Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
𝐀𝐥_𝐇𝐮𝐛 𝐭𝐮𝐛𝐞 ❤️ avatar

𝐀𝐥_𝐇𝐮𝐛 𝐭𝐮𝐛𝐞 ❤️

ፍቅር ከሚሉት ጉድ
ጠባሳ አስከትሎ ከሚሰረስረዉ
ከመዉደድ በሽታ ማን ነዉ የሚድነዉ ❤️❤️
TGlist रेटिंग
0
0
प्रकारसार्वजनिक
सत्यापन
असत्यापित
विश्वसनीयता
अविश्वसनीय
स्थान
भाषाअन्य
चैनल निर्माण की तिथिMay 21, 2023
TGlist में जोड़ा गया
Apr 04, 2025
संलग्न समूह

रिकॉर्ड

07.04.202523:59
5.5Kसदस्य
01.04.202523:59
0उद्धरण सूचकांक
04.04.202523:59
134प्रति पोस्ट औसत दृश्य
08.04.202523:59
60प्रति विज्ञापन पोस्ट औसत दृश्य
07.04.202517:42
24.00%ER
04.04.202523:59
2.44%ERR

विकास

सदस्य
उद्धरण सूचकांक
एक पोस्ट का औसत दृश्य
एक विज्ञापन पोस्ट का औसत दृश्य
ER
ERR
06 APR '2513 APR '2520 APR '25

𝐀𝐥_𝐇𝐮𝐛 𝐭𝐮𝐛𝐞 ❤️ के लोकप्रिय पोस्ट

07.04.202510:19
ከዚያም ልብህ ይቀዘቅዛል።
እንዲሁ ለዘልዓለም የሚዘወትር ምንም ነገር የለም።
ትኩሳቱም ፣ ችግሩም ፣ ስቃዩም የሚቀዘቅዙበት ወቅት አለ። ይህ የተራ ግለሰብ ማፅናኛ አይደለም።  መለኮታዊ ቃል ነው።
❤️‍🔥 “ከችግር ጋር በርግጥም ምቾት አለ።”❤️‍🔥
07.04.202513:51
✨️ማዘን ከፈለክ ብዙ ምክንያቶች መደርደር ትችላለህ፣ ብዙ የጎደሉህ ነገሮችን እያሰብክ መብሰልሰል ትችላለህ፤ ልደሰት ስትል ግን በምን እንደምደሰት እንኳን አላውቅም ልትል ትችላለህ።

........እኔ ግን ልንገርህ እየተነፈስክ መሆኑ ብቻ ሊያስደስትህ ይገባል ምክንያቱም ትንፋሽህ እስካልቆመ ድረስ ምንም ነገር ለማሳካት እድሉ አለህ። ድጋሚ ለመማር፣ ድጋሚ ለመስራት፣ ድጋሚ ንግድ ለመሞከር ብቻ ብዙ እድሎች አሉህ። __ ታዲያ ከዚህ  በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ ? ከሁሉ በላይ ደግሞ የሚጠብቅህ የሚወድህ በመንገድህ ሁሉ የሚቀድም ፈጣሪ አለ። ተደሰት ወዳጄ!
08.04.202504:47
ማሰብ ባቆም እራሱ ስላንቱ አስባለው ።

ያረሱለሏህ ❤️😍
08.04.202510:46
ተውበት እናርግ🥹😭

የተውበት ሰአቱ አሁን አይመስላቹም😢

ሁሌም የተውበት ሰአቱ አሁን ነው❗️❗
04.04.202511:42
የምትፈልጊውን እና የምትከጅይውን
ሁሉ ትጠይቂዋለሽ..
ከዛም ደግሞ የሚጠቅምሽን ብቻ
ይሰጥሻል


አላህ🥰
01.04.202519:19
ሳላይህ አመንኩብህ ፣
ሳላይህ ሰገድኩልህ ፣
ሳላይህ ለመንኩህ ፣
ሳላይህ ተመካሁብህ ፣
ያየኸኝ እና ያየሁህ ቀን እዘንልኝ ፣
ካንተ መገናኘቴን አሳምርልኝ ። 😢

.

ያ አላህ 🥺
01.04.202511:15
አንተን አምኜ
በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ሆኜ
በተስፋ ፈገግ አልኩኝ

ያረቢ❤️‍🩹
03.04.202504:52
ጨቅነው አፈር አልብስው ተቆልፎብህ መሬቱ፣

አብሮህ የሚቆይ አይኖርም ሰው ይመለሳል ከቤቱ🥺

ያረብ ቀብር ውስጥ አስገብተውኝ ሲሄዱ አደራ❕

አላህ ሁላችንንም ከቀብር ጥበት ፣ ቅጣት ፣ ፊትና አላህ ፈላህ ነጃ ይበለን።
03.04.202516:30
እዚህ አለም ላይ ምርጡ ስሜት የውስጥ ሰላም ብቻና ብቻ ነው።
02.04.202517:53
ብዙ በአላህ እገዛ የታለፉ ከባድ ቀናት ወደፊት ለምታጣጥሙት ጥኡም ጊዜ የተከፈሉ ቀብዶች ናቸው🤌🏼✨
01.04.202520:40
ሰዎችን ለመጠገን ጥሩ ልብ ነው ሚያስፈልገው አኽላቅ ነው ሚያስፈልገው።የሰዎችን ልብ ለመስበር ሰይፍ አያስፈልግም በአንድ ቃል ሰውን ስብርብር ማረግ ይቻላል💔 ።፣በ አንድ ቃል መጠገን ይቻላል❤️‍🩹።ለአንድን ምስኪን የምናሳየው ፈገግታ ለኛ ምንም ላይመስለን ይችላል።ለሱ ግን ቀኑን ያስውብለታል❤️‍🩹።

ustaz በድሩ ሁሴን🤍
02.04.202514:12
ሲሄዱ መፍቀድ ነው የመብሰል ምልክት ..✌️
03.04.202517:50
ሁሌም አላህ የከፈተልህን በር እንጂ
ሰዎች የዘጉብህን መስኮት አትመልከት
04.04.202508:33
ባል እና ሚስት በፍቅር ሲተያዩ
አላህ በይቅር ባይነት
ይመለከታቸዋል 🥰


ነብዩ መሀመድ   (ﷺ )


.🥀
07.04.202519:27
🔖 ወንድም እህቶች ከመተኛት በፊት ያልተኛቹህ
                  ካላችህ
ሱረቱል ሙልክ
ሱረቱል ሰጃዳህን ቅሩ

እና ከመተኛታቹህ በፊት ከምኝታ በፊት የሚባለውን አዝካር በሉ

ኢንሻ አላህ መልካም ምኝታ ይሆንላቹሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

😴 መልካም አዳር 😴
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।