞ:- ርግመተ በለስ እና አንጽሖተ ቤተመቅደስ ትባላለች።
በዚህ ዕለት ኢየሱስ ክርስቶስ ከቢታኒያ ሲወጣ ተራበ። ቅጠል ያለባትን በለስ ተመልክቶ ወደ በለሲቱ ቢቀርብ ከቅጠል በቀር ምንም ነገር ባለማግኘቱ “ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ምንም ካንቺ ፍሬ አይበላ” በማለት ስለረገማት መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል። ጌታ ወደ ቤተመቅደስ ሄዶ በቤተመቅደሱ የሚሸጡትን እና የሚለውጡትን “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች” በማለት ከቤተመቅደስ ገርፎ ያስወጣበት ዕለት ነው።
☄️ ማክሰኞ:- የጥያቄና የትምህርት ቀን ትባላለች።
ሰኞ ዕለት በቤተመቅደስ ሲሸጡ እና ሲለውጡ የነበሩትን ሁሉ እየገረፈ በማባረሩ ምክንያት ለሰው ልጅ ሹመትንና ስልጣንን የሰጠ ጌታ በምን ስልጣን ይህንን ታደርጋለህ? ተብሎ በፈሪሳውያን ተጠይቋልና የጥያቄ ቀን ይባላል። በዕለተ ማክሰኞ በቤተመቅደስ ረጅም ትምህርት ስላስተማረ የትምህርት ቀንም ትባላለች።
☄️ ረቡዕ፡- ምክረ አይሁድ፣ የመልካም መዓዛ እና የእንባ ቀን ይባላል። ረቡዕ እለት የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንዳለባቸው የመከሩበትና ውሳኔ ያሳለፉበት ቀን በመሆኑ ምክረ አይሁድ ይባላል።
የመልካም መዓዛ ቀንም መባሉ ደግሞ በለምጻሙ በሰምዖን ቤት ተቀምጦ ሳለ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት (ባለሽቶዋ ማርያም) ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ የአልባጥሮስ ሽቱ አምጥታ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባቸው ነው።
ባለሽቱዋ ሴት (ማርያም እንተ እፍረት) ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት እየለመነች በእግሩ ስር ተደፍታ በእንባዋ እግሩን አርሳለችና ማየእንባ ቀን ይባላል።
☄️ ሐሙስ:- ፀሎተ ሐሙስ፣ ህጽበተ ሀሙስ፣ የምስጢር ቀን፣ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ እና የነጻነት ሐሙስ ይባላል።
ፀሎተ ሐሙስ ጌታ ለአይሁድ ተላልፎ ከመሰጠቱ በፊት በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ሲጸልይ በማደሩ ጸሎተ ሐሙስ ይባላል። ጌታችን የደቀመዛሙርቱን እግር በፍጹም ትህትና ዝቅ ብሎ ያጠበበት ዕለት በመሆኑም ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል። የምስጢር ቀን ይባላል፡- ከሰባቱ ምስጢራት አንዱ የቅዱስ ቁርባን ምስጢር በዚህ ዕለት ተፈጽሟልና የምስጢር ቀን ይባላል። የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል፡- መሥዋዕተ ኦሪት /በእንስሳት ደም የሚቀርብ መሥዋዕት/ቀርቶ ለአለም ድኅነት ራሱን ያቀረበበት ቀን በመሆኑ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል። የነጻነት ሐሙስ ይባላል፡- ለኃጢአትና ለዲያቢሎስ ባሪያ ሆኖ መኖር ማብቃቱን እንዲሁም የሰው ልጅ ያጣውን ክብር መልሶ ማግኘቱ የተረጋገጠበት ቀን ስለሆነም የነጻነት ሐሙስ ይባላል።
☄️ ዓርብ:- የስቅለት ዓርብ እና መልካሙ ዓርብ ይባላል።
ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ የዋለበት ዕለት ነውና የስቅለት ዓርብ ይባላል። ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታ በደሙ ቀድሶ የምህረት፣ የሕይወት አርማ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል።
☄️ ቅዳሜ:- ቅዳም ስዑር፣ ለምለም ቅዳሜ እና ቅዱስ ትባላለች።
ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ትባላላች። ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት በመሆኑም ለምለም ቅዳሜ ይባላል። ምዕመናንም ይህንን ለምለም ቀጤማ እስከ ትንሣኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል። ቅዱስ የሆነው እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ያረፈበት ቀን ሲሆን፤ በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ስራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ በነፍሱ ወደ ሲዖል ወርዶ ሲኦልን በርብሮ ባዶዋን ሲያስቀራት በዚያ የነበሩትን ነፍሳት የዘላለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ቅዱስ ቅዳሜ ይባላል።
Credit: GazettePlus

12.04.202508:50
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተቀጥረው የሚሰሩ የአንዳንድ የህንድ ዜጎች ፎርጅድ ዶክመንት ሲዳሰስ
"ቅጥር ለማግኘት ለዩኒቨርስቲው ሰራተኞች የሁለት ወር ደሞዝ የሚሰጡ አሉ"
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተቀጥረው የሚሰሩ አንዳንድ የህንድ ዜግነት ያላቸው አስተማሪዎች ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ እንዳላቸው እና ይህ እንዳይታወቅ ከአንዳንድ የዩኒቨርስቲው አመራሮች ጋር እንደሚሰሩ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።
መሠረት ሚድያ የተመለከታቸው እና በአንዳንድ የህንድ አስተማሪዎች ጭምር እውነትነታቸው የተረጋገጠ እነዚህ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በወር በሺዎች የሚቆጠር ዶላር የሚከፈላቸው አንዳንድ ህንዳውያን የትምህርት ማስረጃቸው ወይ ሀሰተኛ ነው ወይም ያልተማሩትን የዶክትሬት ዲግሪ እንደተማሩ ሀሰተኛ ማስረጃ አቅርበው ተቀጥረዋል።
"አንዳንዶቹ የክህሎት እና የትምህርት ማረጋገጫ ሂደትን ግልፅ ባልሆነ መልኩ አልፈው ተቀጥረው ይገኛሉ፣ ይህ ደግሞ እየተደረገው በዩኒቨርስቲው ጥቂት አመራሮች ተሳትፎ ጭምር ነው" የሚሉት የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ መምህር የነበሩት ዶ/ር ሱረሽ ኩማር ናቸው።
አንዳንድ ህንዳውያን ግዜያቸውን እና ሙያቸውን በመጠቀም ለውጥ ለማምጣት ጥረት እያረጉ ቢሆንም እነዚህ ሀሰተኛ ዶክመንቶችን ይዘው እየመጡ የሚቀጠሩ ህንዳውያን ችግር እየሆኑ እንደመጡ ዶ/ር ሱረሽ ያስረዳሉ።
"ሀሰተኛ ዶክመንት ይዘው የሚመጡ እነዚህ ግለሰቦች የኢትዮጵያን የትምህርት ስርዐት እየገደሉት ነው" የሚሉት ዶ/ር ሱረሽ የእነዚህን ህንዳውያን ስም በዝርዝር ያቀረቡበትን ዶክመንት መሠረት ሚድያ ተመልክቷል።
አንዳንዶቹ ህንዳውያን ህገወጥ ዶክመንታቸውን ይዘው መጥተው ቅጥር ለማግኘት ለዩኒቨርስቲው ሰራተኞች የሁለት ወር ደሞዝ እንደሚሰጡ ታውቋል።
ከእነዚህ ህንዳውያን መሀል እስከ 14 አመት በኢትዮጵያ ያስተማሩ እንደሚገኙ የተጠቀሰ ሲሆን በዚህ ዙርያ የተሰጠ ማብራርያ የለም።
"አንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከሁለት ዩኒቨርስቲ ደሞዝ ይቀበላሉ፣ አንዳንዶቹ የስራ ፈቃድ የላቸውም ወይም ፈቃዳቸው ተቃጥሏል፣ ይህ ጉዳይ በአስቸኳይ ተጣርቶ እርምት ካልተደረገበት በሀገር ሀብት እና በተማሪዎች ትምህርት መቀለድ ነው" ያሉት ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የዩኒቨርስቲው ኢትዮጵያዊ መምህር ናቸው።
ከዩኒቨርስቲው ምላሽ ካገኘን ይዘን እንመለሳለን።
መሠረት ሚድያ

11.04.202511:25
የውጭ አገር የትምህርት ዕድል ያገኘውን ጓደኛውን በመርዝ ገደለ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የዘንድሮ ተመራቂ የነበረው ውብሸት አስቤ ከአሜሪካ ፊሊድያ ዩንቨርስቲ ነፃ የትምህርት እድል አግኝቶ ለጉዞ እየተዘጋጀ ባለበት የቅርብ ጓደኛው ዶርም ውስጥ #በመርዝ እንደተገደለ የአስክሬን ውጤቱ ያሳያል።
ወጣት ውብሸት እጅግ በጣም ትሁትና ታታሪ መሆኑን ብዙዎች ይመሰክራሉ። ይሁን እንጂ በጉብዝናውና በመልካም እድሎቹ ላይ በመቅናት እጅግ በሚከረፋ መርዝ ህይወቱን ነጠቁት።
በአረብ ሀገር እየለፋች ያስተማረችው እህቱ በወንድሟ ፅኑ ተስፋ የነበራት ቢሆንም በምቀኝነትና በክፋት ተነሳስተው የወንድሟን ነፍስ ፣ ህልሙንና ተስፋውን በማጨናገፋቸው ከመሞት ያልተናነሰ ተስፉ መቁረጥ ውስጥ ትገኛለች። እጅግ ከባድ የመንፈስ ስብራት ደርሶባታል።
በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ይህንን ከባድ ወንጀል የፈፀመው ተጠርጣሪ ጓደኛው የህግ ጠበቃ ይዘው የተከራከሩ ሲሆን በሟች ቤተሰብ በኩል "ቸልተኛ" አቃቤ ህግ ብቻ በመሆኑ #ገዳይ ከእስር ሊፈታ ጫፍ ደርሷል።
የሟች ቤተሰብ ተስፋና ማረፊያቸው የነበረውን ወጣት ልጃቸውን መነጠቃቸው ሳይበቃ ጭራሽ የልጃቸው ገዳይ በነፃ መፈታቱ የእግር እሳት የሆነ ህመምና ለልጃቸውም ሁለተኛ ሞት ነው።
Sentayehu Hailu
https://www.youtube.com/watch?v=yJ8dwVf1NA0

Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 36
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.