Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ETHIO REAL MADRID avatar
ETHIO REAL MADRID
ETHIO REAL MADRID avatar
ETHIO REAL MADRID
हटा दिया गया23.04.202520:22
23.04.202520:05
ኮርና አግኝተናል
हटा दिया गया23.04.202517:47
से पुनः पोस्ट किया:
YW
Y.W
23.04.202516:51
👌ለዩንቨርሲቲ እና ለ ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው የተመረጡ ቻናሎች ስብስብ 🤩🤩
አንድ ባነር በቫልዴቤባስ "ከካርሎ አንችሎቲ ጋር፤ ለዋንጫው አንድላይ ነን።" [CHTV ጋዜጣ]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
እ.ኤ.አ. በ2015 በዚች ቀን፡

ሪያል ማድሪድ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር በመጀመሪያ ዙር ከሜዳው ውጪ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ከተለያየ በኋላ...

በመልሱ ዙር በሜዳችን ሳንቲያጎ በርናቢዮ ስታድየም አስተናግዶ በቺቻሪቶ ባለቀ ደቂቃ ብቸኛ ግብ ተግዞ በአጠቃላይ ድምር ውጤት 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፍ መረጋገጥ ቻለ።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ወደ አሰልጣኝነት መንበሩ የሚመለስ አይመስልም!

ዮርገን ክሎፕ ምንም ያህል በሪያል ማድሪድ ካርሎ አንችሎቲን ይተካል ተብሎ ስሙ ቢነሳም ነገር ግን እንደሱ ነገሩ ተቃራኒ መሆኑ ዘ ቴሌግራፍ ዘግቧል።

ጀርመናዊው አሰልጣኝ ዮርገን ክሎፕ እንደሱ እይታ ዳግም ወደ አሰልጣኝነት መንበሩ የመመለሱ ሞራል የሞተ እንደሆነ ያስባል በማለት ተገልጿል።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ከባርሴሎና ጋር በሚደረገው የኮፓደልሬይ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ የግራ ክንፍ ተከላካይ በመሆን ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራል ተብሏል።

[AS]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
हटा दिया गया23.04.202519:36
से पुनः पोस्ट किया:
YW
Y.W
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎቷል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
हटा दिया गया23.04.202517:01
से पुनः पोस्ट किया:
YW
Y.W
እውነት የእግር ኳስ አፍቃሪ ከሆንክ ይህ ቻናል ላንተ ነው 📲🏟🏟🏟🏟🏟🏟

ምን ትጠብቃለህ አሁኑኑ ተቀላቀሉል👇
📲ካሪም ቤንዜማ በIG ገፁ ላይ!

🤍🫶

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ሰበር:

ቪኒ ጁኒየር ከክለባችን ጋር እስከ 2030 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ይፈርማል:ስምምነቱ ተጠናቋል::[ማርካ]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ትኬትዎ አያሸንፍም ብለው አስበዋል?
ትኬትዎን ያቋርጡ እና ጨዋታው ሳያልቅ ብርዎን ይውሰዱ!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=29
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 👉 https://t.me/webeteth
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ! WEBET- YOU WIN,WE PAY!!!
Contact Us on 👉 +251983151617
ካርሎ አንችሎቲ የብራዚል ብሄራዊ ቡድን ያሰለጥናል ብለው እያወጡ ያሉት መረጃዎች?


"ከአንችሎቲ ጋር በኤስ ሚላን ለ5 አመታት ሰርቻለሁ። አንችሎቲ አሰልጣኝ ብቻ ሳይሆን ጓደኛ፣ አባት፣ አጋር እናም እግር ኳስ በጥሩ ሁኔታ የሚያወቅ ነው። የብራዚል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አንችሎቲ ከመረጠ የሲሊሳው ቡድኑ በጥሩ እጆች ውስጥ ትሆናለች።"

🗣 [ካፉ]፡

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
हटा दिया गया23.04.202519:36
से पुनः पोस्ट किया:
YW
Y.W
✅💙❤️ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
हटा दिया गया23.04.202517:01
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
የሁለቱ ክለቦች የዛሬ ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ!

⏱ ምሽት 04:30 | ሄታፌ ከ ሪያል ማድሪድ

[ምንጭ፡ ማርካ ጋዜጣ]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ራኡል አሴንሲዮ በኢንስታግራም ገፁ ላይ ከላይ ያለውን ምስል አጋርቷል፡ ❤🙌

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
የንጉሱ ክለብ አሰልጣኝ ለመሆን በእጅጉ ተቃርቧል!

የ43 አመቱ ስፔናዊው የባየር ሌቨርኩሰን አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ለመሆን እጅጉን መቃረቡ Okdiario በይፋ ዘግቧል።

አሁን ያለበት ባየር ሌቨርኩሰን ክለብ መልቀቅ ከፈለጋ ክለቡ እሱን ለመልቀቅ ዝግጁ ነው። ከቡድኑ አስተዳደር ጋር ጠንከራ ግንኙነት አለው።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
አዲሱን የግምት የቻሌንጅ ወቅት በድምቀት እየጀመርን ነው! 🔥⚽

የግምት ቻሌንጅ ተመልሷል በእግር ኳስ ትልቁ ትርኢት እየጀመርነው ነው።

𝐁𝐚𝐫𝐜𝐞𝐥𝐨𝐧𝐚🆚 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝 | El Clásico

📅 ኤፕሪል 26 | 🕙 22:00
💰 ሽልማት፡ 10,000 ብር ነፃ መወራረጃ!

👐👐

🤑 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል:

✔ የጨዋታውን ትክክለኛ ነጥብ ይገምቱ ግምታችሁን በ ቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ያጋሩ https://t.me/betwinwinset
✔ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስገቡ
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ ግምትዎን ከጨዋታው በፊት መሆኑን ያረጋግጡ
✔ ምንም ማስተካከያ  ማረግ ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል
✔ የነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆናል
✔ አሸናፊዎች ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ነፃ ዉርርድ ያገኛሉ

BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ!

📌https://tinyurl.com/4zh53h98

📱http://t.me/betwinwinset
हटा दिया गया23.04.202517:47
23.04.202517:13
ተማሪ ነህ 🤗
ክለባችን ሪያል ማድሪድ ከዲን ሁጅሰን ዝውውር ራሱ እንዳገለለ እና ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ለተጨዋቹ €58m ለመክፈል ፍቃደኛ እንዳልሆኑ ማርካ ዘግቧል::

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
"በፍፃሜ ከሪያል ማድሪድ ጋር መጫወት በጣም የተለየ እና ድንቅ አጋጣሚ ነው።" ሲል ተናግሯል።

🗣 [ኤሪክ ጋርሲያ]፡

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ሪያል ማድሪድ ዣቢ አሎንሶ ላይ ጥርጣሬ አለው የፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ አቋምም አሁን ላይ ግልፅ አይደለም :: (jpedrelol)

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
መላው አፍሪካን ያንቀጠቀጠው ጨዋታ ተመልሶ መጥቷል 🎉
አቪዬተር ✈️- በፍጥነት ያሸንፉ ፣ ብዙ ብር ያሸንፉ! 💰
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35090&brand=lalibet
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 https://t.me/lalibet_et
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
Contact Us on +251978051653
से पुनः पोस्ट किया:
Lengo sport avatar
Lengo sport
😃💰Happy Hour time😃💰

🏆 ከ ምሽት 1 እስከ 3 ሰዓት happy hour ይቀጥላል ⏱

👉 250 -500ዲፖዚት + 60 ብር ይግኙ
👉 501 ብር በላይ ዲፖዚት + 120 ብር ይግኙ

⭐ ቦነሱ በ24 ሰዓት ውስጥ ወደ ዋሌትዎ ይገባል

⭐ ያስገቡት ብር በ24 ሰዓት ውስጥ ካወጡት የHAPPY HOUR ተጠቃሚ አይሆኑም

⭐ በ24 ሰዓት ውስጥ ያስገቡትጓ ብር መጫወት አለብዎት

⭐ አሁኑኑ ዲፖዚት በማድረግ ይሳተፉ!

#lengobet
दिखाया गया 1 - 24 का 3200
अधिक कार्यक्षमता अनलॉक करने के लिए लॉगिन करें।