Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
𝐀𝐥_𝐇𝐮𝐛 𝐭𝐮𝐛𝐞 ❤️ avatar
𝐀𝐥_𝐇𝐮𝐛 𝐭𝐮𝐛𝐞 ❤️
𝐀𝐥_𝐇𝐮𝐛 𝐭𝐮𝐛𝐞 ❤️ avatar
𝐀𝐥_𝐇𝐮𝐛 𝐭𝐮𝐛𝐞 ❤️
08.04.202510:46
ተውበት እናርግ🥹😭

የተውበት ሰአቱ አሁን አይመስላቹም😢

ሁሌም የተውበት ሰአቱ አሁን ነው❗️❗
07.04.202519:20
Just random reel from IG

~ ሸይጣን ሚስቱ ከሌላ ሸይጣን ጋር ብትከዳዉ፣ ሸይጣኑ ሚስቱ መጥፎ ስራ በመስራቷ ይደሰታል ወይስ በመከዳቱ ይከፋል ?

someone say : ይሄን በማሰብ ጊዜክን በማቃጠልክ ነዉ እየተደሰተ ያለዉ 🙂
से पुनः पोस्ट किया:
HudHud Promotion🕊 avatar
HudHud Promotion🕊
03.04.202516:30
እዚህ አለም ላይ ምርጡ ስሜት የውስጥ ሰላም ብቻና ብቻ ነው።
02.04.202514:12
ሲሄዱ መፍቀድ ነው የመብሰል ምልክት ..✌️
#መጅኑኑ_ለይላ የተሰኘውን እውነተኛ ታሪክ ምንም ሳይቀነስበት ምን ያህሎቻችሁ አንብባችሁታል😊❔
🍄#ወላሂ ማንበብ የምትፈልጉ ተቀላቀሉን ሊጀመር  ነው🍄

🎙ሙስሊም አይዋሽም😊🎙
07.04.202513:51
✨️ማዘን ከፈለክ ብዙ ምክንያቶች መደርደር ትችላለህ፣ ብዙ የጎደሉህ ነገሮችን እያሰብክ መብሰልሰል ትችላለህ፤ ልደሰት ስትል ግን በምን እንደምደሰት እንኳን አላውቅም ልትል ትችላለህ።

........እኔ ግን ልንገርህ እየተነፈስክ መሆኑ ብቻ ሊያስደስትህ ይገባል ምክንያቱም ትንፋሽህ እስካልቆመ ድረስ ምንም ነገር ለማሳካት እድሉ አለህ። ድጋሚ ለመማር፣ ድጋሚ ለመስራት፣ ድጋሚ ንግድ ለመሞከር ብቻ ብዙ እድሎች አሉህ። __ ታዲያ ከዚህ  በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ ? ከሁሉ በላይ ደግሞ የሚጠብቅህ የሚወድህ በመንገድህ ሁሉ የሚቀድም ፈጣሪ አለ። ተደሰት ወዳጄ!
04.04.202511:42
የምትፈልጊውን እና የምትከጅይውን
ሁሉ ትጠይቂዋለሽ..
ከዛም ደግሞ የሚጠቅምሽን ብቻ
ይሰጥሻል


አላህ🥰
03.04.202504:52
ጨቅነው አፈር አልብስው ተቆልፎብህ መሬቱ፣

አብሮህ የሚቆይ አይኖርም ሰው ይመለሳል ከቤቱ🥺

ያረብ ቀብር ውስጥ አስገብተውኝ ሲሄዱ አደራ❕

አላህ ሁላችንንም ከቀብር ጥበት ፣ ቅጣት ፣ ፊትና አላህ ፈላህ ነጃ ይበለን።
01.04.202520:40
ሰዎችን ለመጠገን ጥሩ ልብ ነው ሚያስፈልገው አኽላቅ ነው ሚያስፈልገው።የሰዎችን ልብ ለመስበር ሰይፍ አያስፈልግም በአንድ ቃል ሰውን ስብርብር ማረግ ይቻላል💔 ።፣በ አንድ ቃል መጠገን ይቻላል❤️‍🩹።ለአንድን ምስኪን የምናሳየው ፈገግታ ለኛ ምንም ላይመስለን ይችላል።ለሱ ግን ቀኑን ያስውብለታል❤️‍🩹።

ustaz በድሩ ሁሴን🤍
08.04.202504:47
ማሰብ ባቆም እራሱ ስላንቱ አስባለው ።

ያረሱለሏህ ❤️😍
07.04.202518:43
💔ነገሩ ስለማልቀስ ቢሆን ኖሮ እናለቅስ ነበር ግን ከዛ የባሰ ነው።
04.04.202508:33
ባል እና ሚስት በፍቅር ሲተያዩ
አላህ በይቅር ባይነት
ይመለከታቸዋል 🥰


ነብዩ መሀመድ   (ﷺ )


.🥀
02.04.202517:53
ብዙ በአላህ እገዛ የታለፉ ከባድ ቀናት ወደፊት ለምታጣጥሙት ጥኡም ጊዜ የተከፈሉ ቀብዶች ናቸው🤌🏼✨
01.04.202519:19
ሳላይህ አመንኩብህ ፣
ሳላይህ ሰገድኩልህ ፣
ሳላይህ ለመንኩህ ፣
ሳላይህ ተመካሁብህ ፣
ያየኸኝ እና ያየሁህ ቀን እዘንልኝ ፣
ካንተ መገናኘቴን አሳምርልኝ ። 😢

.

ያ አላህ 🥺
07.04.202519:27
🔖 ወንድም እህቶች ከመተኛት በፊት ያልተኛቹህ
                  ካላችህ
ሱረቱል ሙልክ
ሱረቱል ሰጃዳህን ቅሩ

እና ከመተኛታቹህ በፊት ከምኝታ በፊት የሚባለውን አዝካር በሉ

ኢንሻ አላህ መልካም ምኝታ ይሆንላቹሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

😴 መልካም አዳር 😴
07.04.202518:23
አሏህ ፈተናን ከሚያመጣባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱ አሏህ የዛን ሰውዬ ክብር እና ደረጃ ከፍ ለማድረግ ስለፈለገ ነው ።

ለዚህ የኛ ተወዳጁ ነብይ ቡኻሪይ በዘገቡት ሀዲስ ላይ እንደዚህ ብለዋል :-
" من يرد الله به خيرا يصب منه"
" አሏህ ኸይር የሻለትን ሰው በችግር ይፈትነዋል "

አሏህ ፈተናውን በፅናት የምናልፍ ያድርገን 🤲🤲
07.04.202510:19
ከዚያም ልብህ ይቀዘቅዛል።
እንዲሁ ለዘልዓለም የሚዘወትር ምንም ነገር የለም።
ትኩሳቱም ፣ ችግሩም ፣ ስቃዩም የሚቀዘቅዙበት ወቅት አለ። ይህ የተራ ግለሰብ ማፅናኛ አይደለም።  መለኮታዊ ቃል ነው።
❤️‍🔥 “ከችግር ጋር በርግጥም ምቾት አለ።”❤️‍🔥
03.04.202517:50
ሁሌም አላህ የከፈተልህን በር እንጂ
ሰዎች የዘጉብህን መስኮት አትመልከት
02.04.202517:26
`` በ ረመዳን እየሞሉ መስገጃ ቦታ ሲታጣባቸው የነበሩ መስጅዶች  እየተመናመኑ ነው ``....😢😢

እንግዶቹ ሄዱ ቤተሰብ ቀረ ...💔
दिखाया गया 1 - 24 का 25
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।