Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺 avatar
ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺
ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺 avatar
ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺
አትሌቲኮ ማድሪድ ራዮ ቫልካኖን በማሸነፍ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
हटा दिया गया25.04.202500:38
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
हटा दिया गया24.04.202520:30
ስፖርት NEWS

አሁን እየወጡ ያሉ ትኩስ ትኩስ የፍብሪዚዮ የስፖርት ዜናዎች ይከታተሉ OPEN  የምትለዋን ከስር በመንካት ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦት 😱
ላውታሮ ማርቲኔዝ ስለ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ 🗣

"ሜሲ ለአሜሪካ እግርኳስ እድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል ፤ አሁን ላይ የአሜሪካን እግር ኳስ በብዛት መመልከት ጀምረናል ከዚህ በፊት ትኩረት አልነበረንም ለነሱ ።

ሲል ተናግሯል

✅SHARE @Ethio_sport_uefa
हटा दिया गया24.04.202518:40
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
በዚች ቀን፡ በ2013 ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ሪያል ማድሪድ ላይ አራት ጎሎችን ሲያስቆጥር ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 4-1 አሸንፏል። 

በዩሲኤል በሎስ ብላንኮቹ ላይ የቻምፒየንስ ሊግ ሃትሪክ የሰራ ብቸኛው ተጫዋች ነው። 🎩

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
ዛሬ ቦሎኛ ኢምፖሊን 2-1 ማሸነፉን ተከትሎ ለኮፓ ኢታሊያ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ፤ በዚህም የኮፓ ኢታሊያ የፍፃሜ ጨዋታ ኤሲሚላን ከ ቦሎኛ የሚገናኙ ይሆናል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ኤሊዩድ ቺብቶጌ [ ኬንያዊው ማራቶን ሯጭ ] ፦

" ማንቸስተር ዩናይትድ በሚቀጥለው የውድድር አመት ማንም የማያስቆመው ቡድን ይሆናል ፤ አሞሪም ይህን ክለብ ወደ ሃያልነቱ እና አስፈሪነቱ እንደሚመልሰው አምናለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
हटा दिया गया24.04.202520:30
24.04.202519:28
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
हटा दिया गया24.04.202519:29
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ TOP 6 የታላቆቹ ክለቦች የTELEGRAM ቻናል ተከፈተ!

❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
हटा दिया गया24.04.202518:40
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
हटा दिया गया24.04.202517:57
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️

ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️

ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
24.04.202520:56
हटा दिया गया24.04.202521:18
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
ፋቲ በገፁ ላይ የለቀቀው ምስል ! 💫

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
हटा दिया गया24.04.202519:29
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
በ ፕሪምየር ሊጉ ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው 10 ተጫዋቾች።

SHARE||@Ethio_Sport_Uefa
हटा दिया गया24.04.202517:57
24.04.202517:11
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
हटा दिया गया25.04.202500:38
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
से पुनः पोस्ट किया:
ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺 avatar
ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺
አዲሱን የግምት የቻሌንጅ ወቅት በድምቀት እየጀመርን ነው! 🔥⚽

የግምት ቻሌንጅ ተመልሷል በእግር ኳስ ትልቁ ትርኢት እየጀመርነው ነው።

𝐁𝐚𝐫𝐜𝐞𝐥𝐨𝐧𝐚🆚 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝 | El Clásico

📅 ኤፕሪል 26 | 🕙 22:00
💰 ሽልማት፡ 10,000 ብር ነፃ መወራረጃ!

👐👐

🤑 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል:

✔ የጨዋታውን ትክክለኛ ነጥብ ይገምቱ ግምታችሁን በ ቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ያጋሩ https://t.me/betwinwinset
✔ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስገቡ
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ ግምትዎን ከጨዋታው በፊት መሆኑን ያረጋግጡ
✔ ምንም ማስተካከያ  ማረግ ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል
✔ የነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆናል
✔ አሸናፊዎች ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ነፃ ዉርርድ ያገኛሉ ።

BETWINWINS - አሁን በትልቁ ተወራርደው ያሸንፉ ። 👇

https://sshortly.net/18ba98c
🚨BREAKING NEWS

ኩኛን ለማስፈረም በሚደረገዉ ንግግር ዉስጥ ማንችስተር ዩናይትድ የመጨረሻዎቹ ደረጃ ላይ መድረሱን ፋብሪዚዮ ከደቂቃዎች በፊት ዘግቧል።

Share" @Ethio_Sport_Uefa
ላሚን ያማል VS አርዳ ጉለር 👀

✅SHARE @Ethio_sport_uefa
#የተሻለው

አሁንም ከደጋፊነት ስሜት ውጡና  አሁን ካሉት ከነዚህ ከመሀል አጥቂዎች (striker) ማን የተሻለ ነው?

ሀላንድ    🔥

ኢሳክ      👍

ክሪስ ውድ  ❤
ፋቢዮ ካፔሎ ፦

" የአለማችን ምርጡ ተጫዋች የሚባሉት ፔሌ ፣ ማራዶና እና ሜሲ ናቸው ፤ ምናልባት ሮናልዶ ናዛሪዮ ከእነሱ ጋር ሊጠጋጋ ይችላል ።"

" ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ጥሩ ተጫዋች ነው ፤ ግን በእነዚህ ሶስት ተጫዋቾች ጋር ሊደርስ አይችልም እሱ ዋና ስራው ጎል ማስቆጠር ነው ፤ እነዚህ 3 ተጫዋቾች ግን ማንም ማድረግ የማይችለውን ማድረግ ይችላሉ ።" ሲል ተናግሯል።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
दिखाया गया 1 - 24 का 15723
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।