24.04.202511:03
✔️✔️[ የጳጳሱ ቀለበት መጨረሻ ]
✅️ ጉዳዩ ወደ 13ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይወስደናል ..... በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት ዘንድ ልዩ ቦታ የሚሰጠው "የአሳ አጥማጁ" ቀለበት። የአሳ ምስል በላዩ ላይ የሚይዘው ይሄ ቀለበት ስያሜውን ያገኘው የመጀመሪያውን የካቶሊክ ጳጳስ እና ከአስራ ሁለቱ የክርስቶስ ደቀመዛሙርት መካከል አንዱ ከሆነው አሳ አጥማጁ ጴጥሮስ ነው። ይሄንን ቀለበት ጳጳስ ፍራንሲስ ላለፉት 12 አመታት አጥልቀውታል።
✅️ ቀለበቱ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከጴጥሮስ ዘመን አንስታ እስከዛሬ ድረስ መንፈሳዊ ትስስሯን ጠብቃ መጥታለች የሚለውን አሳብ ይወክላል።
✅️ በካቶሊክ አስተዳደራዊ ባህል መሰረት ይሄ ቀለበት አሁን ከእጃቸው ወልቆ እንዲሰባበር ወይም ቅርፁን እንዲያጣ ይደረጋል። ነገርየው የፌስቡክ ስምና ፓስወርድን እንደመቀየር ነው። ሰዎች ተመሳስለው በቀደመው ስምና ፓስወርድ ገብተው የተሳሳተ መረጃ እንዳያሰራጩ በሚል ፓስወርድ እንደሚቀየረው ሁሉ የሟቹን ጳጳስ ቀለበት ያገኘ ሰው የሀሰት ደብዳቤዎች እንዳያዘጋጅባቸው ለመከላከል ቀለበቱ እንዲሰበር ይደረጋል።
✅️የቀለበቱ ነገር ለዘመናት ሲወራረስ የመጣ ታሪክ አለው። ይህ ቀለበት የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ለምታወጣቸው ህጋዊ ደብዳቤዎች እና የጳጳሱ መልዕክቶች እንደ ማህተም ያገለግላል። አዲስ ጳጳስ ሲመረጥ የራሱ ቀለበት ይኖረዋል። ደብዳቤዎች ወይም ትዕዛዞች ተመሳስለው እንዳይዘጋጁ በሚል የቀደመው ጳጳስ (ህልፈቱን ተከትሎ) ያደርገው የነበረው ቀለበት በመዶሻ ተቀጥቅጦ እንዲሰበር ይደረጋል። ከ1521 እስከ 2013 በዚሁ አሰራር መጥቷል። በ2025 ትም የሚጠበቀው ይሄው ነው።
✔️ይሄ ቀለበት በወርቅ የሚሰራ የነበረ ቢሆንም በጳጳስ ፍራንሲስ ጥያቄ ግን የእሳቸው በወርቅ ላይ በተለበጠ ነሀስ እላዩ ላይ የቅዱስ ጴጥሮስን ሁለት ቁልፎች ምስል ይዞ እንዲዘጋጅ ተደርጓል። አንዳንድ ጊዜ እጃቸው ላይ የሚታየው ቀለበት ሙሉ ለሙሉ ከነሀስ የተሰራ እና አንድ መስቀል መሀሉ ላይ የያዘ ሲሆን ይህ ቀለበት ጳጳስ ሆነው ከመመረጣቸው በፊት ያደርጉት የነበረው ነው።
✅✅ አለም ሰልጥኖ ማህተምን ቀርፆ መጠቀም በመጀመሩ የጳጳሱን የእጅ ቀለበት በማህተምነት መጠቀም ቢቀርም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጥንታዊ ስርዓቷን ለማስታወስ ቀለበቱን በመዶሻ የመስበር ሂደቷን ሳታቋርጥ እዚህ ደርሳለች።
🌐@Amazing_fact_433

23.04.202519:33
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በርካታ በሰዎች ባህሪ እንዲሁም በሳይኮሎጂ ዘርፍ የተሰማሩ አጥኚዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ከ 90% በላይ የምንሆነው የአለም ህዝቦች ከሰው ጋር በምናወራበት ሰአት ያ ሰው የሚለን ነገር ካልገባን የውሸት ሳቅ እንስቃለን 😃
⭐️@AMAZING_FACT_433

23.04.202517:33
በአለማችን ረጅሙ ቀዶ ጥገና እ.ኤ.አ. በ2001 በሀገረ ሲንጋፖር የተከናወነ ሲሆን 4ቀን ከ7ሰአታት ያህል ፈጅቷል። ቀዶ ጥገናው ተጣብቀው የተወለዱ ሁለት ሴት መንትዮችን ለመለያየት የተደረገ ነበር ነገር ግን እንዳለመታደል ሆኖ ሁለቱም ህፃናት በደም መፍሰስ እና በቀዶ ጥገናው ወቅት አእምሮአቸው ስለተጎዳ ህይወታቸው አልፏል😢።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

23.04.202509:59
ይህ Carpet Alarm Clock ይባላል Alarm ሞልታችሁ ተኝታችሁ ጠዋት ላይ ሲጮህ ከአልጋችሁ ተነስታችሁ ካልቆማችሁበት ጩኸቱን አያቆምም።

22.04.202519:47
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓
በአንድ ወቅት ሁለት ወንድማማቾች ከታዋቂው ሰዓሊ ፍራንሲስኮ ጎያ ስዕሎች አንዱ የሆነውን በማስመሰል ፌኩን በ €1.5 ሚሊየን አታለው ሽጠው የነበረ ቢሆንም፤ ከጊዜያት በኋላ ግን የተቀበሉት ብርም ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ
አታለህ ስትታለል ማለት እንዲ አደለ 😅

22.04.202510:58
✅ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ማን ናቸው?
✅ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ወደ 1 ሺህ 300 በሚጠጉ ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያው ከአውሮፓ ውጭ ያሉ የቫቲካን መንበር የበላይ ጠባቂ ናቸው።
✅ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ትሁት፣ ወደፊት የሚመለከቱ፣ የሞት ቅጣት እና የሴቶች ሚና የመሳሰሉ ማኅበራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የምትከተለውን ቀኖና ለማቅለል ጥረት ያደረጉ እንደሆነም ይነገርላቸዋል።
በዛሬው ዕለት 88 ዓመታቸው ቫቲካን በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ያረፉት ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ እ.አ.አ ታኅሣሥ 17 ቀን 1936 ፍሎረስ ቡኖስ አይረስ፣ አርጀንቲና ውስጥ ነበር የተወለዱት።
የሕይወት ጉዞአቸው....
✅ እ.አ.አ በ1958 በ21 ዓመታቸው ወደ ኢየሱሳውያን ማኅበር (ጀስዊቶች) ተቀላቀሉ
✅ በ1969 የካቶሊክ ቄስ ሆነው ተሾሙ
✅ አርጀንቲና በሚገኘው የኢየሱሳውያን ኮሌጆች ሃይማኖታዊ ትምህርት እና ሥነ ጽሑፍ አስተምረዋል፤
✅ ከ1973 እስከ 1979 በአርጀንቲና የሚገኘው የኢየሱሳውያን ቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂ ሆነው ሠርዋል፤
✅ በአርጀንቲና ወታደራዊ አምባገነናዊ አገዛዝ ወቅት ጠንካራ መንፈሳዊ አቋም በመውሰድ አገዛዙን በመቃወም ይታወቃሉ፤
✅ በ1992 የቦነስ አይረስ ረዳት ጳጳስ ሆነው ተሾሙ፤
✅ በ1998 ካርዲናል ኳራሲኖ ሕልፈት በኋላ የቦነስ አይረስ ሊቀ ጳጳስ ሆኑ
✅ በቀለል ያለ አኗኗራቸው የሚታወቁት ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ፣ ቀለል ባለ አለባበስ፣ ለትራንስፖርት የሕዝብ መጓጓዣዎችን እንዲሁም ለመኖሪያ አነስተኛ የሆኑ አፓርታማዎችን ይጠቀሙ ነበር፤
✅ በ2001 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዳግማዊ ጆን ፖል ወደ ካርዲናልነት ከፍ አደረጉአቸው፤
✅ በማኅበራዊ ፍትሕ ረገድ ለድሆች እና ችግረኞች ጥብቅና በመቆም መልካም ስምን አትርፈዋል፤
✅ መጋቢት 13 ቀን 2013 266ኛውን የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሆነው ተመርጠዋል፤
✅ የአየር ንብረት እንቅስቃሴን እና በሃይማኖቶች መካከል ንግግር እንዲኖር በማበረታታት ይታወቃሉ፤
✅ በቫቲካን እና በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተሃድሶ እንቅስቃሴ እንዲካሄድ ያበረታታሉ፤
✅ በአየር ንብረት እና አከባቢ፣ በወንድማማችነት እና በማህበራዊ ወዳጅነት እንዲሁም በቤተሰብ ፍቅር ላይ ያተኮሩ ሦስት መጽሐፍትን አሳትመዋል፤
✅ ስፓኒሽ፣ በጣሊያንኛ እና ላቲን ቋንቋዎችን አቀላጥፈው ይናገራሉ፤
• ለእግር ኳስ፣ ለታንጎ እና ለሥነ ጽሑፍ ጥልቅ ፍቅር አላቸው፤
(EBC)

24.04.202510:12

23.04.202519:18
አንገት ደፊው...ሀገር አልሚው; ንጎሎ ካንቴ
ንጎሎ ካንቴ በ1991 በፓሪስ ከማሊ ከመጡ ስደተኛ ቤተሰቦቹ ውስጥ የተወለደ ሲሆን በሩኤይ-ማልሜሰን በሚባል ሰፈር ውስጥ ህይወቱን ጀመረ። እናቱ የጽዳት ሥራ፣ አባቱ ደግሞ የቆሻሻ ሰብሳቢ የነበረ ሲሆን ካንቴ ገና 11 ዓመቱ ላይ እያለ ነበር የአባት ፍቅር ተነጥቆ የልጅነት ጊዜው በሀዘን ያሳለፈው።
ከዛም ካንቴ በሱሬስን ውስጥ በትንሽ ክለብ እግር ኳስን መጫወት ጀመረ። ቁመቱ ትንሽ፣ ተሰጥኦው ግን ግዙፍ ነበር። ትልልቅ ክለቦች ችላ ቢሉትም ንጎሎ ግን ተስፋ አልቆረጠም። በሜዳ ላይ ያለው ፍጥነት፣ ትንፋሽ፣ እና ትህትና፣ እሱን ያልደመቀ ኮከብ አደረጉት። በ2012፣ በ21 ዓመቱ፣ በቡሎኝ ክለብ የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ጨዋታውን ማድረግ ቻለ። ከዚያ ወደ ካኤን ተዛወረ፣ እና ቀስ በቀስ የእግር ኳስ ዓለም ዓይኑን ወደ እሱ እንዲያዞር አደረገ።
በ2015 ካንቴ ሌስተር ሲቲን ተቀላቀለ::ማንም ይህ ትንሽ ተጫዋች የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ያነሳል ብሎ አልጠበቀም። በ2015/16 ንጎሎ የማይቀዘቅዝ ሞተር ተግጥሞለታል እስኪባል ድረስ ቡድኑን ታሪክ አሰራው።ዓለምም ዓይኗን ከፈተች።
በ2016 የክረምት ዝውውር ላይ የአንቶኒዮ ኮንቴው ቼልሲ ይህን የመሀል ሜዳ ፈርጥ አስፈረመው። እዚያም ፕሪሚየር ሊግን እንደገና አሸነፈ፣ እና በ2021 የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አነሳ። እያንዳንዱ ድል፣ ለልጅነቱ ተስፋ መልስ ነበር።በ2018፣ በሩሲያ ንጎሎ የፈረንሳይን የዓለም ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለ ሲሆን። ያ ደስታ፣ ያ እንባ፣ የህልሙ ፍፃሜ ነበር።
ንጎሎ ተራ ሰው ሆኖ ቀጥሏል። በሚኒ መኪና መጓዝ፣ በቀላል ፈገግታ መኖር፣ ይህ የእሱ መገለጫ ነው። ታላቅነቱን ተጠቅሞ ለሀገሩ የደረሰም ትልቅ ሰው ነው ። ንጎሎ ካንቴ በማሊ ያለው የጤና ችግር ያንገበግበው የነበረ ሲሆን በ2025 በባማኮ ከተማ ለህፃናት የተዘጋጀ 5 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ዘመናዊ ሆስፒታል መሰረት መጣል ችሏል። ይህ ሆስፒታል በሺዎች ለሚቆጠሩ ህፃናት ተስፋ ሆኗል—ከበሽታ፣ ከድህነት፣ እና ከመራራ ጊዜ የሚያድናቸው ቤት ሊሰራላቸው ቆርጦ ተነስቷል። ንጎሎ በልጅነቱ ያጣውን እንክብካቤ ለሌሎች ልጆች ሰቷል። ይህ የልቡ ጩኸት ነው፣ የእናቱ እንባ መልስ፣ እና ለትውልድ ሀገሩ ያለው የማይሞት ፍቅር መገለጫ ነው። እያንዳንዱ የሆስፒታሉ ብሎኬት፣ የንጎሎ የህልም ቅሪት ነው::
ሆስፒታል ብቻ ሳይሆን ንጎሎ በማሊ ያሉ ወጣቶች የተሻለ ዕድል እንዲያገኙ የትምህርት ፕሮግራሞችን በራሱ ገንዘብ ይደግፋል። ማሊ ውስጥ በርካታ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት፣ መምህራንን ለመደገፍ፣ እና ለልጆች መጽሐፍትና ቁሳቁሶች ለመስጠት ቃል ገብቷል። በልጅነቱ በድህነት ያየውን ጨለማ በትምህርት ብርሃን ለመቀየር የተነሳው እሱ ነው። ይህ ለማሊ ያለው ተስፋ ነው፣ ለሀገራች ን ተጨዋቾ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው።
ንጎሎ ካንቴ በማሊ ያሉትን ማህበረሰቦች ለማጠንከር የራሱን ገንዘብ፣ ጊዜ፣ እና ዝና ይጠቀማል። ከሆስፒታሎች እና ትምህርት ቤቶች ባሻገር፣ ለድሆች የምግብ ድጋፍ፣ ለገበሬዎች የመሣሪያ እርዳታ፣ እና ለሴቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ይወዳል። በየዓመቱ ማሊን ይጎበኛል፣ ከህዝቡ ጋር ይቀመጣል፣ ይሰማቸዋል፣ እና እንባቸውንም ያብሳል። እሱ ለሀገሩ መልህቅ ነው፣ የተሰበረውን ለመጠገን፣ የተራበውን ለመመገብ፣ እና የተረሳውን ለማስታወስ የሚኖር። ይህ የንጎሎ ተልዕኮ ነው፣ እና በዚህ ተልዕኮ ውስጥ የእኛንም ልብ አሸንፏል። ካንቴ ጀግና ነው!

23.04.202517:30
በምድር ላይ ረጅሙ ዝናብ 247 ቀናት የቆየ ሲሆን ... ከሃዋይ ደሴቶች በአንዱ ካዋይ ደሴት በእ.ኤ.አ. ኦገስት 27 1993 ጀምሮ እስከ አፕሪል 30 1994 በምድር ላይ ረጅሙ ዝናብ ሆኖ መመዝገብ የቻለ ነው።

23.04.202505:16
መፈንቅለ መንግስቱ ከሸፈ❗️
በቡርኪናፋሶ መሪ ኢብራሂም ትራኦሬ ላይ ያነጣጠር የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ከሸፈ።
የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው በርካታ ወታደራዊ አባላትን ያሳተፈ እንደነበር የሀገሪቱ የደህንነት ሚኒስትር ማሃማዱ ሳና አስታውቀዋል።
የሀገሪቱ የደህንነት አገልግሎት ተቋማት የሴራው አካል በሆኑ የቡርኪናቢ ወታደሮች እና የታጣቂ ቡድን መሪዎች መካከል የነበረውን ግንኙነት በመጥለፍ የሚገኙበትን ቦታ እና የወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ዝርዝር ሁኔታ እንዳገኙ ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል፡፡
በቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ላይ የተሴረው መፈንቅለ መንግሥት በመጀመሪያ ሚያዝያ 8 ቀን ለማካሄድ ታቅዶ እንደነበር ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

22.04.202519:11
የዩቲዩብ ገጻችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ እንዲሁም አስደማሚ ታሪኮችን ይመልከቱ 👇
ቻናላችንን ይመልከቱ 👇
https://youtube.com/channel/UCk_Xq9NnelGG13ZZnq2TYgg?si=5wTJGqdXV-nBrd-0

22.04.202509:07
ለ10 ዓመታት ቆጥቦ የገዛው አዲስ ‘ፌራሪ’ መኪና በ1 ሰዓት ውስጥ ነደደበት
*
ወጣቱ ጃፓናዊ የሙዚቃ ፕሮዲዩሰር ሆንኮን ለ10 ዓመታት ቆጥቦ ሕልሙ የነበረውን ‘ፌራሪ 458 ስፓይደር’ መኪና ከገዛ በኋላ ያሽከረክረው በጀመረ በ1 ሰዓት ውስጥ መኪናው ሲነድ ቁጭ ብሎ ተመልክቷል።
ሕልሙ የነበረውን እና የሚወደውን ፌራሪ መኪና በገዛበት በመጀመሪያው ቀን መንደዱ ብዙዎችን አሳዝኗል፤ ጉዳዩም መነጋገሪያም ሆኗል።
የ33 ዓመቱ ወጣት መኪናውን በገዛበት ዕለት በጃፓን፣ ቶኪዮ ውስጥ በሚገኝ በሹቶ ፈጣን መንገድ ላይ እየተደሰተ የነዳው ቢሆንም ደስታው አብሮት የቆየው ለደቂቃዎች ብቻ ነበር።
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ዕለት ነበር ሆንኮን መኪናውን የተረከበው፤ መኪናውን እንደተረከበም ለሙከራ መንዳት ይጀምራል፤ በዚህ መሃል በውጭ በኩል ከጎኑ ጭስ ይመለከታል፤ ከሌላ መኪና የሚወጣ ይመስለውና ችላ ይለዋል።
አጠገቡ የነበረው መኪና ርቆ ቢሄድም ጭሱ ከጎኑ አልተወገደም፤ ይሄኔ እየጨሰ ያለው የራሱ አዲስ ፌራሪ መኪና መሆኑን ይጠረጥርና ዳር ይይዛል፤ እየነደደ ያለው በእርግጥም የእርሱ መኪና ነበር።
ስልክ አውጥቶ ለእሳት አደጋ ይደውላል፤ እሳት አደጋ እስኪደርስለት ከ20 ደቂቃ ያላነሰ ጊዜ ፈጅቷል፤ ይህ ሲሆን ምንም ማድረግ ያልቻለው ሆንኮን የገዛው አዲስ ፌራሪ መኪና ሙሉ በሙሉ ሲነድ ቁጭ ብሎ ለመመልከት ተገዷል።
ሆንኮን ከክስተቱ በኋላ በX ገጹ ላይ ባጋራው ጽሑፍ፥ "በጃፓን ውስጥ እንዲህ ዓይነት አስቀያሚ ክስተት የገጠመኝ እኔ ብቻ እንደሆንኩ ይሰማኛል፤ 306 ሺህ ዶላር አውጥቼ ሳልመው የኖርኩትን አዲስ ፌራሪ መኪና ብገዛም ከ1 ሰዓት በኋላ ለማስተዛዘኛ የተረፈኝ ይህ ፎቶ ብቻ ነው" ሲል ከተቃጠለ መኪናው ፎቶ ምስል ጋር አያይዞ አስነብቧል።

‼️ በዙሪያዎ እየተከናወኑ ስላሉ ጉዳዮች የራስዎን አስተያየት ይያዙ። ምልከታዎችን አንጭንም፣ እውነት አናዛባም፣ ሃስተኛ ዜናዎችን እናሰራጭም፤ የተሟላና ትክከለኛ መረጃ ብቻ።
🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://t.me/+cAtRvdcyQJVjODU6

23.04.202518:51
🚨የታክሲው ሹፌር:🗣️ "የዛን ቀን ወደ ስራ መሄድ አልፈለኩም ነበር ነገር ግን ባለቤቴ መሄድ እንዳለብኝ አጥብቃ ስለነገረችኝ በግድ ወደ ስራ ወጣሁኝ።...
✅ እየነዳሁኝ እያለ የመጣውን በረከት ተመለከትኩ። ማርሴሎ እኔን ለማቆም እጁን ሲዘረጋ በድንጋጤ የሰውነቴን ጥንካሬ ሁሉ አጣሁ። በህልሜ ነው ብዬ አስቤ ነበር ነገር ግን እውነት ነበር። ካካ፣ ማርሴሎ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ አንድ ላይ ሆነ ነበር የተሳፈሩት። በዛን ቀን በጥንቃቄ እና በኃላፊነት እንደነዳሁት አድርጌ ነድቼ አላውቅም።"🚕🥹
ማርሴሎ በሹፌሩ አነዳድ መሳቅ ጀመረና፡🗣 "የጫንከው ሽማግሌዎችን አይደለም እኮ ቶሎ ቶሎ ንዳ።” አለው። 😅
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ደግሞ ፈገግ እያለ:🗣 "ለማርሴሎ ትኩረት አትስጠው እሱ እንዴት መንዳት እንዳለበት እንኳን አያውቅም ስለዚህ ቃስ ብለህ ንዳ።" አለው። 😂 🚖

23.04.202516:12
✅✅⚡️
✅️ ሩሲያ የጦር መሳሪያ እና ድሮን ወደ ቡርኪናፋሶ ልትልክ መሆኑ ተሰማ ❗️
ከሰሞኑን በምዕራባዉያን እርዳታ የተቋቋመው የጁንታ ቡድን መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ መሞከሩን ተከትሎ ወጣቱ መሪ ኢብራሂም ትራኦሬ የሩስያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ዉይይቶች ማድረጋቸውን በፈረንሳይ መንግስት እርዳታ በሀገሪቱ ውስጥ የታጣቂዎች ቁጥር እየጨመረና ወደ አለመረጋጋት እየተለወጠ መምጣቱ ተከትሎ ትራኦሬ ላቀረቡት የትብብር ጥያቄ ሩሲያ አስቸኳይ የመሳርያ ዕርዳታ የጦር መሳሪያ እና ሌሎች ድጋፎችን ወደ ቡርኪናፋሶ ልትልክ መሆኑን የተለያዩ ትልልቅ የአፍሪካ ጉዳይ ዘገባ የሚሰሩ ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛል ።
የሩሲያ መሪ ፑቲን ከቡርኪናፋሶ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ እ.ኤ.አ. ኦገስት 31 2023 ጋር ተገናኝተው ስለ ጠንካራ ትብብር ዉይይት አድርገዉና ለመደጋገፍ መወሰናቸው ይታወቃል ።
በዚህም መሰረት በአሁኑ ጊዜ ምዕራባዉያን ጠንሳሽነት በአጎራባች አገሮች እንደፈፀሙት ለጁንታዉ ቡድን በማስታጠቅ የጀመሩትን የመፈንቅለ መንግሥት ግልበጣ ለማስቆም የተለያዩ መሳርያዎችንና የሩሲያ የግል ወታደራዊ ኩባንያዎች (PMCs)የአፍሪካ ኮርፕስ (የዋግነር ተተኪ) ወታደራዊ ድጋፍም ለቡርኪና ፋሶ ለማድረግ ማሰቧን የሃገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል ።
ጉዳዩን አስመልክቶ መረጃ የሰጠዉ የቡርኪናፋሶው መንግስት ተወካይ መንግስታቸው የውጭ ጣልቃ ገብነትን እና በሳህል ሃገራት ላይ የበላይነታቸውን መቼም እንደማይቀበልና ኢኮኖሚዋ በምዕራባዊያን ይሁንታ እንዲሾር መቼም እንደማይፈቅድና ለሀገራዊና ሉዓላዊነት፣ በኢኮኖሚያዊ ነፃነት እና በማህበራዊ ፍትህ እንደማይደራደር ገልጿል ።
ትራኦሬም በበኩሉ “ህዝቤ በእውነት ነፃ እስኪወጣ ድረስ እታገላለሁ” ብሏል። ሲል የዘገበው Faso 7 TV ነው
(Via Faso 7 TV)

22.04.202521:45
🙌

22.04.202518:40
በ ጥቅምት 27 1962 እ.ኤ.አ ሶስተኛው የ አለም ጦርነት ሊጀመር በ 2 ደቂቃ እርቀት ውስጥ ነበር።vasili arkhipov የተባለ የሩስያ ባህር ሀይል ጦር አዛዥ የነበረ፣ አሜርካ ላይ ኒውክሌር እንዲተኩስ ቢታዘዝም በመቃወሙ ምክንያት አለምን ሊያወድም ይችል ከነበረው ሶስተኛው የአለም ጦርነት ታድጓታል።
Respect him 🫡
እስቲ ለዚ ሰወዬ 👏
🌟@AMAZING_FACT_433
🌟@AMAZING_FACT_433
Respect him 🫡
እስቲ ለዚ ሰወዬ 👏
🌟@AMAZING_FACT_433
🌟@AMAZING_FACT_433

22.04.202505:31
ይህንን ያውቃሉ⁉️
በርካታ የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ስልክ ከሰዎች ጋር ስናወራ በተደጋጋሚ በቀኝ ጇሯችን መሆን የለበትም ምክንያቱም አእምሯችን ለቀኝ ጆሯችን ስለሚቀርብ ከስልኩ የሚመነጨው የማይታይ ጎጂ ጨረር አይምሮዋችንን ሊጎዳ ይችላል ... ስለዚህ ስልክ በምናዋራበት ሰአት በግራ ጆሯችን ቢሆን ተመራጭ እንደሆነ ይገልፃሉ 🤳🤳

24.04.202509:05
🎥ቪክተር ኦሲምሄን: "ለልጅነት ጓደኛዬ ለተለያዩ ነገሮች እንዲረዳው ገንዘብ እልክለት ነበር። ከእለታት አንድ ቀን ንግድ ለመጀመር እንደሚፈልግ እና የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ነገረኝ።
"እኔም አስፈላጊውን መጠን 5ሺህ ዶላር ላኩለት። ነገርግን በጣም ተበሳጨ ። ምክንያቱም በአመት ከ4 ሚሊዮን ዩሮ በላይ እንደማገኝ ያውቃል። ስለዚህ እንድልክለት የሚፈልገው 50 ሺህ ዶላር ነበር።"
"በዚያን ጊዜ ፣ ልልክለት የነበረውን 5ሺህ ዶላር መሰረዝ ፈልጌ ነበር ፤ ግን አልቻልኩም። በ5 ሺህ ዶላር አውሮፓ ውስጥ ምርጥ ጫማዎችን መግዛት ትችላለህ። ነገርግን ናይጄሪያ ውስጥ በጣም ብዙ ገንዘብ ነው።"
"ናይጄሪያ እያለሁ ማንም ሰው አንድ ዶላር ሰጥቶኝ አያቅም። ሌት ተቀን እሰራ ነበር ፤ እናም ጎዳና ላይ ውሃ እሸጥ ነበር ፤ ከዚያም በኋላ ወደ ልምምድ ቦታ እሄድ ነበር። ሰዎች የሚቀበሉትን ስጦታ ወይም ውለታ ማድነቅን መማር አለባቸው እንጂ እንደዚያ ሰው መሆን የለባቸውም።"
🇳🇬ኦሲምሄን💕💓💝

23.04.202518:12
😳ኑሮውን በ MALAYSIA (KUALA LUMPUR) ያደረገው VELU RATHAKRISHNAN ግለሰብ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት 260.8 ቶን (574,964 lb) የሚመዝን ባቡር ለ 4.2 m (13 ጫማ ከ9 ኢንች) በመጎተት እ.እ.አ በጥቅምት 18 2003 ስሙን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችሏል!!!ቆይ ግን ጥርሱ ምንድነው😁😱
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

23.04.202514:21
ትሪናቲ የምትባል አሜሪካዊት ወጣት ሴት በሱፐር ማርኬት እቃ እየገዛች በተደጋጋሚ ህፃን ልጇን ጡት ታጠባለች።
በማህበራዊ ሚዲያ ፎቶዋ ይለጠፍና ብዙ ሰው ያየዋል።
ትሪናቲ በአደባባይ ያለሃፍረት ልጇን ስታጠባ የተመለከቱ ሰዎች ነቀፌታና ትችት ይደርስባታል፤እንደ እንግዳ ነገርም ይመለከቱታል።
ብዙ ግዜ በአደባባይ ይህን የምታደርገው የሰዎችን አስተሳሰብ አና አመለካከትን ለመቀየር ነው።
የትሪናቲ ዋና አላማ ሰዎች የፈለጉትን ቢያስብም መጀመሪያ የህፃን ልጄን ፍላጎትና ጥያቄን ማሟላት አለብኝ ትላለች።
ጡት ማጥባት ተፈጥሮአዊ ፣ ለእናቶች ምቾትን የሚሰጥና ህፃናትን መመገብ ነው እንጂ ሁልግዜ ከወሲባዊ ግንኙነት ጋር ብቻ ማያያዝ የለብንም ብላለች።
"ልጄን ጡት ማጥባቴን ከሌላው ነገር ቅድሚያ እሰጣለሁ፤ ህፃን ልጄን ጡት በማጥባቴ አላፍርበትም" በማለት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ፅፋለች።
አንዳንዶች ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ፣ በአደባባይ ጡት ማጥባትን የሁሉም እናቶች ይቅርታ የማያስብል አቋም መሆን አለበት በማለት አስተያየት ሰጥተዋል ።
©️

22.04.202520:47
ከሁሉ ጅል Tiktok ላይ ስለ ኢሉሚናቲ ቪዲዬ ሚሰሩ ናቸው ..
ቀድመው እከካቸውን ባራገፉ ምን አገባን ያልበላውን ሚያክ ህዝብ ✈️
በዚ ሰዓት ሊያሳስብህ ሚገባው ኑሮ ከብዱዋል እንዴት ነው ማሸነፈው ሚለው ብቻ ነው ዝባዝንኬ ወሬ አያስፈልግህም ጭራቅ ያምልኩ ሲፈልጉ ገደል ይግቡ ምን አገባን

22.04.202518:17
🙉እስቲ ዛሬ ደሞ ወደ Mexican city ልውሳደችሁና አስገራሚ ተፈጥሮ ስላለው ሰው ልንገራችሁ።ስሙ Juan Pedro Franco ይባላል።ይህ ግለሰብ በምስሉ ላይ ለማሳየት እንደሞከርኩት ካለው የሰውነት ክብደት ላይ 291 kg (641 lb or 45 st – the equivalent of 40 large bowling balls!), መቀነስ በመቻሉ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በህዳር 04 2018 ስሙን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችሏል!!!😱

22.04.202504:45
አርሰናል በነበረበት ወቅት ጎል ባስቆጠረ ቁጥር ታዋቂ ሰዎች ይሞቱ ነበር።አሮን ራምሴ ትናንት የካርዲፍ አሰልጣኝ ሆኖ የተሾመ ሲሆን ዛሬ በማግስቱ የፖፕ ፍራንሲስ ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።መጥፎ እድል ወይስ አጋጣሚ?
(ሲዲ ስፖርት)
(ሲዲ ስፖርት)
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 1027
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.