Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
MAN CITY NEWS ™ avatar

MAN CITY NEWS ™

👋 ሰላም ይህ ለማንሲቲ ደጋፊዎች ብቻ የተከፈተ ቻናል ነው በዚህ ቻናል፦
➪ የማንሲቲ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➪ ስለ ማንሲቲ ተጫዋቾች
➪ የማንሲቲ ጨዋታ ከየ ስታዲየሙ ቀጥታ
➪ ከጨዋታ በፊት ትንተና የሚደረግበት ቻናል ነው!
➪ እንድሁም ጥያቄዎች ይኖሩናል ቤተሰብ
•➤አዲሚን ሆኖ መስራት ለሚፈልግ ወይም ለአስተያየት ፦ @ROBELINHO_26
🔵M .C .F .C🔵....𝟷𝟾𝟿𝟺
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікований
Довіреність
Не надійний
Розташування
МоваІнша
Дата створення каналуЛют 07, 2025
Додано до TGlist
Серп 20, 2024
Прикріплена група

Рекорди

14.02.202523:59
9.8K
Підписників
11.10.202423:59
0
Індекс цитування
14.02.202523:59
86
Охоплення 1 допису
14.02.202523:59
86
Охоп рекл. допису
20.12.202423:59
100.00%
ER
14.02.202517:00
0.73%
ERR

Популярні публікації MAN CITY NEWS ™

25.01.202519:59
08.02.202519:45
Pep🥹🥹

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
23.01.202509:06
07.02.202511:40
ዛሬ የአዲሱ ፈራሚያችን የወደፊቱ ኮከብ ማርሙሽ ልደት ቀን ነው

HBD O.M🩵

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
25.01.202504:04
🎙️ካይል ዎከር ስለ ማንቸስተር ሲቲ ምን እንደሚናፍቀው ሲናገር፡ “ለሰባት ዓመት ተኩል ያህል እዚያ ነበርኩ፣ በህይወት ዘመኔን ጓደኞች ፈጠርኩ፤  ተጫዋቾች ብቻ አይደሉም። ፅዳት ስራተኞች ፣ ሼፎች፣ ፊዚዮዎች......

  አሁንም መልእክት ይልኩልኛል እና መልሼ እመለሳለሁ ስለዚህ ጓደኝነትን እንደምንቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ።

"አብረን ብዙ ዋንጫዎችን አሸንፈናል እና እነሱ የህይወቴ ትልቅ አካል ነበሩ


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
23.01.202509:05
08.02.202507:24
"በመጨረሻ ግን እያንዳንዱ ክለብ የፈለገውን የማድረግ መብት አለው አይደል? እኛም ገንዘብ ስላለን ማውጣት እንችላለን። ምክንያቱም ከገዛነው ይልቅ የሸጥነው ስለሚበልጥ" 🏆🧠💀
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ክለባችን ማንችስተር ሲቲ ብራዚላዊውን የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ሮድሪጎን የማስፈረም ፍላጎት አለው ሲል [ JorgeCPicon ] ዘግቧል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ኤደርሰን በማታው ጨዋታ 5  ጎል የሚሆን ኳሶችን አድኗል 👏👏

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
12.02.202515:16
BREAKING NEWS 👀 ማንሲቲ አመራሮች በክረምት ላይ ትልቅ ስራ መስራት ይፈልጋሉ እንዲሁም አንዳንድ ተጨዋቾች በሚያሳዩት ደካማ እንቅስቃሴ ተናደዋል በክረምቱ በትንሹ ከ5 እስከ 7  የሲቲ ተጨዋቾች ይለቃሉ ተብሎ ይጠበቃል

( SKY BILTZ )

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
12.02.202509:59
ሰርጂዮ አጉዬሮ በማን ሲቲ ሽንፈት ምክንያት ትናንት 10,000 ዶላር አጥቷል።

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
07.02.202512:23
#OFFICIAL

ክለባችን ማንቸስተር ሲቲ ለቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዙሮች ሮድሪን ፣ ኒኮ ጎንዛሌዝ ፣ ኦማር ማርሙሽ ፣ አብዱኮዲር ኩሳኖቭ እና ቪቶር ሬይስን አስመዝግቧል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ደና እደሩ ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.