Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ avatar

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያልተነገረውን እንነግርዎታለን
ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
TGlist рейтингі
0
0
ТүріҚоғамдық
Растау
Расталмаған
Сенімділік
Сенімсіз
Орналасқан жеріЕфіопія
ТілБасқа
Канал құрылған күніЛют 07, 2025
TGlist-ке қосылған күні
Серп 13, 2024

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ танымал жазбалары

#sputnikviral | 📹🐯 በሩሲያ የእንሰሳት መጠለያ ድንገተኛ የነብር ጥቃት

ነብሩ በድንገት ወደ ካሜራ ቢዘልም፤ መጨረሻው ግን ከሚቀርፀው ሰው ጋር መታከክ ሆኖል።

ቪዲዮው በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የእንሰሳት መጠለያ ማዕከል የተቀረፀ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🇪🇬🇵🇸 የግብፁ ፕሬዝዳንት ፍልስጤማውያንን ማፈናቀል ሳያስፈልግ ጋዛን መልሶ መግንባት የሚያስችል ሁሉንአቀፍ እቅድ እያዘጋጁ እንደሆነ ገለፁ

ፕሬዝዳንት አብደል ፋታ አል- ሲሲ ይህን ያሉት ከዓለም የአይሁዳውያን ኮንግረንስ ሀላፊ ሮናልድ ሎደር ጋር ባደረጉት ውይይት ነው። ውይይታቸው ቀጣናውን ማረጋጋት እንዲሁም የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት ትግበራ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነበር።

አብደል ፋታ አል-ሲሲ የጋዛ ነዋሪዎች ሳይፈናቀሉ ጋዛን መልሶ መግንባት አስፈላጊ እንደሆነ አፅንኦት የሰጡ ሲሆን፤ ሁሉም አካላት የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንዲያከብሩ አሳስበዋል። መካካር የሚፈጥረውን ስጋት የጠቀሱት ፕሬዝዳንቱ፤ እ.አ.አ 1967 በነበረው ድንበር መሠረት እና ምስራቅ እየሩሳሌምን መቀመጫው ያደረገ የፍልስጤም መንግሥት ማቋቋም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ብቸኛው መፍትሄ ነው ብለዋል።

ሮናልድ ሎደር በበኩላቸው በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም ለማምጣት ግብፅ ቁልፍ ሚና እንደምትጫወት እውቅና በመስጠት፤ በወሳኝ ጉዳዮች ዙርያ ከግብፅ ጋር ለመምከር ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
⚡️ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሩሲያ የኔቶ ስጋት ናት በሚለው ሀሳብ በጭራሽ እንደማይስማሙ ተናገሩ

ፕሬዝዳንቱ ያነሷቸው ተጨማሪ ሀሳቦች፦

⏺ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የዩክሬን ቀውስ በፍጥነት እንዲፈታ ሩሲያ ያላትን ፍላጎት እንደሚረዱ ገልፀዋል።

⏺ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሳዑዲ አረቢያ የሚኖራቸውን ስብሰባ አስመልክቶ፤ "ትክክለኛው ቀን አይታወቅም፤ ነገር ግን በጣም በቅርቡ ሊሆን ይችላል" ብለዋል።

⏺ ዘሌንስኪ በዩክሬን ግጭት አፈታት ሂደት ላይ እንደሚሳተፉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🇪🇹🇺🇳 አፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ ማድረግ አህጉሪቱ ላይ ለተፈፀመው ታሪካዊ በደል ትክክለኛ ምላሽ ነው ሲሉ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት ተናገሩ

የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት ፋሊሞን ያንግ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ያላት ውክልና ዝቅተኛ ነው ብለዋል።

የአፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እና ድምፅን በድምፅ የመሻር ስልጣን፤ የአፍሪካውያን የማካካሻ ፍትህ አካል እንዲሆን፤ የአፍሪካ ሕብረት ሲከራከር ቆይቷል።

🗣 "እኔ እንደማስበው ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሁን ላይ የሰጠው ምላሽ ጥሩ ነው። በቅርቡ የመጪው ግዜ ውል ጸድቋል" ሲሉ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲናገሩም "ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተር እምነት ከነበራቸው ሀገሮች አንዷ ናት። ኢትዮጵያ ከጠቅላላ ጉባዔው ጋር ያላት ግንኙነት በጣም ጥሩ ነው፤ ይበልጥ ጥሩ እየሆነም ይቀጥላል" ሲሉ አክለዋል ያለው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው።

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🇨🇩 የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር "የሩዋንዳ ወታደሮች" ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ

🗣 "እኛ ነፃ ሀገር ነን፤ እናም የግዛት አንድነታችንን መጠበቅ አለብን" ሲሉ ጁዱት ሱሚንዋ ለምዕራባውያን ሚዲያ ተናግረዋል።

ሩዋንዳ ጦሯ ኤም23 አማፂያንን ይደግፋል መባሉን የምታስተባብል ሲሆን፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሪፖርት ግን 4 ሺህ የሩዋንዳ ወታደሮች በምስራቅ ኮንጎ እንደሚገኙ እና ኪጋሊ ቡድኑን በእርግጥም እንደምትቆጣጠር አመላክቷል። ኪጋሊ በበኩሏ ከሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ጋር ግኑኝነት አለው የምትለው የሩዋንዳ ነፃ አውጪ ዲሞክራሲያዊ ኃይል፤ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ይደገፋል ስትል ትከሳለች።

የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ግጭቱ ወደ ቀጣናዊ ጦርነት ከመቀየሩ በፊት ድርድር እንዲጀመር አሳስበዋል። ከኤም23 ጋር አልደራደርም ያሉት ፕሬዝዳንት ሺሴኬዲ፤ በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ሳይካፈሉ ቀርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🇲🇱 በማሊ ኪዳል ክልል አደገኛ ነው የተባለ የሽብር ቡድን መሪ ተገደለ

ብኑ አግ ምባያራች እና ተከታዮቹ የካቲት 4 ቀን በቴሳሊት አየር ማረፊያ የስለላ ሙከራ በማድረግ እና በሲቭሎች ላይ ጥቃት በመፈፀም ሲታደኑ ቆይተዋል።

በትክክለኛ የደህንነት መረጃ በተከናወነው ኦፕሬሽን ተጨማሪ ሶስት አሸባሪዎችም እንደተገደሉ የማሊ ጦር አስታውቋል።  

በኦፕሬሽኑ ወቅት የመረጃ መለዋወጫ መሳሪያዎች እና ተቀጣጣይ ፈንጂ ለመስራት የሚያገለግሉ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ተገኝተዋል።

🗣 "በቴሳሊት አየር ማረፍያ ላይ ለመብረር በተደረገው ሙከራ ጥቅም ላይ የዋለውን መሳሪያ ፈልጎ በማግኘት ተደምስሷል" ሲል ጦሩ አክሎ ገልጿል።

በአየር ማረፊያው አቅራቢያ የሚገኝ የጦር ሂሊኮፍተር ላይ ቅኝት ለማድረግ የሞከረውን የሰው አልባ አውሮፕላን ማጨናገፈ እንደተቻለ ቀደም ሲል ተገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🇲🇱 በማሊ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተንዶ ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ

አደጋው በቢላልኮቶ ህገወጥ የማዕድን ማውጫ ቦታ በትላንትናው እለት እንደተከሰተ ተገልጿል። የአካባቢው መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ከሆነ፤ አንድ ካተርፒላር ኤክስካቫተር ጉድጓድ ውስጥ ወርቅ ሲፈልጎ በነበሩ ሴቶች ላይ ወድቋል።

ቀደም ሲል በቻይና ኩባንያ ስር ይተዳደር የነበረው እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘው የማዕድን ማውጫ የተተወ እንደሆነ ነው ዘገባዎች ያመላከቱት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🌍🇷🇺 የአፍሪካ የባህል ቀን በሩሲያ በረዶ ሰባሪ መርከብ ላይ ተከበረ

ፕሮግራሙ ሩሲያውያንን እና ከመላው ሩሲያ በተለይም የመርከቡ ማረፊያ በሆነው ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ የሚኖሩ የአፍሪካ ዲያስፖራ ተወካዮችን ያሰባሰበ ነበር።

በፕሮግራሙ የተካተቱ ሁነቶች፦

⏺ በአፍሪካ ታሪክ፣ ባህል እና ፍልስፍና ላይ ያተኮረ ሌክቸር፣
⏺ በዚምባቡዌያዊቷ ዲዛይነር ይቮን ፓሜላ ሳውራምባ የቀረበ የፋሽን ትርዒት፣
⏺ የአፍሪካ ዳንስ ማስተር ክላስ፣
⏺ የሙዚቃ መሳሪያዎች ትምህርት፣
⏺ በአፍሪካ ሼፎች የተዘጋጁ ምግቦችን መቅመስ፣
⏺ የአፍሪካ የስጦታ እቃዎች በሽልማት መልክ የቀረቡበት ጥያቄ እና መልስ።

ፕሮግራሙ በሴንት ፒተርስበርግ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ የተዘጋጀ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🇪🇹 ኢትዮጵያ ከቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም የወጪ ምርት ከ1.16 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች

በ2017 በጀት ዓመት ሰባት ወራት ውስጥ ከ233 ሺህ ቶን በላይ የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ተልኮ 1.16 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል።

የቡና ምርት ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በመጠን ከ96 ሺህ 780 ቶን በላይ በገቢ ደግሞ ከ383 ሺህ 47 ሚሊየን ዶላር በላይ ጭማሪ እንዳለው ተገልጿል።

🇸🇦🇩🇪🇧🇪 ሳዑዲ አረቢያ፣ ጀርመን እና ቤልጅየም ከኢትዮጵያ ቡና በመግዛት ቀዳሚዎች ሀገራት መሆናቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
16.02.202511:26
🇷🇺📹 የሩሲያ ኤፍፒቪ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በካርኪቭ ክልል ኩፕያንስክ አካባቢ የዩክሬን ጦር ብረት ለበስ መኪኖችን ደበደቡ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
17.02.202511:04
❗️በሩሲያ ኩርስክ ክልል የሞቱ የዩክሬን ጦር አባላት ቁጥር 61 ሺህ በላይ መሆኑን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
sputnikviral | 🇯🇵🤖 በቶክዮ ኤግዚቢሽን የቀረበውና በሰንሰለት ታስሮ ነፃ ለመሆን የሚታገል የሮቦት ውሻ መነጋገሪያ ሆኗል

የኤግዚቢሽኑ አቅራቢ ታካዩኪ ቶዶ ለየት ስላለው የፈጠራ ሥራው ማብራሪያ አላቀረበም። በድህረገፆች ላይ የሚቀረቡ አስተያየቶች ግን፤ ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የደቀኑትን ስጋት የሚተች ነው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
🇪🇹 በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተጠናቀቀ

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ የጉባዔውን መጠቀቅ ተከትሎ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በስብሰባው ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላሳዩት የእንግዳ አቀባበል፣ አክብሮት እና ትእግስትም አመስግነዋል።

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦

👉 APK ፋይል ሊንክ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.