Win Win Sports Betting-ET
🔗 Betwinwins.net
TGlist रेटिंग
0
0
प्रकारसार्वजनिक
सत्यापन
असत्यापितविश्वसनीयता
अविश्वसनीयस्थान
भाषाअन्य
चैनल निर्माण की तिथिЛют 06, 2024
TGlist में जोड़ा गया
Січ 30, 2025संलग्न समूह
समूह "Win Win Sports Betting-ET" में नवीनतम पोस्ट
18.05.202518:50
መድፈኞቹ ድል አድርገዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረገውን የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግብ ዴክላን ራይስ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
በጨዋታው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።
ይህንንም ተከትሎ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ በቅጣት ቡድናቸውን የማይመሩ ይሆናል
https://winwin.et/Tel

18.05.202516:53
አርኔ ስሎት በታዋቂው ባነር ሊካተቱ ነው !
#Ethiopia | በአንፊልድ ስታዲየም ከሚታዩ ታዋቂ ባነሮች መካከል የሊቨርፑልን ታሪካዊ አሰልጣኞች የያዘው ምስል አንዱ ነው።
በምስሉ የክለቡ የተቀድሞ አሰልጣኞች ቢን ሻንክሊ ፣ ቦብ ፓይስሌይ ፣ ጆ ፋጋን ፣ ኬኒ ዳልግሊሽ ፣ ራፋ ቤኒቴዝ እና የርገን ክሎፕ ይታያሉ።
የአንፊልድ አንዱ ምልክት የሆነው ባነሩ ሊቨርፑል የሜዳ ጨዋታዎችን በሚያደርግበት ወቅት ከፍ ብሎ ይታያል።
በክለቡ የመጀመሪያ አመታቸው የሊጉን ዋንጫ ያሸነፉት አሰልጣኝ አርኔ ስሎት እንዲሁ በቀጣይ አመት በምስሉ ሊካተቱ መሆኑ ተገልጿል።
አሰልጣኞች በታዋቂው ባነር የሚካተቱት ምን ሲሰሩ ነው ?
ሊቨርፑልን በሀላፊነት የመሩ አሰልጣኞች በታዋቂው ባነር ለመካተት ማሟላት ያለባቸው ስኬት እንዳለ የባነሩ ባለቤት የሆኑ ደጋፊዎች ይናገራሉ።
አሰልጣኞቹ በምስሉ ለመካተት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ወይም የአውሮፓ መድረክ ዋንጫ ለሊቨርፑል ማምጣት እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።
የባነሩ ባለቤት ከሀያ ሁለት አመታት በፊት የተመሰረተው የአየርላንድ ደብሊን የሊቨርፑል ደጋፊዎች ቡድን መሆኑ ተገልጿል።
#Tikvah

18.05.202511:48
በቀጣይ አመት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሚተገበረዉ አዲሱ ህግ
#Ethiopia | ከሚቀጥለዉ የዉድድር አመት ጀምሮ አምበሎች ብቻ ዳኞችን ማነጋገር እንደሚችሉ መረጃን አዉጥቷል በጨዋታ እንቅስቃሴ በአንዳንድ ዉሳኔዎች ቫርን በተመለከተና በሌሎች ጉዳዮች ያልተስማሙ አምበሎች ዳኛዉን የማነጋገር ሀላፊነት እንደሚሰጣቸዉ ታዉቋል። ዉሳኔዉ የተሰጠዉ በአለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ቦርድ መሆኑ ተሰምቷል። ከሀምሌ 1 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆንም ይፋ ተደርጓል።
በሙሉቀን ሙጨ

18.05.202507:32
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ ⚽️
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

17.05.202518:42
ክሪስታል ፓላስ 🏆 ሻምፒዮን ሆነ !
ክሪስታል ፓላስ ማንችስተር ሲቲን በማሸነፍ የዘንድሮው የውድድር አመት የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ዋንጫ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።
ዌምብሌይ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ በ ኢዜ ግብ ማንችስተር ሲቲን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ማንችስተር ሲቲ ለሁለተኛ ተከታታይ አመት የኤፌ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ተሸንፈዋል።
ክሪስታል ፓላስ በታሪካቸው የመጀመሪያው የሆነውን የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ዋንጫ ማሸነፍ ችለዋል።
ክሪስታል ፓላስ በክለቡ የ 164 አመታት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያውን ትልቅ ዋንጫ አሳክቷል።

17.05.202513:46
ሪያል ማድሪድ በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !
ሪያል ማድሪድ የበርንማውዙን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዲን ሁይሰንን ዝውውር ማጠናቀቃቸውን ይፋ አድርገዋል።
ስፔናዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዲን ሁይሰን በሪያል ማድሪድ ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ፈርሟል።
ሎስ ብላንኮዎቹ ተጨዋቹ ያለውን 50 ሚልዮን ፓውንድ የኮንትራት ማፍረሻ ክፍያ መክፈላቸው ተገልጿል።
ዲን ሁይሰን በአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር ዝግጁ እንደሚሆን ተዘግቧል።

17.05.202508:59
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ ⚽️
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

17.05.202507:45
“ ጨዋታውን ብንሸነፍም በደንብ ጠቅሞኛል “ አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የትላንት ምሽቱ ጨዋታ ለፍፃሜው የሚሰለፉ ተጨዋቾችን እንደለዩበት ገልጿል።
“ ጨዋታው ለዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ የሚሰለፉ ቋሚ አስራ አንድ ተጨዋቾችን መለየት እንድችል በጣም ረድቶኛል “ ሲሉ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
“ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫውን ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር እናደርጋለን “ ያሉት ሩበን አሞሪም ዝግጁ እንሆናለን በማለት ገልጸዋል።
አሰልጣኙ አክለውም ራስሙስ ሆይሉንድ ጠንክሮ መስራት እና መሻሻል እንዳለበት አሳስበዋል።

16.05.202519:02
ባርሴሎና የዋንጫ 🏆 ድሉን አክብሯል !
የሀገር ውስጥ ሶስትዮሽ ዋንጫ ያሳካው ባርሴሎና የዋንጫ ድሉን አክብሯል።
ባርሴሎና ዛሬ በከተማው ጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር በክፍት ባስ ከደጋፊዎቹ ጋር የዋንጫ ድሉን አክብሯል።
https://winwin.et/Tel
የሀገር ውስጥ ሶስትዮሽ ዋንጫ ያሳካው ባርሴሎና የዋንጫ ድሉን አክብሯል።
ባርሴሎና ዛሬ በከተማው ጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር በክፍት ባስ ከደጋፊዎቹ ጋር የዋንጫ ድሉን አክብሯል።
https://winwin.et/Tel
16.05.202511:12
የዩናይትድ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
ማንችስተር ዩናይትድ የ 2024/25 የውድድር አመት የአመቱን ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ፖርቹጋላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ የማንችስተር ዩናይትድ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ ተመርጧል።
https://winwin.et/Tel
ማንችስተር ዩናይትድ የ 2024/25 የውድድር አመት የአመቱን ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ፖርቹጋላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ የማንችስተር ዩናይትድ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ ተመርጧል።
https://winwin.et/Tel

16.05.202507:59
🏴የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ 🏴
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

16.05.202506:24
🏆🏆🏆 CHAMPION 🏆🏆 🇪🇸
የስፔን ላሊጋን በሰማንያ አምስት ነጥቦች እየመራ የሚገኘው ባርሴሎና የላሊጋው 2024/25 የውድድር አመት አሸናፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
ባርሴሎና ከእስፓኞል ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 ማሸነፉን ተከትሎ ከወዲሁ ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩ የሊጉ አሸናፊ መሆናቸውን ሊያረጋግጡ ችለዋል።
ባርሴሎናን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ላሚን ያማል እና ሎፔዝ አስቆጥረዋል።
ባርሴሎና ሀያ ስምንተኛ የስፔን ላሊጋ ዋንጫውን ማሸነፍ ችሏል።
ባርሴሎና በዚህ አመት የላሊጋ ፣ ኮፓ ዴላሬ እና ሱፐር ኮፓ ዋንጫዎችን በማሸነፍ የሀገር ውስጥ ሶስትዮሽ ዋንጫ አሳክተዋል።

15.05.202518:09
የቴሌግራም ቤተሰቦቻችንን ስለሆኑ ከልብ እያመሰገንን የተለያዩ ጉርሻዎች እንዲሁም ትኩስ ዜናዎች ከቴሌግራም ቻናላችን እንደሚያገኙ ልናበስሮት እንወዳለን!
https://winwin.et/Tel
https://winwin.et/Tel
15.05.202517:27
የዩናይትድ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ታወቀ !
ማንችስተር ዩናይትድ የዘንድሮው የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት እንግሊዛዊው የግራ መስመር ተጨዋች ሀሪ አማስ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።
https://winwin.et/Tel
ማንችስተር ዩናይትድ የዘንድሮው የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት እንግሊዛዊው የግራ መስመር ተጨዋች ሀሪ አማስ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።
https://winwin.et/Tel

15.05.202514:44
“ ለፍፃሜው ለመዘጋጀት የቼልሲ ጨዋታ ወሳኝ ነው “ አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለፍፃሜው ጠንካራ ዝግጅት ለማድረግ በቼልሲ ጨዋታ ጥሩ መንቀሳቀስ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል።
“ ለፍፃሜ ጨዋታው በደንብ ለመዘጋጀት ለቼልሲ ጨዋታ ትልቅ ግምት መስጠት አለብን “ ሲሉ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
አክለውም “ በጨዋታው ጥሩ መንቀሳቀስ እና ነጥብ ይዘን መውጣት አለብን ፤ የቼልሲ ጨዋታ በራሱ በጣም አስፈላጊ ነው አላማችን ጨዋታውን ማሸነፍ ነው “ ብለዋል።
“ በቼልሲ ጨዋታ መጫወት ወይም አለመጫወት በፍፃሜው የሚኖረንን አሰላለፍ ይወስናል ማለት እንዳልሆነ ተጨዋቾቹ ማወቅ አለባቸው " ሩበን አሞሪም

रिकॉर्ड
18.05.202523:59
10.2Kसदस्य02.04.202512:57
2225उद्धरण सूचकांक13.05.202520:28
5.8Kप्रति पोस्ट औसत दृश्य15.05.202505:12
5.8Kप्रति विज्ञापन पोस्ट औसत दृश्य06.02.202517:05
18.75%ER13.05.202520:28
58.84%ERRअधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।