✍ዮ_ሚን
ፈጠራዎችን እንደመምባቸዋለን ስለሀሳብ እንሰማለን፡፡ እናሰላስላለን፡፡ ሰክረን ሳይሆን ሰክነን፡፡ሀሳብን እናስበዋለን፡፡
ዘላለም የሚቆየው ሀሳብ ነው፡፡
ዘላለም የሚቆየው ሀሳብ ነው፡፡
TGlist रेटिंग
0
0
प्रकारसार्वजनिक
सत्यापन
असत्यापितविश्वसनीयता
अविश्वसनीयस्थान
भाषाअन्य
चैनल निर्माण की तिथिЧерв 06, 2023
TGlist में जोड़ा गया
Лист 11, 2024संलग्न समूह
समूह "✍ዮ_ሚን" में नवीनतम पोस्ट
24.04.202506:08
The hardest thing is not doing what you want—it’s knowing what you want. 🦅💪🏿
@yomin1_2
@yomin1_2
22.04.202521:24
ከአምስት አመት በፊት ለትዳር አላማ
“ዊንታ” ከምትባል ቆንጆ ኤርትራዊት ልጅ ጋር ተገናኘው። ያንን የትዳር አላማ ለማሟላት የህክምና ሙያዬ በቂ ነው ብዬ አስቤ ነበር። ነገር ግን ዊንታ ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎች ነበራት።
በጥያቄ ታጣድፈኝ ጀመር፦“በትርፍ ግዜ የምታሳልፋቸው ሆቢዎች አሉህ?”
-አይ
“ፊልሞችን ትመለከታለህ?”
-አይ
“ሌሎች ቦታዎች ጉዞ አድርገህ ታውቃለህ?”
-አይ
“መፅሃፍት ታነባለህ?”
-አይ
“ተራራዎችን ወጥተ ታውቃለህ?”
-አይ
“ታድያ በትርፍ ጊዜህ ምንድነው የምታደርገው?”
-ትርፍ ጊዜ የለኝም በስራ ነው የማሳልፈው።
ለአፍታ ዝም ካለች በኋላ እንዲህ አለች፦“አየህ አንተ ተራ ሰው ነህ!። ተራ ባትሆን ባንተ ላይ ፍላጎት ይኖረኝ ነበር።”
እነዚያ ቃላት ጭንቅላቴን እንደ ነጎድጓድ መታው።15 አመታትን ብዙ የህክምና መጽሃፍቶች ሳገላብጥ አሳልፌ በመጨረሻም “ተራ” የሚባል ማዕረግ አገኘሁ!።
ወደ ቤት ተመለስኩ እና በዚያ ምሽት እንቅልፍ እንዳልተኛሁ አስታውሳለሁ። በጠዋቱ ወደ አውሮፓ ለመሄድ ትኬቴን ቆርጬ በፕሌን ተጓዝኩ። በተለያዩ ሀገራት የተለያዩ ነገሮችን አድርጌ ወደ አገር ቤት ተመለስኩ። ስመለስ አዕምሮዬ ላይ የመጣው ቀጥታ ዊንታን ማግኘት ነበር። ነገር ግን ይህ ሁኔታ ብቻ በቂ እንዳልሆነ ገባኝ። ብዙ መፅሃፍቶችን ማንበብ አለብኝ። ቤት ውስጥ ራሴን አግልዬ በደርዘን የሚቆጠሩ የፍልስፍና፣ የታሪክ እና የሶሺዮሎጂ መጽሃፎችን በማንበብ ግዜዬን አሳለፍኩኝ።
ከጨረስኩ በኋላ “ይህ በቂ አይደለም” አልኩና ለአንድ ወር ያህል በጣም አስፈላጊ የሆኑ ፊልሞች መርጬ አየሁ። ስጨርስ “ይህ በቂ አይደለም” አልኩና ፈረስ ግልቢያ፣ ሙዚቃን፣ ዲዛይንን፣ ፎቶግራፍን ተማርኩ እና ብዙ አስደናቂ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎችን እስከሚዋሃደኝ ድረስ ተለማመድኩ።
ስጨርስ ይህ በቂ አይደለም አልኩኝና ወደ ተራራ ጫፍ መውጣት እንዲለብኝ ወሰንኩኝ። ከሁለት ሳምንት አድካሚ ጉዞ በኋላ ወደ ተራራው ጫፍ ደረስኩና እጆቼን ዘርግቼ ጭንቅላቴን ቀና አደረኩኝ። በርግጥ ይህ በቂ እንደሆነ ተሰማኝ፤ ነገር ግን በድንገት ወደ ዊንታ የመመለስ አምሮቴ እሬት እሬት አለኝ።
ምክንያቱም እኔ ባለብዙ ሆቢዎች ባለቤት ሆንኩ ዊንታ ደግሞ ተራ ሴት ሆነችብኝ።
አመሰግናለሁ ዊንታ..🚶🏼🙏😌
https://t.me/yomin1_2

22.04.202507:42
«በትንሣኤ ማግሥት»
"ጾም ስግደቱ ሲቆም ጸሎቱም ተረሳ
እኛ መሞት ጀመርን አንተ ስትነሳ"
@yomin1_2
"ጾም ስግደቱ ሲቆም ጸሎቱም ተረሳ
እኛ መሞት ጀመርን አንተ ስትነሳ"
@yomin1_2
21.04.202518:06
አንዲት ሴት ክሱን ላሸነፈላት ጠበቃ እንዲህ አለችው፦“እንዴት ላመሰግንህ እንደምችል አላውቅም!”
ጠበቃው እጁን እየዘረጋ እንዲህ አላት፦ የሰው ልጅ ገንዘብን ከፈጠረበት እለት ጀምሮ ምስጋና ዋጋ አልባ ነው እስክሪብቶ እራሱ አይገዛም
@yomin1_2
ጠበቃው እጁን እየዘረጋ እንዲህ አላት፦ የሰው ልጅ ገንዘብን ከፈጠረበት እለት ጀምሮ ምስጋና ዋጋ አልባ ነው እስክሪብቶ እራሱ አይገዛም
@yomin1_2
21.04.202514:56
እንጀራ የበላ
ፈውስ የተቀበለ፤
ፀሐይ ቆልቆል ሲል
አንድ እንኳ የታለ፤
የሰው አለኝታነት
ዘለቄታ የለው፤
በሆሳዕና ማግስት
"ስቀለው ስቀለው"!
@yomin1_2
ፈውስ የተቀበለ፤
ፀሐይ ቆልቆል ሲል
አንድ እንኳ የታለ፤
የሰው አለኝታነት
ዘለቄታ የለው፤
በሆሳዕና ማግስት
"ስቀለው ስቀለው"!
@yomin1_2
21.04.202509:04
ለሆነ ሰው የትዳር አጋር መሆን ሳይሆን
@yomin1_2
የሆነ ሰው ልብ ውስጥ ለዘላለም መቀመጥ ነው ማሸነፍ !
@yomin1_2
21.04.202505:44
20.04.202519:44
አብዛኛውን ግዜ ደካማና የተሰበራችሁ እንደሆናችሁ ከተሰማችሁ ከፈጣሪ በጣም መራቃችሁን እወቁ። ከጠንካራው የራቀ እንዴት ይበረታል?፤ ሁሉን ቻይ ከሆነ አምላክ የራቀ ሰው በሁሉም ነገር ይሰበራል!።
@yomin1_2
@yomin1_2
20.04.202508:33
"ትንሳኤውን" ለትንሳኤ ያድርግልን !
@yomin1_2
@yomin1_2
20.04.202500:49
ሕያዉን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል በዚህ የለም። የሰው ልጅ በሃጢያአተኞች እጅ ኣልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሶስተኛዉም ቀን ሊነሣ ግድ ነው ሉቃ 24:5-7
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏
@yomin1_2
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏
@yomin1_2

18.04.202515:02
ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ 🥰💛
@yomin1_2
@yomin1_2

17.04.202518:07
ተዓምር አይደለም?
ኤልያስ ሽታኹን
~ ~ ~ ~ ~
ሲሸቀጥ ሲነገድ ፍቅር ጉልት ዋለ
በራሱ ቀይ ደም እንጨት ላይ ተሳለ፡፡
ተዘባበቱበት፡፡
ያን ሁሉ ዓለንጋ መቻሉን ረሱ
"እስቲ ይውረድ" አሉ ከመስቀል በራሱ::
እስቲ ተዓምር አድርግ ይሉታል በዓለም
በታናሽ መገረፍ ተዓምር አይደለም?
"እስቲ ድንቅን አድርግ" ይላሉ - አይፈሩምና ጡር
ተዓምር አይደለም? መቸንከር በፍጡር?
ልፍስፍስ ነው አሉት
ደካማ ነው አሉት
ወከባ ነው አሉት አይችልም ማስገረም
እናትን እያዩ መመታት በራሱ ተዓምር አይደለም?
ተዘባበቱበት::
እንደራቆተ ዋለ ባደባባይ
ምድርን ያለበሰ በደመና ሰማይ፡፡
ከንፈር ስንት ገባ? ተጠምቶ አደረ
ውኃ ለሁለት ከፍሎ እንዳላሻገረ፡፡
ማቀፍ ስንት ገባ?
መሳም ስንት ገባ?
ዋጋው ተወደደ ወይስ ቀዘቀዘ
ዓለምን የያዘ
በዓለም ተያዘ፡፡
ተዓምር አይደለም?
https://t.me/yomin1_2
ኤልያስ ሽታኹን
~ ~ ~ ~ ~
ሲሸቀጥ ሲነገድ ፍቅር ጉልት ዋለ
በራሱ ቀይ ደም እንጨት ላይ ተሳለ፡፡
ተዘባበቱበት፡፡
ያን ሁሉ ዓለንጋ መቻሉን ረሱ
"እስቲ ይውረድ" አሉ ከመስቀል በራሱ::
እስቲ ተዓምር አድርግ ይሉታል በዓለም
በታናሽ መገረፍ ተዓምር አይደለም?
"እስቲ ድንቅን አድርግ" ይላሉ - አይፈሩምና ጡር
ተዓምር አይደለም? መቸንከር በፍጡር?
ልፍስፍስ ነው አሉት
ደካማ ነው አሉት
ወከባ ነው አሉት አይችልም ማስገረም
እናትን እያዩ መመታት በራሱ ተዓምር አይደለም?
ተዘባበቱበት::
እንደራቆተ ዋለ ባደባባይ
ምድርን ያለበሰ በደመና ሰማይ፡፡
ከንፈር ስንት ገባ? ተጠምቶ አደረ
ውኃ ለሁለት ከፍሎ እንዳላሻገረ፡፡
ማቀፍ ስንት ገባ?
መሳም ስንት ገባ?
ዋጋው ተወደደ ወይስ ቀዘቀዘ
ዓለምን የያዘ
በዓለም ተያዘ፡፡
ተዓምር አይደለም?
https://t.me/yomin1_2
15.04.202518:44
“ዝምታችሁ ለሚገባቸው ሰዎች ቃላታችሁን አታባክኑ።
@yomin1_2
አንዳንዴ ልንናገረው የምንችለው ሀይለኛ ነገር ምንም አለመናገር ነው!።”
@yomin1_2
15.04.202517:11
እስርቤት በቀን ሶስቴ ለመብላት፤ ፖሊስ ኮሚኒቲ ፊለፊት እየሸናው ነው..
(ኑሮን አልተወደደም የመኖር ብልሃት ነው የጠፋው) 😌🧠👈🏼
@yomim1_2
(ኑሮን አልተወደደም የመኖር ብልሃት ነው የጠፋው) 😌🧠👈🏼
@yomim1_2
14.04.202519:26
"ራሷን !"
@yomin1_2
@yomin1_2

रिकॉर्ड
24.04.202512:31
1.4Kसदस्य12.02.202511:01
400उद्धरण सूचकांक27.02.202510:55
1.5Kप्रति पोस्ट औसत दृश्य27.02.202510:55
1.5Kप्रति विज्ञापन पोस्ट औसत दृश्य30.03.202515:38
16.24%ER27.02.202510:55
136.85%ERRअधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।