Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Viable Books™ avatar

Viable Books™

በዚህ ቻናል
•መጽሀፍት በውስጣቸው ስለያዙት ሀሳብ
•ስለ ደራሲዎች እና ጸሀፊዎች
•ካነበብነው እናካፍላችሁ የሚል ብዙ መሳጭ ታሪኮችን እና አስተማሪ ሀሳቦችን ማግኘት ይችላሉ።
Owner:-t.me/Viable_Ebook
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
Location
LanguageOther
Channel creation dateDec 05, 2024
Added to TGlist
Apr 01, 2025
Linked chat

Records

16.05.202523:59
466Subscribers
30.04.202523:59
100Citation index
14.05.202512:40
7.2KAverage views per post
03.05.202523:59
176Average views per ad post
24.04.202523:59
28.57%ER
14.05.202507:47
1857.95%ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
MAR '25APR '25MAY '25

Popular posts Viable Books™

በዚህ ኑሮ ውድነት Protein powder ገዝቶ ለግል አሰልጣኝ ተከፍሎ የማይቻል ነው ለዚህም ነው Viable Ebooks ከተለያዩ አለምአቀፍ ዌብሳይቶች እና Virtual አሰልጣኞች ጋር በመተባበር ይሄንን "የጡንቻ ግንባታ በኢትዮጵያ ምግቦች" የሚል EBook ይዘንላችሁ የመጣነው።መጽሀፉ የያዛቸውን ሀሳቦች ለማወቅ እና መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/Viable_EBook ያናግሩን።
አስታውሱ መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ አንድ ወር ከእናንተ ጋር የሚስማማ Workout plan ይኖረዋል በተጨማሪም ይህ መጽሀፍ ሌሎች ቦታዎች ላይ አይገኝም‼️
ዋጋ:-100ብር ብቻ(ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ)
21.04.202511:41
መጽሀፉን በ PDF ማንበብ ለምትፈልጉ
🎯1st Round Ebook selling is Officially Ended

Thanks for our Customers!
Viable books
🎯ስለ መጽሀፉ ማወቅ የምትፈልጉም ሆነ መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/Viable_eBook አናግሩን

Viable books @viable_books
ለምን ይሆን የጀመርካቸው ቢዝነሶች ያልተሳኩልህ? ለምንስ ይሆን ያቀድከው እቅድ የሚፈርስብህ? እንግዲያውስ በዚህ መጽሀፍ ዛሬ መፍትሔን ታገኛለህ!!!
እስቲ ስለዚህ መጽሀፍ አንዳንድ ነገር ልበላችሁ:-
•እስቲ አስበው እስከ ዛሬ አንድ ቢዝነስ ስትጀምር ለምን ቢዝነስ ጀመርኩ ብለህ ራስህን ጠይቀህ ታቃለህ? እንዴት ደንበኞችህንስ እንደምታስደስት አስበህበታል?ምንድን ነው ለ ደንበኞቼ የማቀርበው እሴትስ ብለህ ታውቃለህ? ይሄንን ሂደት መጽሀፉ Golden circle ብሎ ይጠራዋል ምንድነው ደሞ እሱ ካልከኝ አንድነገር ስትጀምር ለምን ብለህ ጀምር ከዛም ያ ነገር እንዴት እንደምትሰራው እወቅ በመጨረሻም ያ ነገር ምን እንደሆነ እወቀው ይለናል በ Simon Sinek የተጻፈው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኮፒ የተሸጠው ይሄ ድንቅ መጽሀፍ።
Join Join
t.me/Viable_books t.me/Viable_books
Viable Books
መጽሀፉ ማግኘት እንዲሁም የያዛቸውን ሀሳብ ማወቅ የምትፈልጉ በ t.me/Viable_EBook ያናግሩን
eBook ምንድን ነው?📕

eBook ማለት የአንድ መጽሀፍ ዲጂታል version ሲሆን ያም ደግሞ በተለያዩ ኤሌክትሮኒክ📲💻 ዲቫይሶች መጽሀፍትን ማንበብ እንድንችል ያስችለናል።

የ ebook ጥቅሞች📔.
✏️በየትኛውም ሰዓት በማንኛውም ቦታ የትኛውንም መጽሀፍ እንድናነብ ያስችለናል

✏️ብዙ መጽሀፍትን በአንድ ዲቫይስ ማስቀመጥ ማስቻሉ

✏️በወረቀት ከታተሙ መጽሀፍት ከዋጋ አንጻር ርካሽ መሆኑ

✏️በቀላሉ ለብዙ ሰዎች ለማጋራት ማስቻሉ ተመራጭ ያደርገዋል
t.me/viable_books t.me/Viable_books
በዚህ ጊዜ ማንኛውም ሰው የራሱን ቢዝነስ መጀመር ይፈልጋል። በእርግጠኛነት አንተም ፍላጎቱ አለህ!ለዚህም ነው Viable books በብዙ research ይሄንን "ኦንላይን ቢዝነስ በኢትዮጵያ የሚል ebook ያዘጋጀላችሁ።
🎯መጽሀፉ በውስጡ ብዙ ሀሳቦችን የያዘ ሲሆን ከእነዛም ውስጥ " ኢትዮጵያ ውስጥ ሊሰሩ የሚችሉ 10 ቢዝነሶችን ከእነ ማብራሪያቸው ይዟል።
🎯በተጨማሪም መጽሀፉን ስታገኙ ለእያንዳንዳችሁ ለእናንተ ቀለል የሚል እና አዋጭ የሆነ business idea እንሰጣችኋለን።
🎯መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/Viable_Ebook አናግሩን
ዋጋ:-100ብር(ለ 3ቀን የሚቆይ ቀናሽ)
ቻናላችን:- t.me/Viable_books
03.05.202514:33
ቤተሰብ አንድ ቻናናል ልጠቁማቹህ

ህይወታችሁን የሚቀይሩ የአለም ምርጥ  የሳይኮሎጂ መፅሐፎች ያሉበት:

📚ተአምረኛ አእምሮ።  
📚ሚስጥሩ
📚7ቱ የስኬት ሚስጥራት
📚የአሁን ሀይል
📚ራስን መለወጥ
📚የስኬት ፍልስፍና
📚አልኬምስት።
📚በትልቁ ማሰብ
📚የህይወት መመሪያ
📚የልማድ አስደናቂ ሀይል

ከስር ባለው Link ቻናሉን በመቀላቀል ማግኘት ትችላላችሁ!👇👇👇👇👇

JOIN: @abrehotlb
JOIN: @abrehotlb
JOIN: @abrehotlb
An eBook is a digital version of a book that can be read on electronic devices like eReaders, tablets, or computers.
@Viable_books
Log in to unlock more functionality.