Notcoin Community
Notcoin Community
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
MAN CITY NEWS ™ avatar
MAN CITY NEWS ™
MAN CITY NEWS ™ avatar
MAN CITY NEWS ™
Період
Кількість переглядів

Цитування

Дописи
Сховати репости
በዚህ ሳምንት የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት ፦

Mancity 2-2 Newcastle

[ 90 MIN ]

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
ፔፕ ስለ ኒኮ ጎንዛሌዝ ሲጠየቅ

🎙ፔፕ: ጅምሩ ከባድ አልነበረም! ከባድ ጅምር የሚባለው መጥፎ ሲጫወት ነው እሱ እንደዛ አላደረገም ጥሩ ነበር! ጉዳቱ ወደ ኋላ የሚጎትት ነው። ትንሽ ህመም ነበረበት ከሬያል ማድሪድ በነበረው ጨዋታ ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ አልነበረም! አሁን ከቀን ወደ ቀን እየተሻለው ነው። በሚመጡት ሰዐታት እንገመግመዋለን።"

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ፔፕ ስለ አሌክሳንደር ኢሳቅ ሲጠየቅ

🎙ፔፕ: ስለሱ ምንም ማለት አይቻልም! እሱ በጣም ድንቅ ተጫዋች ነው ..! "

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
ከቡንድስሊጋ ወደ ማንችስተር ሲቲ የመጡ ተጫዋቾቻችን

New : ምናልባት ዊርትዝ ?

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
Happy 74th Birthday, Kevin Keegan! 🥳

SHARE👉@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
✅Official

ኦርቴጋ በራሱ ያስቆጠራት ግብ የአራተኛው ዙር የኤፍኤ ካፕ ምርጥ ግብ ተብላ ተመርጣለች።

SHARE👉@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
ነገ በኢትሀድ የምናደርገው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ከኒውካስትል ዩናይትድ  በ etv መዝናኛ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይሰጠዋል!

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
ፔፕ ስለ ግሪሊሽ፦

"ጉዳቱ የ አካጂን ያህል ባይሆንም ለነገው ጨዋታ ይደረስ እንደሆን አላውቅም...

በቀጣይ ሰአታት የምንገመግመው ይሆናል።"

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ፔፕ ስለ አካንጂ፦

"በነገው እለት የቀዶ ጥገና የሚያደርግ ሲሆን...

ከ 8-10 ሳምንታት ከሜዳ የሚርቅ ይሆናል።"

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
🎙️ካይል ዎከር ስለ ማንቸስተር ሲቲ ምን እንደሚናፍቀው ሲናገር፡ “ለሰባት ዓመት ተኩል ያህል እዚያ ነበርኩ፣ በህይወት ዘመኔን ጓደኞች ፈጠርኩ፤  ተጫዋቾች ብቻ አይደሉም። ፅዳት ስራተኞች ፣ ሼፎች፣ ፊዚዮዎች......

  አሁንም መልእክት ይልኩልኛል እና መልሼ እመለሳለሁ ስለዚህ ጓደኝነትን እንደምንቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ።

"አብረን ብዙ ዋንጫዎችን አሸንፈናል እና እነሱ የህይወቴ ትልቅ አካል ነበሩ

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ኢልካይ ጉንዶሀን በክረምት የዝውውር መስኮት የቱርኩን ክለብ ጋላታሳራይን እንደሚቀላቀል እየተዘገበ ይገኛል።

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
𝔾𝕆𝕆𝔻 𝕄𝕆ℝℕ𝕀ℕ𝔾 ℂ𝕀𝕋𝕀ℤ𝔼ℕ𝕊

በትኳኩስ ዜና መተንላቹሀል

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
በሊጉ ውስጥ ያሉ ሁሉም ክለቦች ካለፈው የውድድር አመት በአንድ ደረጃ ከፍ ብለው ነው ዘንድሮ ላይ የተገኙት...

እኛ ግን ካለፈው የውድድር ዘመን እንኳን አንድ ደረጃ ወደ ኋላ ቀረተናል።"

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
●ፔፕ: በሊጉ ያሉ ክለቦች ሁሉ ተሻሽለዋል። እኛ ግን በጣም ደክመናል! 💔

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ፔፕ ከ ማድሪድ ሽንፈት ቦሀላ ያለውን ድባብ ሲጠየቅ

●ፔፕ: አገግመናል! አሁን ወደፊት ብቻ ነው የምናስበው ያለፈው አልፏል

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
የኤቼቬሪ ጉዳት ብዙ ከባድ አደለም!

በግራ እግሩ ላይ መጠነኛ የጡንቻ ጉዳት እንዳገጠመው እና ከአንድ ጨዋታ እረፍት በኃላ እንደሚመለስ ተገልጿል !

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
መልካም 42ኛ ልደት ለቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ባካር ሳኛ 🎉

SHARE👉@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
መልካም አዳር ቤተሰብ👋
የነገ ሰው ይበለን

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
ፔፕ ስለ ኒኮ ጎንዛሌዝ፦

"ኒኮ ቀን ከቀን እየተሻለው ነው...

እሱም ለጨዋታ ብቁ መሆኑን በቀጣይ ጥቂት ሰአታት ውስጥ የምንገመግም ይሆናል።"

አማራጭ የለንም ቦስ!!!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ፔፕ ስለ አካንጂ ጉዳት

🎙ፔፕ: ቶሎ እንዲያገግምልን እንመኛለን ! በዚህ ሲዝን ያደረገው ልፋት እና ጥረት የማይታመን ነው ! እሱ ያለ ቦታው ነበር የተጫወተው ምክኒያቱም የተጨዋች እጥረት ስላለብን ነው በበቂ ሁኔታ ቲሙን መርዳት አልቻለም በመጨረሻም ተጓድቷል መቀጠል አልቻለም ....። "

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ፔፕ ጓርዲዮላ ከነገው የኒውስካትል ግጥሚያ በፊት በአሁኑ ሰአት የጋዜጣዊ መግለጫ እያደረገ ይገኛል...

ሙሉ ንግግሩን ተከታትለን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
14.02.202511:01
ግን ደግሞ ክላውዲዮ ኤቼቬሪ አርጀንቲና ከ ብራዚል ባደረጉት ጨዋታ ላይ በ 69 ደቂቃ በጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወቷል።

በጨዋታው ላይ 1 ጎል ማስቆጠርም ችሏል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @MANCITYNEWS1894
ማንችስተር ሲቲ ከ ፒሊማውዝ ሚያደርግው ጨዋታ ....
ቅዳሜ የካቲት 22 ከምሽቱ 2:45 በ ኢትሀድ የሚካሄድ ይሆናል።

SHARE👉
@MANCITYNEWS1894
SHARE👉@MANCITYNEWS1894
Показано 1 - 24 із 2230
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.