አብረሆት ቤተ -መፅሐፍ
#አብርሆት
📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ።
📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።"
✏️ ጋሪሰን ኬይለር
🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ
👉Contact- @yosbenti
📚📚📚📚📚📚
📚 #ንባብ

TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateAug 20, 2024
Added to TGlist
Mar 18, 2025Linked chat
Latest posts in group "አብረሆት ቤተ -መፅሐፍ"
03.05.202514:33
በዚህ ኑሮ ውድነት Protein powder ገዝቶ ለግል አሰልጣኝ ተከፍሎ የማይቻል ነው ለዚህም ነው Viable Ebooks ከተለያዩ አለምአቀፍ ዌብሳይቶች እና Virtual አሰልጣኞች ጋር በመተባበር ይሄንን "የጡንቻ ግንባታ በኢትዮጵያ ምግቦች" የሚል EBook ይዘንላችሁ የመጣነው።መጽሀፉ የያዛቸውን ሀሳቦች ለማወቅ እና መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/viable_Ebook ያናግሩን።
አስታውሱ መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ አንድ ወር ከእናንተ ጋር የሚስማማ Workout plan ይኖረዋል በተጨማሪም ይህ መጽሀፍ ሌሎች ቦታዎች ላይ አይገኝም‼️
ዋጋ:-100ብር ብቻ(ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ)
ቻናላችን:- t.me/Viable_books

01.05.202507:47
👉 መልሰው እንዳይደውሉ
አስቸኳይ መልዕክት!
እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ!
ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣
Tel: +375602605281
Tel: +37127913091
Tel: +37178565072
Tel: +56322553736
Tel: +37052529259
Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።
እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።
እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።
ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ
@abrehotlb

01.05.202505:40
አባቴን አልወደውም ምክንያቱም የሞተር ሳይክል መካኒክ በመሆኑ ፤ እንደ ጓደኞቼ አባትና እናት ጠበቃ ወይም ዶክተር አይደለም ።
ጆሮ በሚረብሽ የሞተር ድምፅ ፣በጥቁር ሞተር ዘይት በቆሸሸ ፣ባረጀ ሞተር ሳይክል እየነዳ እኔን ከኋላ በትከሻው ተሸክሞኝ ትምህርት ቤት ሲያመጣኝ እና ሲወስደኝ ሃፍረት ይሰማኛል።
በጓደኞቼ ፊት "አባቴ" ብዬ መጥራት እንኳን አልፈልግም ወላጆቹ ባወጡለት ስም 'ፍራንክ' ብዬ ነው የምጠራው።
በምርቃት ሥነሥርዓቴ ቀን ጂንስ እና ቲሸርት ለብሶ ሰፍ ብሎ እንኳን ደስ አለሽ ብሎ ሊያቅፈኝ ሲጠጋኝ ፊቱን ሳላየው ኮስተር ብዬ እጄን ብቻ ለሰላምታ ሰጥቼው ከአጠገቡ ቶሎ ሄድኩኝ።
በሃዜኔታ አይን ሲመለከተኝ አየሁት ፤ከዚያን ቀን በኋላ አባቴን አይቼው አላውቅም።
ከሶስት ሳምንት በኋላ ስልክ ተደውሎ አባቴ በሞተር ሳይክል አደጋ እንድሞተ ተነገረኝ፣ የአባቴን መሞት ስሰማ ምንም የኅዘን ስሜት አልተሰማኝም ነበር።
ያለ እናት ብቻውን ያሳደገኝ አባቴ በመሞቱ ምንም ሀዘን አልተሰማኝም ።
የአባቴ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ትንሽ ሰው ነበር የጠበኩት፤ ነገር ግን ከተለያዩ ከተማ የመጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በቀብር በሥነሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።
በእሱ እንዴሜ ያሉ ብዙ ሰዎች 'ወንድሜ ' እያሉ በመረረ ኅዘን ሲያለቅሱ አየሁኝ።
እኔ ለአንድ ቀን እንኳን አባቴ ለማለት ያሳፈረኝ ወጣቶች "ደጉ አባቴ" በማለት የማያባራ እንባቸውን ሲያነቡ ተመለከትኩኝ ።
አንድ ሰው "ወድቄ ያነሳኝ ፣ህይወቴን ያዳነ" የእኔ አባት እንደረዳው ሲያወራ ሰማሁ።
የህይወት ታሪኩን ሲነበብ ስለ አባቴ ይህንን ሰማሁ:-
"ወንድም ፍራንክ ወላጅ አልባ እና ድሃ ህፃናት ሆስፒታል እንዲሄዱ መኪና ያስተባብራል፣ገንዘብ ይሰጣል፣ ያሰባስባል ፣ጦሪ ለሌላቸው ለሕመምተኛ አዛውንቶች መድሃኒት ይገዛል....።"
ስለ አባቴ ጥሩነት፣ ደግነት ስሰማ "አባቴን አላውቀውም" ብዬ አሰብኩኝ።
የቀብር ስነስርዓቱ ከተፈፀመ በኋላ የአባቴ ጠበቃ አንድ ፖስታ አውጥቶ ሰጠኝ፤ ፖስታውን ስከፍተው እንዲህ የሚል ደብዳቤ አነበብኩ :-
"ውድ አንድ ልጄ! እንደ እምታፍሪብኝ አውቃለሁ፣ በግሪስ እና በጥላሸት የቆሸሹ የእጅ ጥፍሬን እትወጂም፣ የሞተር ዘይትና ጭስ ጠረኔን ትጠያለሽ ፤እኔ ግን ባንቺ መኩራቴን ለሰከንድ እንኳ ማሰቤን አቁሜ አላውቅም ።
አንድ ቀን እኔ የጠገንኩትን ሞተር ሳይክል ብቻ ሳይሆን የተጠገንኳቸውን ብዙ የተሰበሩ ልቦችንም ታያለሽ፤ እኔ ከማይቀረው አለም ሄጃለው ፤አታልቅሺ፣ ከልብሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ ፣ ለሰዎች ደግ ሁኚ፣ ልብሽ ጀግና ይሁን፣ እጆችሽን ቆሻሻ እንዳይነካሽ በማለት አብዝተሽ አትኩሪ።"
በጣም የሚወድሽ አባትሽ
ልጅቷ በፀፀት እና በኅዘን ስቅስቅ ብላ አለቀሰች።

01.05.202503:53
ኮንፊሽየስ ከመሞቱ በፊት እኔ መንገድ አይደለሁም ብሎ ነበር
ብድሀ ከመሞቱ በፊት እውነትን
ፈልጉ ብሎ ነበር
ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ከመሞቱ በፊት
እኔ መንገድና እውነት ህይወትም ነኝ ብሏል ።
።።።።።።።መልካም ቀን።።።።።።።።
@abrehotlb
@abrehotlb
ብድሀ ከመሞቱ በፊት እውነትን
ፈልጉ ብሎ ነበር
ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ከመሞቱ በፊት
እኔ መንገድና እውነት ህይወትም ነኝ ብሏል ።
።።።።።።።መልካም ቀን።።።።።።።።
@abrehotlb
@abrehotlb
30.04.202519:07
የተስፋዬ ካሳ ጨዋታ ነች።የETV ጋዜጠኛ ሞዴል አርብቶ አደሩን ኢንተርቪው ሊያደርገው ወደ ቤቱ ሄደና ቃለ ምልልሱ ተጀመረ!
ጋዜጠኛ፦ ፍየልህን ምንድነው የምትመግባት?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ነጯን
ገበሬው፦ ሣር ነው።
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ?
ገበሬው፦ ሣር ነዋ።
ጋዜጠኛ፦ እሺ ማደሪያዋስ የት
ነው?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ
ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን።
ገበሬው፦ ከእርሻው ማዶ ባለው
ክፍል።
ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ?
ገበሬው፦ ያው አንድ ላይ ነው
ማሳድራቸው።
ጋዜጠኛ፦ እሺ ለማጠብስ ምን
ምን ትጠቀማለህ?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ነጯን።
ገበሬው፦ ውሃ ነዋ።
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ?
ገበሬው፦ እሷንም ውሃ ነው።
ጋዜጠኛው (በጣም ተበሳጭቶ)፦
ያምሃል እንዴ? ለሁለቱም ተመሣሣይ ነገር ከሆነ ምትጠቀመው ለምን አስር ጊዜ ጥቁሯ ነጯ እያልክ ታደክመኛለህ?
ገበሬው፦ ምክንያቱም ነጯ የኔ ናታ።
ጋዜጠኛው፦ ጥቁሯስ የማን ናት?
.
.
.
.
.
.
ገበሬው፦ በርግጥ ጥቁሯም የኔ
ናት!

30.04.202517:15
አልኬምስት
30.04.202517:14
✍️Paulo Coelho
ዘአልኬሚስት
💠ከ150 ሚሊዮን ኮፒዎች በላይ በመሸጥ ጊነስ ቡክ ላይ ለመስፈር የበቃ፣ ከ80 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች የተተረጎመ፣ 115 ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን የተቀዳጀ የምንጊዜም ምርጥ መጽሐፍ!
#1️⃣_ፍርሃት_እንቅፋት_ነው።
ፍርሃት ከሚያጋጥምህ ማንኛውም እንቅፋት የበለጠ ትልቅ እንቅፋት ነው።
~ ፍርሃትህን አትፍራው ብትፈራውም ከማድረግ አታፈግፍግ!
#2️⃣_እውነት_ሁልጊዜ_ጸንቶ_ይኖራል
~ እውነትን በጭስ እና በመስታወት መሸፈን አይቻልም - ሁልጊዜ ጸንቶ ይቆማል።
#3️⃣_አሰልቺውን_ተመሳሳይ_ህይወት_ስበረው
እያንዳንዱ ቀን ከቀጣዩ ቀን ጋር ተመሳሳይ በሚሆንበት ጊዜ ሰዎች በየቀኑ በሕይወታቸው ውስጥ የሚከናወኑትን መልካም ነገሮች ለይተው ማወቅ ስለሚያቅታቸው ነው።
~ ምስጋና በእያንዳንዱ ቀን ውስጥ ጥሩውን የማግኘት ልምምድ ነው።
#4️⃣_አሁንን_ተቀበል
ሁልጊዜ አሁን ባለህ ነገር ላይ ማተኮር ከቻልክ ደስተኛ ሰው ትሆናለህ።
~ ባለፈው መኖር እና ያለፈው ህይወትህ አንተን እንዲገልፅ መፍቀድ ወይም ስለወደፊቱ መጨነቅ ምንም ፋይዳ የለውም።
#5️⃣_ስኬትህ_የምታደርገው_ነገር_ነፀብራቅ_ነው።
ከቀደመው ማንነታችን የተሻልን ለመሆን ጥረት ባደረግን ቁጥር በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ሁሉ የተሻሉ መሆን ይጀምራሉ።
~ የተሻለ ሰው መሆንህ በዙሪያህ ያሉትን ነገሮች ሁሉ ማለትም የአኗኗር ዘይቤህን፣ ቤተሰብህን፣ ጓደኞችህን፣ ማህበረሰብህን የሚጠቅም ተዘዋዋሪ ተጽእኖ ይፈጥራል።
#6️⃣_ወስን
አንድ ሰው ሲወስን፣ መጀመሪያ ውሳኔውን ሲወስን አያውቃቸው ወደነበሩ ቦታዎች የሚወስደው ኃይለኛ ፍሰት ውስጥ እየገባ ነው።
~ ድርጊት በውሳኔህ ላይ ከመተማመን የሚመነጭ ነው። አጥር ላይ መቀመጥ የትም አያደርስም። ስለዚህ ወስን! የውሳኔ ሰው ሁን!
#7️⃣_የምናብ_ሰው_ሁን
" አለምን የማየው እንዲከሰት ከምፈልገው ነገር አንፃር እንጂ ከሚታየው ነገር አንፃር አይደለም።"
~ ሰዎች ዓለምን እንዳለች መቀበልን ቢመርጡ ኖሮ ታላላቅ ፈጠራዎች አይከሰቱም ነበር።
~ ታላላቅ ስኬቶች እና ፈጠራዎች ‘አይቻልም’ የሚል አስተሳሰብን ችላ በማለት ይጀምራሉ።
#8️⃣_እንደገና_መነሳትህን_ቀጥል
" የሕይወት ምስጢር ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው።"
ምክንያቱም ስምንተኛው ጊዜ የአንተ ግኝት ሊሆን ይችላል።
#9️⃣_በራስህ_መንገድ_ላይ_አተኩር
ሌሎች ሰዎች ተጽእኖ ሊያሳድሩብህ ይችላሉ፤ ነገር ግን የሌላ ሰው ህይወት መኖር ከጀመርክ ግራ የተጋባ ሰው ትሆናለህ።
~ ምክር መቀበል እና ከሌሎች መማር ምንም ችግር የለውም፤ ነገር ግን የምትሄድበት መንገድ ከአንተ ፍላጎት እና ዝንባሌ ጋር የሚስማማ መሆኑን አረጋግጥ።
#1️⃣0️⃣_ሁልጊዜ_እርምጃ_ውሰድ
" ለመማር አንድ መንገድ ብቻ ነው ያለው፤ ይህም ተግባር ብቻ ነው""
📚እንማር 📚📚💠
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#shaer #share #share
#ሼር #ሼር #ሼር
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለተጨማሪ መፅሐፍት
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
✅️@abrehotlb
✅@abrehotlb

30.04.202513:49
ህይወታችሁን የሚቀይሩ የአለም ምርጥ የሳይኮሎጂ መፅሐፎች
📚 ተአምረኛው አእምሮ ❤️
📚 አልኬምስት 👍
📚 ሚስጥሩ 😘
የትኛው መጽሀፍ ይለቀቅ በreaction ግለፁ።።።።።።።።።።።።።
#like and #share
JOIN: @abrehotlb

30.04.202509:41
✅በዓለም ላይ ትልቁ ሱስ መጠጥ አይደለም።❌
✅በዓለም ላይ ትልቁ ሱስ ለወንድ ሴት ለሴት ወንድ አይደለም።❌
✅በዓለም ላይ ትልቁ ሱስ comfort zone (ምቹ ዞን) ነው።
👉ይህም ለሰው ልጅ ትልቁ ጠላቱ ነው።

30.04.202504:48
አለም "ማየት ማመን ነው"ትለናለች
ቤተክርስቲያናችን ደግሞ"ማመን ማየት ነው"ትለናለች።
ለአለም ጆሮ ከሰጠን የምናየው ካመንን በአለም ጨለማ እንዋጣለን። ተስፋችንን እንነጠቃለን።
ለቤተክርስቲያናችን ጆሮ ከሰጠን ግን እንደዛች የጌታችን የመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጨርቅ በእምነት ስትነካው ደሟ ቀጥ እንዳለላት ሴት ሀዘናችን ጭንቀታችን ቀጥ ይልልናል።
ያቺ ሴት የምታየውን ብቻ ብታም ደሟ አይቆምም ነበር።ነገርግን እምነትን ስላስቀደመች ደሟ ሲቆም አይታለች።
የእሷን እምነት ለኛም ያድለን🙏🙏🙏

29.04.202519:54
29.04.202519:53
29.04.202518:50
በምድር ላይ......
የዘላለም ሀብት የለም ፣የዘላለም ትምህርት የለም ፣የዘላለም ብሄር የለም ፣የዘላለም ትዳር የለም፣የዘላለም በሽታ የለም፣የዘላለም ስኬት የለም፣ የዘላለም ጓደኝነት የለም
ሁሉም ነገር ከጥቂት አመታት በኋላ እዚሁ ያበቃል!! ይራገፋል .....
እኛ ያየነው ነው ላይ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሄር ያየልን ጋር እንኖር ዘንድ አይናችንን ይግለጥልን...
በንቃት በሙላት እና በኩራት ኖረን መሞት እንድንችል ይርዳን!
"የዘላለም አምላክ እንጂ የዘላለም ችግር የለም" ይኸው ነዉ
Join us
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

29.04.202513:14
አባት ሁለት ሴት ልጆቹን ዳረ። አንዷን ለገበሬ አንዷን ደሞ ለሸክላ ሰሪ ነበር የዳረው ፤ ከአመት በኋላ ሊጠይቃቸው ብሎ ከአገር ወጣ ። ጥየቃውን የቤቱ ታላቅ ከሆነችው ለገበሬው ከዳራት ልጁ ጀመረ ፤ እሷም እጅግ በደስታ ተቀበለችው ። "እንዴት ነሽ ኑሮ እንዴት ይዞሻል በምንስ እየኖርሽ ነው" ብሎ ጠየቃት
"ባለቤቴ መሬት ተከራይቶ ነው ያረሰው ፣ እህሉን ደግሞ በብድር ነው የወሰደው አሁን ዘርቶታል ። ዝናብ እየጠበቅን ነው፤ ከዘነበ ምርቱ ጥሩ ይሆናል ኑሯችንም ይሻሻላል ፤ ካልዘነበ ግን አደጋ ውስጥ ነን።"አለችው
ከዚያም ወደ ሁለተኛ ልጁ አመራ እሷም በደስታ ተቀበለችው።
"ኑሮ እንዴት ነው በምንስ ነው የምትኖሩት"አላት ።
"ባለቤቴ በብድር ነው የሸክላ አፈር የገዛው ፤ አሁን ብዙ የሸክላ ምርት አዘጋጅቶ መድረቁን እየተጠባበቀ ነው ። በየቀኑ ፀሀይ የሚወጣ ከሆነ ምርቱ ይሄድለታል ፤ በኑሯችን ላይም ለውጥ ይኖራል። የሚዘንብ ከሆነ ግን ሸክላው ይበላሻል ።"አለችው
አባት ልጆቹን ከጎበኘ በኋላ ወደ አገሩ ተመለሰ ፤ ቤቱ ሲደርስ የልጆቹ እናት ስለ ሁኔታቸው ጠየቀችው ። እሱም እንዲህ አላት :-
ከዘነበም እግዝአብሔር ይመስገን በይ_ካልዘነበም_እግዚአብሔር ይመስገን_በይ።"
እንግዲህ የህይወት ነገር እንዲህ ነው ፤ አንዱ የሚፈልገውን ሌላው አይፈልገውም ፤ ላንዱ የሚስማማው ለሌላው አይስማማውም
join በነፃነው😊🙏

29.04.202507:02
አንዲት ሴት ፕሮፈሰር ስለ "አንድ ወንድ ብዙ ሚስቶችን ማግባት" በተሰኘ አርእስት በአንድ አካባቢ ለሚኖሩ ሴቶች እና ወንዶች ገለፃ እንድታደርግ ትጋበዛለች።
ፕሮፈሰሯ የተጠቀሰውን አርእስት ገለፃ ለማድረግ እራሷ ነበረ የመረጠችው።
ፕሮፈሰሯ አንድ ወንድ ብዙ ሴቶችን ሲያገባ ለሴት ልጅ ያለውን ጠቀሜታ በዝርዝር አስረዳች።
ሴቶችም ይህን የጋብቻ ልምድ ተቀብለው ቢፈፅሙት ያለውን ጠቀሜታ አስተማረች።
ጥቅሙ ለእራሷ ለሴቷ እንደሆነና መቃወም እንደሌለባት አዳራሽ ውስጥ ላሉት ታዳሚዎች አስረግጣ ገለፃ አደረገች።
በአዳራሹ የፕሮፈሰሯን ገለፃ ስትከታተል የነበረች አንዲት ሴት እጇን አውጥታ ለፕሮፈሰሯ እንዲህ በማለት አስትያየት ትሰጣለች ።
"በጉዳዩ ላይ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ እና ገለፃ ስላደረግሽልን አመሰገናለሁ!"
"ከባለቤትሽ ጋር አንቺ ሳታውቂ ፣ አብረሸው እያለሽ ከተጋባን አሁን አራት አመታችን ነው ፣ መንታ ልጆችም አለን አለቻት።"
ፕሮፌሰሯ ከሴትየዋ ይህንን ስትሰማ በአዳራሹ ውስጥ እራሷን ስታ ወደቀች ፣ሆስፒታልም ተወሰደች።
ፕሮፌሰሯ ሆስፒታል ከአልጋ ላይ ሆና ስትነቃ ያቺ አዳራሽ ውስጥ አስተያየት የሰጣቻት ሴት ከአልጋዋ አጠገብ ሆና አየቻት ።
ሴትየዋ ለፕሮፌሰሯ እንዲህ አለቻት:-
"ባለቤትሽን እንኳን ላገባው በአይኔም አይቼው አላውቅውም ይህን ያልኩት ልፈትንሽ ነበረ፤ ፈተናውን ወድቀሻል።"
"ለሌላ ግዜ ስለ አንድ አስተሳሰብ ተቀበሉና አድርጉት ብለሽ ሌሎችን ስታስተምሪ ፣መጀመሪያ አንቺ ራስሽ አምነሽና ፣ ተቀብለሽ መሆን አለበት" በማለት ለፕሮፈሰሯ ነገረቻት።
◆━━━━━ ✎ ✦ ✎ ━━━━━━◆

Records
03.05.202523:59
566Subscribers29.03.202512:06
1200Citation index01.05.202512:43
168Average views per post01.05.202523:59
147Average views per ad post30.04.202512:43
9.20%ER01.04.202512:43
31.45%ERRGrowth
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
Log in to unlock more functionality.