Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ትምህርት ሚኒስቴር™ avatar

ትምህርት ሚኒስቴር™

📚 This unique channel is prepared by the community request.
Any comment & Paid Ads @Tmhrt_Ministers_bot
TGlist рейтингі
0
0
ТүріҚоғамдық
Растау
Расталмаған
Сенімділік
Сенімсіз
Орналасқан жеріЕфіопія
ТілБасқа
Канал құрылған күніFeb 06, 2025
TGlist-ке қосылған күні
Sep 23, 2024
Қосылған топ

ትምህርት ሚኒስቴር™ танымал жазбалары

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ ሊገደዱ ነው


ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ማኅበረሰቡን ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያስተምሩ ወይም እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ።

ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ውጤት ዝቅተኛ የሆነበትን መንስዔ በተመለከተ በቀረበ ጥናት ላይ ውይይት ሲደረግ፣ በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ስለተያዘው እቅድ አብራርተዋል።

ላለፉት ዓመታት(እሳቸው በኃላፊነት ከተሾሙ ጀምሮ)፣ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ውጤት በከፍተኛ ደረጃ ዝቅተኛ  እንዲሆን ካደረጉ መንስዔዎች መካከል፣ የመምህራን ብቃትና የተነሳሽነት ማነስ ተጠቃሽ መሆናቸው ጠቁመዋል።

ችግሩን በአጭር ጊዜ ለመፍታት እንዲቻል የተለያዩ ተግበራት እየተሰሩ መሆኑን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

''የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ'' የሚል መጠሪያ የተሰጠው አሠራር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ዕቅድ የተያዘ መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ፣ "በአራት ዓመት የሚመረቅ ተማሪ፣ የሦስተኛ ዓመት ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አስተማረው ማኅበረሰበብ ተመልሶ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ይሰጥና (ማኅበረሰቡን እንዲያገለግል ይደረግና) እንዲመረቅ ይደረጋል"ሲሉ ተናግረዋል። ይህም ሲሆን የተማሪዎቹ መሠረታዊ ወጪ የሚሸፈን እንደሚሆንም አክለዋል።

ይህ አሰራር ለተማሪዎች ለራሳቸው የተግባር ትምህርት እንደሚሆንና የበለጠ እንዲበስሉ እንደሚያደርጋቸውም ተናግረዋል።

ተማሪዎች የመምህርነትን ሙያ ተላብሰው በዚያው ወደ ሙያው እንዲያመሩ ዕድል በመፍጠር ለጊዜውም ቢሆን በዘርፉ እየቀነሰ የመጣውን ወደ ሙያው የሚገባ የአስተማሪን ቁጥር ለማሳግ እንደሚረዳም ሚንስትሩ አብራርተዋል።

በቅርቡ በመምህራን ላይ በተደረገ ግምገማ ፣ 100,000 የሚደርስ የመምህራን ዕጥረት መኖሩ መታወቁን የተናገሩት ብርሃኑ (ፕሮፌሰር)፣ አሰራሩ በከፍተኛ ደረጃ ያለውን የመምህራን ዕጥረት እንዲቀንስ የበኩልን እንደሚወጣ አስረድተዋል።

ወደ መምህርነት ሙያ የሚገቡ ሰዎችን ክፍተት ለማስተካከል ከተያዙ ዘርፈ ብዙ የማትጊያ ሥርዓቶች አንዱ፣ መምህራን በአገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የራሳቸው ድርሻ እንዲኖራቸውና የኑሮ ውድነቱን እንዲቋቋሙ ለማድረግ፣ "የመምህራን ባንክ" ማቋቋም አንዱ እቅድ መሆኑን አንስተዋል።

ባንኩ "በአንድ ዓመት ውስጥ ወደ ሥራ ይገባዋል ብለን እንጠብቃለን" ያሉት ሚኒስትሩ፣ በ2019 ዓ.ም ደግም በእርግጠኝነት ወደ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ አሰራር እንደሚገባ ጠቁመዋል።

#Reporter
ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Жойылды18.04.202511:35
መልካም ዜና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፣
ከ2014 ጀምሮ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች  tutorials በመስጠት የምታውቀው Entrance Hub ለ2017 ተማሪዎች  የመጀመሪያውን Model Exam ነገ ይጀምራል።
ፈተናው 8-11/08/2017 { እሮብ -ቅዳሜ }  በ5 የሚሰጥ ስለሆነ ሁላችሁም በ Entrance Hub App  ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ።
ፈተናው ከ2:00 ጀምሮ ሸ24 ሰዓት ውስጥ በሚመቻሁ ሰዓት መፈተን ትችላላችሁ።
ስለፈተና ዝርዝር ፈተና ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ👉 @entrancehubethiopia
📱የፈተናውን App ለማግኘት 👉Download
👨‍💻ለበለጠ መረጃ ያግኙን👉 @EntranceHub_Admin
#RemedialExam

የ2017 ትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ከማዕከል የሚሰጥ ፈተና ከግንቦት 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሜጄና (ዶ/ር) በቀን መጋቢት 15/2017 ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፉት ሰርኩላር፤ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል እንደሚሆን አስታውሰዋል፡፡

የሪሚዲያል ተማሪዎች ከዚህ በፊት 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ይወስዱ የነበረ ሲሆን፤ ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% ከማዕከል እንዲሰጥ በጥቅምት 2017 ዓ.ም መወሰኑ ይታወሳል፡፡

በዚህም የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በሚማሩበት ተቋም የሚሰጥ የተከታታይና የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡ ከዛም በማዕከል በሚሰጥ ፈተና የተማሪዎቹ መቀጠል እና አለመቀጠል የሚወሰን ይሆናል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🎙የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ንግግር

ከተቻለ በሚቀጥለው ዓመት ካልሆነም በ2019 ዓ.ም. የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት የተማሩበትን ማህበረሰብ እንዲያስተምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው።


ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
#EntranceExam #2017


ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በሚሰጠው የዘንድሮ የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 150ሺህ ተማሪዎች በኦንላይን ለማስፈተን ዝግጅት መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ባለፈው ዓመት በተሰጠው የዩንቨርሲቲ መውጫ ፈተና 29ሺህ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Жойылды02.04.202521:18
01.04.202505:03
ቀን 2207/2017የወጣ የስራ ማስታወቂያ
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞
0934940102
📞
0991846603
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    🔶ደመወዝ===13000+
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0አመት
    🔶የት/ት ደረጃ===10_12+

🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     🔶ደመወዝ===
9500-12500
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ===0አመት
     🔶የት/ት ደረጃ==8-12+

🔵position👉NGO በሁሉም
     🔶ደመወዝ===15000_25000
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ===0-1አመት
     🔶የት/ት ደረጃ===10/dip/digree

🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     🔶ደመወዝ===11000+
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ0===0አመት
     🔶የት/ት ደረጃ==8-12

🔵position👉ሹፌር
    🔶ደመወዝ
14-18-22000
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0-3አመት
    🔶የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/

🔵position👉አየር መንገድ ሽያጭ
    🔶ደመወዝ===8500+
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0-1አመት
    🔶የት/ት ደረጃ==8-12

🔵position===ማናጀር ለድርጅት
    🔶ደመወዝ===10,000__15000
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0-2
    🔶የት/ት ደረጃ===digree

☎️ 📞
0934940102
             ☎️ 📞
0991846603
አድራሻ፡፡፡፡፡ሀያ ሁለት/22/ በአካል በመምጣት ያናግሩን
👉👉ማሳሰቢያ:::::ለሁሉም ስራዎች እድሜ ከ50 አመት በላይ አይቻልም በስራ ሰአት ይደውሉ🛑🛑
Жойылды16.04.202511:14
15.04.202512:25
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Жойылды03.04.202520:33
02.04.202504:22
ቀን 23/07/2017የወጣ የስራ ማስታወቂያ
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
📞
0934940102
📞
0991846603
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
    🔶ደመወዝ===13000+
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0አመት
    🔶የት/ት ደረጃ===10_12+

🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
     🔶ደመወዝ===
9500-12500
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ===0አመት
     🔶የት/ት ደረጃ==8-12+

🔵position👉NGO በሁሉም
     🔶ደመወዝ===15000_25000
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ===0-1አመት
     🔶የት/ት ደረጃ===10/dip/digree

🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
     🔶ደመወዝ===11000+
     🔶ፆታ===ወ/ሴት
     🔶ልምድ0===0አመት
     🔶የት/ት ደረጃ==8-12

🔵position👉ሹፌር
    🔶ደመወዝ
14-18-22000
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0-3አመት
    🔶የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/

🔵position👉አየር መንገድ ሽያጭ
    🔶ደመወዝ===8500+
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0-1አመት
    🔶የት/ት ደረጃ==8-12

🔵position===ማናጀር ለድርጅት
    🔶ደመወዝ===10,000__15000
    🔶ፆታ===ወ/ሴት
    🔶ልምድ===0-2
    🔶የት/ት ደረጃ===digree

☎️ 📞
0934940102
             ☎️ 📞
0991846603
አድራሻ፡፡፡፡፡ሀያ ሁለት/22/ በአካል በመምጣት ያናግሩን
👉👉ማሳሰቢያ:::::ለሁሉም ስራዎች እድሜ ከ50 አመት በላይ አይቻልም በስራ ሰአት ይደውሉ🛑🛑
" ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ስልክ ይዘው እንዳይሄዱ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ስልክ የሚባል ነገር ይዘው እንዳይገቡ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ።

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) በሚመሩት የትምህርት ዘርፍ ላይ ስለአፈጻጻምና ስለታቀዱ እቅዶች ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በሰጡት ማብራሪያም በሚቀጥለው ሳምንት ከትምህርት ቢሮዎች ጋር ውይይት እንደሚካሄድ ጠቁመዋል።

በዚህም ወቅት ተማሪዎች ስልክ ትምህርት ቤት ይዘው እንዳይገቡ ለማድረግ ስለሚደረገው እንቅስቃሴ እንደሚመከር ገልጸዋል።

" የጋራ ስምምነት ላይ ከደረስን ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ተማሪዎች ትምህርት ቤት ገብተው ትምህርት መከታተል ነው እንጂ ከስልክ ጋር የሚጫወቱበት ሁኔታ እንዳይፈጠር ይደረጋል " ብለዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Жойылды26.03.202521:13
Pubg Uc እና Account በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት የሞትፈልጉ
Channal- https://t.me/Topup433
100% Trusted
Жойылды26.03.202521:13
🚨 ታላቅ ዜና ! 🚨

🎓 ከኢን አፍሪካ ቱጌዘር – የዓለምአቀፋ ዩኒቨርሲቲዎች ሴሚናር! 🌍✨

📢 የፊታችን እሁድ በአዲሱ ዋና መስሪያቤታችን ከአሜሪካ 🇺🇸, ካናዳ 🇨🇦, ጀርመን 🇩🇪, ኔዘርላንድ 🇳🇱, ስዊድን 🇸🇪, ፊልላንድ🇫🇮 እና ከሌሎች ታላላቅ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሚደረግ ሴሚናር አዘጋጅተናል

📅 ቀን: እሁድ፣ መጋቢት 14፣ 2016
📍 ቦታ: CMC፣ ሲቪል ሰርቪስ ፊት ለፊት
⏰ ሰአት : 03:00 - 09:00
🎟 መግቢያ: በነፃ!

ሴሚናሩ ላይ በመሳተፎ የሚያገኙት ጥቅም ?

✅ ከተለያዮ የዮኒቨርሲቲ ተወካዮች ጋር የመገናኘት እድል – በኦንላይን 🌍
✅ የተለያዮ ስኮላር ቪፕ መረጃዎች
✅ ምዝገባዎን እዛው የሚያጠናቅቁበት – ወደውጭ ሀገር ሄደው የመማር ህልሞን ያሳኩ ✍️
✅ የቪዛ ስልጠና እና እገዛ
በያንዳንዱ እርምጃዎት ላይ የባለሙያ እገዛ የሚያገኙበት ።

🎓 በዲግሪ ፣ በማስተርስ ፣ በፒ.ኤች.ዲ

📌 ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ : [https://forms.gle/qhDWVQLPD6KwHUnp7]

🔄 ወደውጭ ሀገር ሄደው መማር ለሚፈልጉ ጓደኞቾ ያጋሩ 🎉
✔️ ኢድ ሙባረክ 🌛


የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል።

ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ በመታየቷ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ተከብሮ ይውላል።

ዒድ ሙባረክ ! 🌙

ትምህርት ሚኒስቴር

✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
14.04.202516:29
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.