Big Habesha Tech
This is my user name @bighabesha
በተመሳሳይ ሰምና profile እንደትጭበርበሩ።
በተመሳሳይ ሰምና profile እንደትጭበርበሩ።
TGlist reytingi
0
0
TuriOmmaviy
Tekshirish
TekshirilmaganIshonchnoma
ShubhaliJoylashuvЕфіопія
TilBoshqa
Kanal yaratilgan sanaБер 17, 2025
TGlist-ga qo'shildi
Бер 17, 2025Muxrlangan guruh
Obunachilar
80 863
24 soat
380%Hafta
307-0.4%Oy
1 476-1.8%
Iqtiboslar indeksi
0
Eslatmalar0Kanallardagi repostlar0Kanallardagi eslatmalar0
Bitta postning o'rtacha qamrovi
7 304
12 soat3 961
33.4%24 soat7 304
14.8%48 soat9 8270%
Ishtirok (ER)
2.11%
Repostlar149Izohlar0Reaksiyalar73
Qamrov bo'yicha ishtirok (ERR)
7.86%
24 soat0%Hafta
0.24%Oy
1.65%
Bitta reklama postining qamrovi
8 542
1 soat2 01123.54%1 – 4 soat1 95022.83%4 - 24 soat4 58153.63%
24 soat ichidagi barcha postlar
3
Dinamika
-
"Big Habesha Tech" guruhidagi so'nggi postlar
23.04.202520:50
ከ20 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን "Me at the zoo" የተሰኘው የመጀመርያው የYouTube video ተለቀቀ።
The rest is history!!
ዛሬ 720,000 ሰአት ርዝመት ያለው ቪዲዮ በየቀኑ YouTube ላይ ይለቀቃል።
አንድ ሰው ይህን በየቀኑ የሚለቀቀውን ሙሉ ቪዲዮ አይቶ ለመጨረስ 82 አመት ይፈጅበታል።🤯
የሰውን ልጅ ህይወት በእጅጉ ከቀየሩ ፈጠራዎች ውስጥ YouTube አንዱ ነው።

23.04.202518:01
የስልካችሁን Software update check አድርጉ።
One UI 7(Android15) ተለቋል።
I think S24 ulra ላይ መሰለኝ ግን እስኪ check አድርጉና ከመጣላችሁ ከነስልካችሁ አይነት comment ላይ አሳውቁኝ።

23.04.202514:01
ስራ ፈጣሪ ለመሆን እየሞከራችሁ ከሆን እነዚህን ድረገጾች ጎብኟቸው።
indiehackers.com የበርካታ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎችን የልምድ ተሞክሮ ከማግኘት በተጨማሪ ለ startup የሚሆኑ ጠቃሚ መረጃዎችንና እዎቀቶችን ታገኙበታላችሁ።
www.canva.com ብዙዎችችሁ ታውቁታላችሁ ያለምንም ተጨማሪ የgrapic design እውቀት በቀላሉ እንደ poster እና የተለያዩ ዲዛይኖችን መስራት ያስችላችኋል።
namechk.com ለምትሰሩት ስራ የሚሆን domain name check ለማድረግ እና የፈለጋችሁት domain name ከተያዘ ሌሎች ተቀራራቢ አማራጮችን ያቀርብላችኋል።
blog.hubspot.com ስለ ማርኬቲንግ፣ ሴልስ እና ቢዝነስ በርካታ ዕውቀቶችን የምታገኙበት ድረገጽ ነው።
namelix.com እናንተ ባስገባችሁለት key word አማካኝነት ለብራንዳችሁ በርካታ የስም አማራጮችን ይሰጣችኋል።
የትኛው ይበልጥ ተመቻችሁ?
©bighabesha_softwares

22.04.202517:25
በቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ ሮቦቶች የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ተሳተፉ።
በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች በሚሳተፉበት Yizhuang በተሰኘ የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ከ20 በላይ ሮቦቶች መሳተፋቸው ተገለፀ።
ውድድሩ ላይ የተሳተፉት ሮቦቶች እንደ DroidUP እና Noetix Robotics ባሉ ዝነኛ የቻይና ድርጅቶች የተሰሩ ሲሆኑ ውድድሩ ላይም ትላልቅ እና መለስተኛ ሮቦቶች ሲሮጡ ተስተውሏል።
የ21 ኪ.ሜ አልያም 13 ማይል ገደማ ሩጫ ከተወዳደሩት ሮቦቶች መካከል ጫማ ለብሰው መወዳራቸው እና አንዳንዶቹ ገና ከመጀመራቸው መውደቃቸው ትኩረት ከሳቡ ጉዳዮች መካከል ይጠቀሳሉ።
አሸናፊውም ከBeijing Innovation Center of Human Robotics የመጣው Tiangong Ultra የተሰኘው ሮቦት ነው። ውድድሩን ለማጠናቀቅም 2 ሰዓት ከ40 ደቂቃ የፈጀበት ሲሆን በአንፃሩ ከሰዎች ተዎዳዳሪዎች አንደኛ የወጣው 1 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ብቻ ነው የፈጀበት።
ውድድሩን ትታዘቡ ዘንድ በሁለተኛው ቻናላችን አጭር ቪድዮ አስቀምጠንላችኋል። click here

22.04.202505:07
Body builder ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች ማወቅ አለባችሁ።
myfitnesspal.com የስፖርት እና የአመጋገብ ከህሎታችሁን ከማዳበር በተጨማሪ ራሳችሁ ላይ ለውጥ ማየት ያስችላችኋል።
Muscle and strength በነፃ በአይነት የተከፋፈሉ ከ1000 በላይ workouts የምታገኙበት site ነው።
t-nation.com bodybuilding ነክ ፅሁፎች፣ መረጃዎችና ዜናዎችን የምታገኙበት ድረገፅ ነው።
musclewiki.com ከሚየያሳያችሁ የሰውነት አካል ምስል ውስጥ ማሰራት የምትፈልጉትን የሰውነት አካል በመምረጥ እንዲያሰራችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
freepik.com በርካታ 4k resolution ያላቸው የbody building ፎቶዎችን ታገኙበታላችሁ።
examine.com ስለ አመጋገብ scientific የሆነ መረጃ ማገኘት ከማስቻሉም በላይ የsupplement አጠቃቀም ክህሎታችሁን ታዳብሩበታላችሁ።

O'chirildi23.04.202522:02
22.04.202505:06
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም የመጨረሻ ምዝገባ ቀን!!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/

21.04.202508:24
Facebook የሁሉንም ሰው friend list ሙሉ በሙሉ Delete አድርጎ እንደ አዲስ ሊጀምር እንደሚችል ታወቀ።
የአሜሪካ ፌደራል ንግድ ኮሚሽን የMeta ስራ አስፈፃሚዎች ከ2022 ጀምሮ የተለዋወጧቸውን የተለያዩ ኢሜሎች ይፋ አድርጓል። በዚህ የኢሜል ልውውጥ የFacebook መስራች Mark Zuckerberg ቀስ በቀስ የFacebook ተወዳጅነት እየቀነሰ እየመጣ እንደሆነ ለስራ አስፈፃሚዎቹ ፅፎላቸዋል።
ለዚህም ምክንያቱ ዘመኑን የተከተለ user interface እና አዳዲስ የማህበራዊ ሚዲያ አሰራር አለመኖሩ እንደሆነ የገለፀ ሲሆን ለዚህም አንዳንድ ማሻሻያዎችን ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።
ከነዚህ ማሻሻያዎች ውስጥ አንዱ "potentially crazy idea" ሲል የገለፀው የሁሉንም ሰው Facebook friends ዜሮ በማድረግ በአዲስ አሰራር ሊተካው እንደሚችል ተናግሯል።
ይህም እንዲሆን ያሰበበትን ምክንያት ሲያብራራ በአሁን ዘመን ሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ ከ1 ለ 1 ጓደኝነት ይልቅ ለተከታይነት የበለጠ ትኩረት እየሰጡ ስለሆነ ነው ብሏል።
ስለዚህ ቲክቶክና ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚጠቀሙትን የfollowing አሰራር ሊከተሉ እንደሚችሉ ይፋ በተደረገው ኢሜል ላይ አብራርቶላቸዋል።
Zuckerberg ቃል በቃል "Facebook’s friend system is outdated. Maybe we should blow it up and start fresh — more like other modern apps." በማለት ሲፅፍ ሊወስዳቸው የሚችላቸውን ዘርዝሯል።
⚫Deleting everyone’s friend lists
⚫Letting users rebuild their connections from scratch
⚫Possibly shifting from friending to a following-based system (like Instagram or Twitter)
ይህ እርምጃ በጣም risk ያለው ስለሆነ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ከማድረጉ በፊት በትንንሽ ሃገሮች ላይ ለመሞከር እንዳሰበም ሃሳቡን ሰጧል።
💬ለውጡን እንዴት አያችሁት? Facebook ላይስ ስንት ጓደኞች አሏችሁ?

20.04.202516:03
Good Lock Update
ስትከፍቱት ባዶ ከሆነባቹ VPN አብርታቹ አንድ ጊዜ ብቻ Download አድርጓቸዉ።
@abapp41566

20.04.202501:16
እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለዉን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም የተኛበትን ስፈራ ኑና እዩ።
ማቴዎስ 28÷5
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁልን።
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምን ያድርግልን።🙏🙏

19.04.202512:23
Guys የሁላችሁንም ስም እንብቤአለሁ። ከተለያየ አካባቢ ብንሆንም digitally አንድ ላይ ተሰባስበን በመተዋወቃችን ደስ ብሎኛል።🥰
ሁላችሁም ያሰባችሁት እንዲሳካላችሁ ምኞቴ ነው።
ባላችሁበት አካባቢ ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ።
ግሩፑ ላይ እንደጓደኛ ሀሳብ ተለዋወጡ። እውቀትና experience share ተደራረጉ። ቴሌግራምን ለመልካምና እራሳችንን ለመለወጥ እንጠቀምበት።
በአሉን ለምታከብሩ በሙሉ መልካም የትንሳዔ በዓል!!

19.04.202509:51
የዚህ ቻናል አባላት እስኪ እንተዋወቅ።
ስማችሁን፣ የት አካባቢ እንደምትኖሩና ደስ ያላችሁን ስለራሳችሁ መጻፍ ትችላላችሁ።
Comment ላይ ተፃፃፉና ጓደኛ እንሁን።
የኔ፡ በጊዜው ጌትነት(Bighabesha)- tech content creator, ከA.A

19.04.202508:11
መሰረታዊ የprogramming language እውቀት የምታገኙባቸው ጠቃሚ ዌብሳይቶች
⚫https://www.geeksforgeeks.org/
⚫https://quickref.me/
Check አድርጓቸው።
⚫https://www.geeksforgeeks.org/
⚫https://quickref.me/
Check አድርጓቸው።
19.04.202507:48
Number: 0950520860

19.04.202507:48
18.04.202515:26
#Phone_tip
የስልካችሁ status bar ጥግ ላይ አረንጓዴ ነጥብ ሲበራ አስተውላችሁ ሊሆን ይችላል። ታዲያ ይቺ ነጥብ አንሮይድ 12 በላይ በሆኑ ስልኮች የምትገኝ ሲሆን እየበራች ምልክት የምትሰጠውም የስልኩ camera እና microphone ሲከፈቱ ወይም መቅዳት ሲጀምሩ ነው።
የነጥቧ ዋና ጥቅም የስልካችን camera ወይም microphone ለኛ በማሳወቅ ደህንነታችንን ይበልጥ ታጠናክራለች።
ነገር ግን ይቺ ነጥብ እና ከሁለት አንዱ ማለችም camera ወይም microphone ሳትከፍቱ የምትበራ ከሆነ የናንተ ምስል ወይም ድምፅ እየተቀዳ ሊሆን ይችላል። ይህንንም ለማስቆም permission የሰጣችኋቸውን መተግበሪያዎች check ማድረግ ይኖርባችኋል። ይሁን እንጂ ስልካችሁ ውስጥ ያሉ መተግበሪያዎች ላይ ድምፅ ስትቀዱ እና ፎቶ ስታነሱ የምትበራ ይሆናል።

Rekordlar
20.03.202523:59
82.4KObunachilar23.11.202423:59
0Iqtiboslar indeksi15.04.202517:55
10.2KBitta post qamrovi15.04.202520:09
10.1KReklama posti qamrovi17.03.202520:08
6.16%ER15.04.202517:48
12.54%ERRKo'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.